Аватар канала « Abdurhman Oumer» عبد الرحمن بن عمر ዓብዱረሕማን ዑመር

« Abdurhman Oumer» عبد الرحمن بن عمر ዓብዱረሕማን ዑመር

@abdurhman_oumer

والسّلام على من اتبع الهدى «ሰላምም ቀጥተኛውን መንገድ በተከተለ ሰው ላይ ይኹን፡፡» [ ሱረቱ ጣሀ - 47 ] በአላህ ፈቃድ የኢስላም የሱና ትምህሮቶች ይተላለፍበታል።

ПроектыARРелигия

11,700подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • « Abdurhman Oumer» عبد الرحمن بن عمر ዓብዱረሕማን ዑመር

    22 сент., 16:52изменён

    ቆም ብየ ሳስብ እንዲህ ብየ እንዲጭር አነሳሳኝ ❝ ኢስላምን የሚዳፈር በቅርብ ወቅት ያፍር! ❞ ባለፈውም እንዲህ የሚል ጽፌ ነበር #ትልቅ_ውለታ_ነው_አንካደው! ➖➖➖ አንድ የትግራይ ተወላጅ ሙስሊም ወንድሜ ጋር ስናወራ («ይቅርታ አፋችሁ ጥንብ የነካ ጥንብ የበላችሁ ሰዎች ወደዛ ራቅ በሉ አይመለከታችሁም ስለ ዘር ላወራ አይደለም።») ከሁለት አመት በፊት በተደረገው በሰሜኑ ጦርነት ምክንያት ትግራይ
  • « Abdurhman Oumer» عبد الرحمن بن عمر ዓብዱረሕማን ዑመር

    22 сент., 16:19изменён

    ጥቆማ በወቅታዊ ጉዳይ! — በየትም ያላችሁ ሰለፍዮች ሁኔታችሁን ተገንዘቡ፤ በዙሪያችሁ ያለውን አስታውሱ፤ ያሳለፋችሁትን አትርሱ፤ አንድነታችሁን አጠናክራችሁ በሱና ተፃራሪዎች ላይ አተኩራችሁ የደዕዋችሁን ድል መጎናጸፍ ግብ አድርጋችሁ ተጓዙ።በተለይ የሱና ተፃራሪዎች በምን መልኩ እንግባ ብለው በሚመኟቸው ቦታዎች የምትገኙ ሰለፍዮች የበለጠ ኃላፊነቱን ወስዳችሁ የነፍሳችሁን የክብራችሁን ጉዳይ ለአላህ ትታችሁ አሳልፋችሁ ሰጥታችሁ ደዕዋውን በመታደግ አላህ የሚያውቀው ትልቅ አሻራ አሳርፉ።እንዴት ነው ታዲያ ይሄን ትልቅ ነገር ለመጎናፀፍ አውዳሚ የሆነውን ፊትና የምንቆጣጠረው? ሸይኽም ሆነ ኡስታዝ እንዲሁም ማንኛውም መንሀጄ ሰለፍን የተረዳ ሰለፍይ ሁሉ እንዴት ነው የፊትናው ጎርፍ እንዳይወስደው ተጠብቆ ለሌሎች የሚተርፈው?ሁል ጊዜም ይህችን ነጥብ በደንብ እናጢናት፦ - ለእኛ ወዳጅ የመሰለም ይሁን በየትኛውም ሁኔታ ፊትናው እንዲጀመር ሳናውቀው እንዲንገነፍል የሚያነሳሳን ወይም ያነሳሳን የቅርብ ሰው ማን ነው? ወይስ እራሳችን ነን የፊትናው ጀማሪ? የሚለውን መለስ ብሎ በማስታወስ ነው ችግሩ ከየትና በየት በኩል እንደመጣ የሚታወቀው። ካሳተፈን ወይም ካጃገነን ወይም ካገነፈለን በኋላ ሌላ ብዙ መሸፈኛዎችን ሊጠቀም ይችላል ግን ቆም ብለን.....።የሚዲያውም ቢሆን በዛው መረዳት ይቻላል፤ ግን በሚዲያ ያለውን ተውት የሚዲያው ሁሉም የሚታዘበው ነው። እናም አስፈላጊ ሲሆን ተገቢው ነገር ሁሉም በሚያየው መልኩ ይሰጠዋል።የውስጣችሁን ነገር ግን ችግሩን ለመረዳት ከላይ በተጠቀሰው ነጥብ መሰረት መለስ ብላችሁ ተከታተሉት።
    Иллюстрация к посту канала « Abdurhman Oumer» عبد الرحمن بن عمر ዓብዱረሕማን ዑመርИллюстрация к посту канала « Abdurhman Oumer» عبد الرحمن بن عمر ዓብዱረሕማን ዑመር
  • « Abdurhman Oumer» عبد الرحمن بن عمر ዓብዱረሕማን ዑመር

    22 сент., 14:01изменён

    ያላትን አግባ ሚል! — በገጠር ብትገባ ደግሞ በከተማ ያላትን አግባ ሚል ድምጽ ስትሰማ ለጆሮህ ይበዛል የሚዜመው ዜማ ሁሉም መስበክ ይዟል ሳይቀር ባባ ማማ!በዚህ ዘመን ሁሉም አሻግሮ ሚመኛት ልቡን አሰልፎ የሚጠባበቃት ከቶ ያቺ ያላት እንዲህ ግን ስንት ናት በደርዘን ሰብስበው ልክ እንዳስቀመጧት እሷስ ይሄን ያህል ድሃ ጠባቂ ናት? የሌለው ልትፈልግ፣ እንዴትስ አሰቡት?ገንዘብ ቢገኝኳ ጠብሶ ባለ ገንዘብ ለጥቅም ቢጋቡ ካልገባ ወደ ልብ ፍቅር ከሌለበት ካላገቡ ሐቢብ ሰኪናው አይመጣም አያርፉም ከሃሳብ መታገስ ይሻላል መራመድ በአግባብ!
    51482211Открыть в Telegram
  • « Abdurhman Oumer» عبد الرحمن بن عمر ዓብዱረሕማን ዑመር

    22 сент., 14:00

    Иллюстрация к посту канала « Abdurhman Oumer» عبد الرحمن بن عمر ዓብዱረሕማን ዑመርИллюстрация к посту канала « Abdurhman Oumer» عبد الرحمن بن عمر ዓብዱረሕማን ዑመር
  • « Abdurhman Oumer» عبد الرحمن بن عمر ዓብዱረሕማን ዑመር

    22 сент., 01:56изменён

    👉 በኢኽላስ እንጣር እንጂ ችግሩ ይቀየራል! — ማንኛውንም ነገር በሚዲያ ስንናገርና ስናደርግ ይሄን ነገር ለማስተካከል ብለን ንድፍ ሰርተን መሆን አለበት፤ (ለግል ለመታወቅ ሳይሆን) ለደዕዋው ይሄን ውጤት ለማምጣት የሚለውን ቀድመን አስልተን መሆን አለበት። ይሄ ከተሟላ በአላህ ፈቃድ ይሳካል፤ በጥሩ ማዘዝ ከመጥፎ መከልከልን ሳናመነታ እናድርገው እንጂ ብዙዎቹ የግድ ይቀየራሉ። አንዳንድ ያልታዩ የተደበቁ
  • « Abdurhman Oumer» عبد الرحمن بن عمر ዓብዱረሕማን ዑመር

    21 сент., 12:23изменён

    ስነ-ምግባራቸው ያማሩ!عن جابر بن عبد الله رضي الله عنه أن رسول الله ﷺ قال: «إنَّ مِن أحبِّكم إليَّ وأقربِكم مني مجلسًا يوم القيامة أحاسنَكم أخلاقًا» 📚رواه الترمذي وصححه الألبانيጃቢር ቢን ዓብዲላህ (ረዲየላሁ ዓንሁማ) ባስተላለፉት ሐዲስ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ "ከእናንተ መካከል እኔ ዘንድ ይበልጥ ተወዳጆቹ እና በትንሳኤ ቀን በመቀመጫ ወደ እኔ ይበልጥ ቅርቦቹ ስነ-ምግባራቸው ይበልጥ ያማሩት (የላቁት) ናቸው።"📚ኢማሙ አት-ቲርሚዚይ ዘግበውታል ኢማሙል አልባኒይ ሶሒሕ ብለውታልt.me/Abdurhman_oumer/12732
    Иллюстрация к посту канала « Abdurhman Oumer» عبد الرحمن بن عمر ዓብዱረሕማን ዑመርИллюстрация к посту канала « Abdurhman Oumer» عبد الرحمن بن عمر ዓብዱረሕማን ዑመር
  • « Abdurhman Oumer» عبد الرحمن بن عمر ዓብዱረሕማን ዑመር

    21 сент., 08:07изменён

    ግንዛቤና ተግባራዊ ልምድ! — 1. አንዳንዶች አሉ የሚባሉ ጠቃሚ የዲናዊና የአለማዊ መጽሐፍትን በማንበብ፣ ምክሮችንና ኮርሶችን በመከታተል ግንዛቤያቸውን ያሳድጋሉ። በዚህ ጥረታቸው፣ በተፈጥሯቸውና በሚያሳልፏቸው የሕይወት ተሞክሮዎች ተነስተው በብዙ ዘርፎች ላይ "ይህ ነገር በዚህ መንገድ ቢከናወን እንዲህ ያለ ውጤት ያስገኛል" የማለት ችሎታና ጥልቅ ግንዛቤ ይኖራቸዋል። ይሁን እንጂ፣ እንዲህ መገንዘብ ቢችሉም በልምድ ከሚሰሩ ሰዎች ዘንድ በተግባር ብቻ ስለሚመዘኑ "ዜሮ" እንደሆኑ ተደርገው ይታሰባሉ። እውነት ዜሮ ናቸው ወይስ አይደሉም? የሚለውን ከቀጣዩ ነጥብ ጋር እንየው።2. ሌሎቹ ደግሞ በተሰማሩባቸው ውሰን ነገሮች ላይ ብቻ ተግባራዊ ልምድ ይኖራቸዋል። ይህ ልምዳቸው በቆዩበት ነገር ላይ ጥልቅ ግንዛቤ ባይኖራቸው እንኳ፣ አካላቸው ስለተላመደው በደመነፍስ በቀላሉ ይተገብርላቸዋል።ይሁንና በጥልቀት የሚያስብ ግንዛቤ ያለው ሰው ጠንካራ ጎኑን፣ ባለልምዱም ተግባራዊ አቅሙን አቀናጅተው በቅንነት ቢስማሙ ትልቅ ለውጥ ማምጣት ይቻላል። በዚህ ጊዜ ግንዛቤ ያለው ሰው ለዛኛው ተግባሩን እየተከታተለለት እንዲያሻሽልና ከፍተኛ ደረጃ ላይ እንዲያደርሰው ያግዘዋል። ያ ካልሆነ ግን፣ ግንዛቤውን ተጠቅሞ ከ "ሀ" ጀምሮ የራሱን ልምድ ማካበት ቢጀምርና ቢሠራ የተሻለ ለውጥ ማምጣት ይችላል።ስለሆነም በቅንነት ተስማምቶ መተጋገዝ ከተፈለገ ብዙ መሥራትና አብሮ ትልቅ ደረጃ ላይ መድረስ ይቻላል። ያ ካልሆነ ግን፣ ሁሉም በየራሱ መሥራት ይችላል። ልክ ፍጹም ሰው እንደሌለ ሁሉ፣ ማንም ሰው በትክክለኛው መንገድ ላይ ሆኖ መልካም ለማምጣት
    Иллюстрация к посту канала « Abdurhman Oumer» عبد الرحمن بن عمر ዓብዱረሕማን ዑመርИллюстрация к посту канала « Abdurhman Oumer» عبد الرحمن بن عمر ዓብዱረሕማን ዑመር
  • « Abdurhman Oumer» عبد الرحمن بن عمر ዓብዱረሕማን ዑመር

    20 сент., 04:10изменён

    🎙በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር – አንድነት እና ሙብተዲዖች
  • « Abdurhman Oumer» عبد الرحمن بن عمر ዓብዱረሕማን ዑመር

    20 сент., 04:05

    переслано из @yusufasselafy

    በድምፅ #መረጃዎች የተጠናቀረ #አዲስ_ሙሐደራ 🎤🌿🎤🌿🎤🌿🎤🌿🎤🌿🌴 ርዕስ፦ 🏝 #አንድነት እና ሙብተዲዖች🪑 አቅራቢ፦ 🎙 በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር ከዑመር መስጂድ አላህ ይጠብቀው! 🎤🌿🎤🌿🎤🌿🎤🌿🎤🌿🔎 በትናንትናው ዕለተ-ጁምዓ ጥር 24 ቀን 2016 E.C በተዘጋጀው የዳዕዋ ፕሮግራም የቀረበ🌴 አዘጋጆች፦ ⚙ የወራቤ ዩኒቨርሲቲ ሰለፍዮች ጀመዓ➜ በሙሃደራው ✅ ስለ #ትክክለኛው አንድነት ☑️ ስለ ሙብተዲዖች አጭበርባሪነት ✅ ስለ ኢልያስ አህመድ ውዳሴ ☑️ ስለ ጀይላን ማንነት ከድምፁ
    855файл21Открыть в Telegram
  • « Abdurhman Oumer» عبد الرحمن بن عمر ዓብዱረሕማን ዑመር

    19 сент., 18:10изменён

    የሰሃቦች የሙስሊሞች ጠላት የሆነውን "ሰይድ ቁጥብን" አምጥቶ በመልካም ማውሳትና ማስተዋወቅ "የጭቅጭቅ ፈላጊነት" ትልቁ ቁንጮ ነው። t.me/Abdurhman_oumer/12728
  • « Abdurhman Oumer» عبد الرحمن بن عمر ዓብዱረሕማን ዑመር

    19 сент., 04:45изменён

    👉 በኢኽላስ እንጣር እንጂ ችግሩ ይቀየራል! — ማንኛውንም ነገር በሚዲያ ስንናገርና ስናደርግ ይሄን ነገር ለማስተካከል ብለን ንድፍ ሰርተን መሆን አለበት፤ (ለግል ለመታወቅ ሳይሆን) ለደዕዋው ይሄን ውጤት ለማምጣት የሚለውን ቀድመን አስልተን መሆን አለበት። ይሄ ከተሟላ በአላህ ፈቃድ ይሳካል፤ በጥሩ ማዘዝ ከመጥፎ መከልከልን ሳናመነታ እናድርገው እንጂ ብዙዎቹ የግድ ይቀየራሉ። አንዳንድ ያልታዩ የተደበቁ ያልዳኑ በሽታዎች ቁስላቸው ሲነካ የሚያገረሹ ቢኖሩም ወይም "ሳይጠሩ አቤት" የሚሉ "ሳያስታውሷቸው አለን" የሚሉ የክረምት አቧራ አስነስተው ሌላ አዲስ ዘዴ ያመጡ እንደሁ እንጂ፤ ብዙ ጊዜ "የበፊቶቹ ችግሮች" መልሰው እራሳቸው አይመጡም። የሚፈለገውም ይሄ ነው። ይሄ ከሆነልን "እኛ ተመስገን አልተመሰገን" "የሆነ ነገር አገኘን አላገኘን" እንዲስተካከሉ የተናገርንባቸው ችግሮች መስተካከላቸው እራሳቸውን አለመድገማቸው ያ በቂ ነው። وَإِنْ عُدتُّمْ عُدْنَا ۘ ብትመለሱም እንመለሳለን። [ ሱረቱ አል-ኢስራእ - 8 ]አንድነት ፈላጊ እንሁን፦ በእራሳችንም እንጣር፤ በሱና ውስጥ እስካሉ ድረስ የሌሎችንም ከፈቀዱ (መዘዝ ካላመጡ) እናስተዋውቅ፤ ካልፈቀዱም (መዘዝ እንደሚያመጡ ካስተዋልንም) መልካሙን በተዘዋዋሪ እናበረታታ። አደራ ከወገንተኝነት እንራቅ።ተከሳቾችን መልካም ጎናቸውንም በማየት "አላህን ማመስገንን" በማስቀደም፤ ሲጠና ብቻ መልካምና ተገቢ በሆነ ተግሳጽ ማስተካከል እንዳለብን እናስታውስ። የእኛ ድርሻ የተሻለ ለማድረግ መታገል ነው፤ ፍጹም መፍትሔ ማምጣት ግን የአላህ ስልጣን ነው። "እውነት
    Иллюстрация к посту канала « Abdurhman Oumer» عبد الرحمن بن عمر ዓብዱረሕማን ዑመርИллюстрация к посту канала « Abdurhman Oumer» عبد الرحمن بن عمر ዓብዱረሕማን ዑመር
    1,630521Открыть в Telegram
  • « Abdurhman Oumer» عبد الرحمن بن عمر ዓብዱረሕማን ዑመር

    18 сент., 16:55

    переслано из @abu_mehreen

    ኢብኑ ምነወር የድሮ ቢሆን ሙሐመድ ሐሚዲን ላይ ነበረ ረድ ሚሰጠው አሁን ግን እሱን ትቶ ሰይድ ቁጥብ ላይ ይናገራል ። ሰለፍዮች ዘንድ የሰይድ ቁጥብ ነገርኮ ጥያቄ አይፈጥርም ችግሩ ማነው ሀገራችን ላይ የሰይድ ቁጥብ ተከታይ የሚለው ነው።የድሮ ሳዳት ቢኖር ሙሐመድ ሐሚዲን በዚህ ልክ እንደፈለገ ሲሆን ተከታትሎ ምላሽ ይሰጥ ነበረ። አሁን ግን ጭልጥ ያለ እንቅልፍ ተኝቷል።እነዚህ ልጆች የገቡበት የመሟሟት መንገድ በዚህ ብቻ መንቃት ይቻላል።ከመተኛታቸውም በላይ ያልተኛው ለማስተኛት የምያረጉት ትግል ነው የበለጠ ምሳዝነው።ኢብኑ ምነወርና ሳዳት ላይ ሲነገር ደማቹ ሚፈላ ወጣቶች ማወቅ ያለባቹ ነገር እኛ ከእናንተ በበለጠ እነዚህ ሰዎች የምናውቃቸው መሆኑ ነው።ከድሮ ጀምረን የዳእዋ አካሄዳቸው ስለምናቅ ነው መቅለጣቸው ፍንትው ያለልን።እናንተም ካልገባቹ ወደ ቀድሞ አቋማቸው ተመለሱና ምን አይነት ነበሩ ብላቹ ተመልከቱ።
    1,120178221Открыть в Telegram
  • « Abdurhman Oumer» عبد الرحمن بن عمر ዓብዱረሕማን ዑመር

    18 сент., 16:49изменён

    «ስትረጋጋ አስተውለህ አነጣጥረህ ታያለህ!» t.me/Abdurhman_oumer/12721
  • « Abdurhman Oumer» عبد الرحمن بن عمر ዓብዱረሕማን ዑመር

    18 сент., 13:03

    https://t.me/bilalmesji
    Иллюстрация к посту канала « Abdurhman Oumer» عبد الرحمن بن عمر ዓብዱረሕማን ዑመርИллюстрация к посту канала « Abdurhman Oumer» عبد الرحمن بن عمر ዓብዱረሕማን ዑመር
  • « Abdurhman Oumer» عبد الرحمن بن عمر ዓብዱረሕማን ዑመር

    18 сент., 11:47

    переслано из @abdulham

    🔗አዲስ (የዐቂዳ) ደርስ🔊“«ኣላኡላህ ፊ መካነቲ ላ ኢላሀ ኢለሏህ»”✅ ደርስ ክፍል (1)✍ ጸሀፊ፦ “ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል ለተሚይ”🎙 በጸሓፊው በሸይኽ አል-ለተሚይhttps://t.me/abdulham/2878 https://t.me/abdulham/2878
  • « Abdurhman Oumer» عبد الرحمن بن عمر ዓብዱረሕማን ዑመር

    18 сент., 11:47

    переслано из @abdulham

    📚 ቀጣይ የሚወጣው ኪታብ የሸይኹ የራሳቸው ስራ የሆነው «ኣላኡላህ ፊ መካነቲ ላ ኢላሀ ኢለሏህ» ይሆናል ኢንሻ አሏህ !
  • « Abdurhman Oumer» عبد الرحمن بن عمر ዓብዱረሕማን ዑመር

    18 сент., 11:37

    переслано из @abdurhman_oumer

    የሙሐመድ ሓሚዲን የተለመደ እውነትን በውሸት መቀላቀል ድምፁን በዚህ ሊንክ ታገኙታላችሁ👇👇 t.me/Abdurhman_oumer/11819 ሱፍዮች እኛን አያከ. fፍ.ሩም ቢባልኳ እኛን ካ.fፊ.ር አለ ማለታቸው የሚሰሩት ሺርክ በነሱ ስም በነሱ መንገድ በነሱ በከፈቱት በር የሚጠፋው ዲን እኛን ከማ.ክf.ፈር ይተናነሳልን? ወይስ ለዲኑ ሳይሆን ኢኽዋኖች ለራሳቸው ነው የሚጨነቁት? የሚለው ላይ መልሱ ይገኛል። ይህ ግለሰብ በምትሰሙት ድምፅ ሱፍዮችን በመልካም ነገር ሁሉ ጠቃቀሰና የከፋ ይክፋው ይሄ ነው እውነታው ይላል። እውነታው ይሄ ሆኖ ሳይሆን መሪያችሁም በግልፅ እንዳስቀመጠው የእናንተ እውነታ ሱፍይ ስለሆነ ነው። በሐቅ ላይ ሆኖ መሳሳትና የጥመት ቡድን መሆን ምን አገናኘው? የሰው ልጅ ተሳሳች ነው በሚል ከተዘጋማ ለስልጣን ብላችሁ የምትፋተጓቸው አህባሾችም ሰው ናቸው ስህተታቸው ብቻ ተጥሎ እንቀበላቸዋል፣ እንወዳቸዋል ሊባል ነው? ነዑዙቢላህ! በእርግጥ ይህችንማ "ትታነቃላችሁ እንጅ" አትሏትም። ምክንያቱም የጥቅማጥቅም የስልጣን የመሪነት ጉዳይ ናት.አሃ! ደግሞ "አዋቂነትና የአላዋቂነት" ጉዳይን ጠቅሶ የተለመደ ሰዎችን የማታለያ ምሽጋቸው ውስጥ ይገባል። ጉዳዩ በመረጃ ካልሆነ ከእገሌ በልጠህ ነው ወይ? በሚል ታፒላ ከሆነ ነገሩ፣ እናንተ ከሽታቸው የማትደርሱባቸው የእዚሁ ሀገር ተወላጅ የሆኑት ኢትዮጵያዊ ዓሊም ሸይኽ ሙሐመድ አማን አል ጃሚን ለመሳሌ እንጥቀስ የሱፍያን ሁኔታን በአይን እንደሚታይ አድርገው ሲገልጹ قال الشيخ العلامة محمد أمان الجامي رحمه الله: «لا نعرف أن المسلمين
    Telegram« Abdurhman Oumer» عبد الرحمن بن عمر ዓብዱረሕማን ዑመር
  • « Abdurhman Oumer» عبد الرحمن بن عمر ዓብዱረሕማን ዑመር

    17 сент., 17:34изменён

    አየ ሙመይዓዎች — ጊዜው ሲቆይ ሰው ስለተከተላችሁ መናገር ስለቻላችሁ እውነት ላይ እንደሆናችሁ ልባችሁ ላይ እርግጠኝነት ተፈጠረላችሁ ማለት ነው በቃ? ወይስ እርግጠኞች እንደሆናችሁ ለማስመሰል ልትጣጣሩ ነው?ጉዳዩ እንዲህ ነው፦ አንድ ወንድም "ቂርኣት የሚያስቀራበትን" አያይዞ በቻናላቸው ማስታወቂያ እንዲታይ አደረገ የሚል ሲሆን፤ በእርግጥ ስህተት ከሆነ ስህተት ነው ሊባል ይችላል፤ ግን ስህተት የሚሆነው “ያለ ፈቃድ ተደረገ” በሚለው ሊሆን ይችላል እንጂ እራሳቸውን እንደ ደህና የሚገልጹበትና ሌላው ነገራቸው ግን ከልብ ይገርማል። t.me/Abdurhman_oumer/12712
    Иллюстрация к посту канала « Abdurhman Oumer» عبد الرحمن بن عمر ዓብዱረሕማን ዑመርИллюстрация к посту канала « Abdurhman Oumer» عبد الرحمن بن عمر ዓብዱረሕማን ዑመር
  • « Abdurhman Oumer» عبد الرحمن بن عمر ዓብዱረሕማን ዑመር

    16 сент., 18:44изменён

    ጉዳዩ የኢማን ጉዳይ ነው! — አማኞች ከሆን የካዕባ ጉዳይ፣ የሰሃቦች ጉዳይ፣ የተውሒድ እና የሱና ጉዳይ ከሁሉም ነገር ይበልጥብናል። — በኢኽላስ እንጣር! ዱዓ እናድርግ! — ይህም በተግባር ሲገለጽ፦ አሁን የሚወራው በቅዱሱ ስፍራ አደጋ ሊፈጥር የነበረውንና ለአምልኮ የተሰበሰቡትን አማኞች ቀይ መስመር ውስጥ አስገብቶ የነበረውን ጥቃት ሳዑዲ ተከላክላለች፤ አላህ ይጠብቃት። ካዕባን አላህ ይጠብቅልን። ከማለት እንዴት እንሳሳል?ከወቅታዊዩ ጉዳይም ውጭ የሁል ጊዜ ዱዓ፦ የሰሃቦችን ጠላት፣ እንዲሁም በዓልይ፣ በሑሰይን፣ በዘይድ መማጸን የመሳሰሉ ከባድ ኩፍር/ሺርክ የሚፈጽሙ ከሱና ጋር የሚቃረኑ አካላቶችን የተውሒድ እና የሱና ተፃራሪዎች የሆኑትን አላህ ተገቢውን ዋጋ ይስጥ ከማለት አናመንታ! — t.me/Abdurhman_oumer/12711
    Иллюстрация к посту канала « Abdurhman Oumer» عبد الرحمن بن عمر ዓብዱረሕማን ዑመርИллюстрация к посту канала « Abdurhman Oumer» عبد الرحمن بن عمر ዓብዱረሕማን ዑመር
  • « Abdurhman Oumer» عبد الرحمن بن عمر ዓብዱረሕማን ዑመር

    16 сент., 05:55изменён

    ከኡስታዝ ዱርዬ ይሻላል!? — ይሄ አባባል በሚዲያ እየተነገረ መሆኑ በተደጋጋሚ ይወራበታል። ጸሐፊዎች በፕሮፋይል ቢታዩም "በጥልቁ ስሌት ግን" ማን ይጻፈው? ምን ታልሞበት ይጻፍ? አላህ ያውቃል እንላለን። —ከካፊር እስከ ማንኛውም ፖለቲከኛ ግፊት የተጻፈ ሊሆን ይችላል። — ማንም ቢጽፈው በምን መልኩ መያዝ እንዳለበት ማስቀመጥ ነው የኛ ሥራ። በ... ነጥቦች እንየው። ሁለቱ ነጥቦች “እውነትም ከሆነ!” የሚሉ ናቸው። 1. እውነትም ሴትን የሚበድል ከሆነ እራሱን ይተሳሰብ። የጉዳዩ ከባድነት ስላለው ነው እንዲህ ሁሉም አይነት አላማ ያለው ሰው ሁሉ ሩጦ ሲገባበትና በየአላማው ሲጠቀመው የምናየው። ከአላህ ዘንድ ደግሞ የባሰ ነው። ስለዚህ የቱንም ሳይመለከት እራሱን በመመርመር በተቻለው ከበደል ላለመቅረብና መልካም ለማድረግ ይጣር። — ሁለቱንም ፆታዎች ይመለከታል (አላህ በሚያውቀው አንዱ ለአንዱ መልካም ይሁን) — ስለዚህ፦ ሴትን በመበደል ይሁን በሌላ በኩል በሐራም ፍላጎት ከሴት ጋር መላፋት፣ በሴት መፈተን፣ አዋቂ የሚባለው ሰው ቢሆንኳ ከተገበረው እራሱን ሊፈትሽና ሊያስተካክል ተገቢ የሆነ ነገር ነው። 2. "ደረሳ" "ኡስታዝ" ሆኖ ፈጣን ንቁ ካልሆነ፣ ባለው ነገርና በቻለው ንጉሥ እራሱን ማስከበር የሚችል ወንድ ካልሆነ፣ አሁንም ፈጥኖ ሊነቃና ለዚሁ ተዘጋጅተው ከቆሙት "ዱርዬ" ከሚባሉ ሰዎች ያነሰ እንደሆነ ተደርጎ እንዳይታይና ዲኑን እንዳያስወቅስ ሊዘጋጅ ይገባል። ሊነቃባቸው ከሚገቡ ነገሮች፦ (የዲን ሰው) ምክር አታብዛ፦ አፍህን ቀንስ። ሴት የደዕዋ መድረክ ፊት ለፊት እንደተቀመጡ ሰዎች ወይም እንደ ሚዲያ ተከታታዮች
    Telegram« Abdurhman Oumer» عبد الرحمن بن عمر ዓብዱረሕማን ዑመር
    1,3207322Открыть в Telegram