gram news
Аватар канала قَنَاةُ أَبِي عَمَّارْ لِنَشْرِ السُّنة والتَّوحِيد

قَنَاةُ أَبِي عَمَّارْ لِنَشْرِ السُّنة والتَّوحِيد

@abu_amar_mohammed

وَتَزَوَدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ

ПроектыARРелигия

5,090подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • قَنَاةُ أَبِي عَمَّارْ لِنَشْرِ السُّنة والتَّوحِيد

    22 сент., 16:43

    ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።📝 ጥያቄጂብሪል ዐለይሂ ሰላም ስንት ክንፎች አሉት ?
  • قَنَاةُ أَبِي عَمَّارْ لِنَشْرِ السُّنة والتَّوحِيد

    22 сент., 06:16

    📢ታላቅ የነፍስ አድን ጥሪ ለወንድማችን መስዑድ አወልይህ በፎቶ ላይ የምትመለከቱት ለጋ ወጣት ወንድማችን መስዑድ አወል ይባላል። የ16 አመት ልጅ ሲሆን ተወልዶ ያደገው በኦሮሚያ ልዩ ዞን ከሚሴ ከተማ ሲሆን እንደማንኛውም ሰው ህይወቱን ለመለወጥ በማሰብ ከቤት ከወጣ ወር ከአስራ አምስት ቀን ሆኖታል እሱም ወደ ሳዑዲ ለመሄድ በበረሃ ጉዞ የጀመረ ቢሆንም አሏህን በማይፈሩ እና አጭበርባሪ ደላሎች አማካኝነት ወደ ሊቢያ የወሰዱት ሲሆን፣አሁን ላይ በከፍተኛ ሁኔታ ታስሮ እና ተዘቅዝቆ እየተደበደበ ህይወት ውጭ ህይወት ግቢ ላይ ይገኛል።ለዚህ ወንድማችን አጋቾች የጠየኩት ገንዘብ ሶስት ሚሊየን(3,000 000) ብር ቢሆንም ቤተሰብ ያለውን በሙሉ አሟጦ 500 000 ሺ ብር አጊንተዋል።ነገር ግን አጋቾቹ ሙሉው ገንዘብ የማይገባላቸው ከሆነ ወንድማችንን እንደሚገሉት እየነገሩን ይገኛሉ። እና የተከበራቹህ የሱና ወንድም እህቶቸ የተቻላችሁን በማድረግ ወንድማችንን ከሞት ቤተሰቡን ደግሞ ከጭንቀት ትገላግሉን ዘንድ በአሏህ ስም ሁላችሁም በቻላችሁ አቅም እንድትረዱን እንጠይቃቹሀለን።ባረከሏሁ ፊኩም!🔹ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት👇 1000365388184 ስም፡Saliha Hassen Endris🔹ደውለው ስለልጁ ሁኔታ ለመጠየቅና ለመርዳት የቤተሰብ ስልክ 📞 0945697003 📞 0943725521
    Иллюстрация к посту канала قَنَاةُ أَبِي عَمَّارْ لِنَشْرِ السُّنة والتَّوحِيدИллюстрация к посту канала قَنَاةُ أَبِي عَمَّارْ لِنَشْرِ السُّنة والتَّوحِيدИллюстрация к посту канала قَنَاةُ أَبِي عَمَّارْ لِنَشْرِ السُّنة والتَّوحِيد
  • قَنَاةُ أَبِي عَمَّارْ لِنَشْرِ السُّنة والتَّوحِيد

    20 сент., 20:40

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاتةነገ ኢንሻአላህ ሠኞ ነው የቻለ የፁም ያልቻለ ያስታውስፆም_መፆም _በኢባዳ ላይ ጥንካሬ ይሰጣል ነፍስን _ከመጥፎ _ነገርሁሉ ያፀዳታል_ ወዴመልካም እድ ትንሳሳ ያደርጋታልለሰዉነት _አካል ጥንካሪ ይሰጣል ጥቅሞቹ ብዙናቸው _ እንፁመው 🥀 ኢንሻአላህ
    Иллюстрация к посту канала قَنَاةُ أَبِي عَمَّارْ لِنَشْرِ السُّنة والتَّوحِيدИллюстрация к посту канала قَنَاةُ أَبِي عَمَّارْ لِنَشْرِ السُّنة والتَّوحِيد
  • قَنَاةُ أَبِي عَمَّارْ لِنَشْرِ السُّنة والتَّوحِيد

    19 сент., 12:50

    переслано из @ibnumunewor

    "እኛ ከአቡበክር፣ ከዑመር እና ከዓኢሻህ ጋር ጦርነት ላይ ነው ያለነው" ይላል ይሄ ሑሢ። አዎ ጥላቸውና ጥላቻቸው የዐሊይን ስልጣን ነጥቀዋል ከሚሏቸው ኸሊፋዎች፣ ከነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰላም ሶሐቦች እና እነሱን ከሚወዱ ሱኒ ሙስሊሞች ጋር ነው። አንዳንድ ሞኞች ግን ጦርነቱ የሃይማኖት አይደለም ይላሉ። ጦርነቱ የሃይማኖት እንደሆነ ራሳቸው ሑሢዮቹ በቃልም በተግባርም ደጋግመው አሳይተዋል። በርካታ የሱኒ መስጂዶችን አጥቅተዋል፣ መጨፈሪያ አድርገው አርክሰዋል። ከደማጅ እነ ሸይኽ የሕያን እና ተማሪዎቹን አፈናቅለዋል። ከመሪዎቹ ጀምሮ የነብዩን ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰላም ሶሐቦች ባደባባይ ዘልፈዋል። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
  • قَنَاةُ أَبِي عَمَّارْ لِنَشْرِ السُّنة والتَّوحِيد

    18 сент., 02:44изменён

    اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، وَبَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، فِي الْعَالَمِينَ إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ.https://t.me/Abu_Amar_Mohammed
    531видео11Открыть в Telegram
  • قَنَاةُ أَبِي عَمَّارْ لِنَشْرِ السُّنة والتَّوحِيد

    17 сент., 11:59

    📢ለሳውዲ አረቢያ የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን በሙሉ 🇸🇦🇪🇹ወደ ኢትዮጵያ ገንዘብ (ሀዋላ) መላክ ለምትፈልጉ ወገኖች፣ አሁን ምቹ እና ደስ የሚል አጋጣሚ ተዘጋጅቷል።💸 ሀዋላዎቻችሁን በታማኝነትና በአግባቡ ለመላክ🤝 አቡ አማር አገልግሎት ሊሰጣችሁ ዝግጁ ነው👾 ፈጣን አገልግሎት 👾 ታማኝ አሰራር 👾ቀላል እና ምቹ መንገድየቤተሰብዎን እና የሚወዱትን ሰው ፍላጎት በቀላሉ ያሳኩ። 📍ለተጨማሪ መረጃ ከታች ባለዉ Username ያናግሩን።🕊@Abi_Amarr🌿 እምነት፣ ታማኝነት እና ፈጣን አገልግሎት ከአቡ አማር ያገኛሉ! 🌿ለተጨማሪ መረጃ ጉረባችንን ይቀላቀሉ....
    Иллюстрация к посту канала قَنَاةُ أَبِي عَمَّارْ لِنَشْرِ السُّنة والتَّوحِيدИллюстрация к посту канала قَنَاةُ أَبِي عَمَّارْ لِنَشْرِ السُّنة والتَّوحِيد
  • قَنَاةُ أَبِي عَمَّارْ لِنَشْرِ السُّنة والتَّوحِيد

    16 сент., 21:05

    السلام عليكم ورحمه الله وبركاتهለትውስታ ያክል ነገ ሐሙሥ ነው ... የቻለ ይፁም ያልቻለ ለሚችል ያስታውስረበና ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሏህ ያግራልን
    Иллюстрация к посту канала قَنَاةُ أَبِي عَمَّارْ لِنَشْرِ السُّنة والتَّوحِيدИллюстрация к посту канала قَنَاةُ أَبِي عَمَّارْ لِنَشْرِ السُّنة والتَّوحِيد
  • قَنَاةُ أَبِي عَمَّارْ لِنَشْرِ السُّنة والتَّوحِيد

    16 сент., 19:45

    ስለ ሰይዪድ ቁጥብ ተከታታይ ~ ክፍል አንድ፦ የሰይዪድ ቁጥብን ኻሪጂነት እና ህዝበ ሙስሊሙን በጅምላ ከኢስላም ማስወጣቱን የሚመለከት ነው። = የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
  • قَنَاةُ أَبِي عَمَّارْ لِنَشْرِ السُّنة والتَّوحِيد

    16 сент., 11:21

    переслано из @yelbnu_munewor_dawa_magia

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን መልዕክቱ ምንድነው?ፉዶይል ኢብኑ ዒያድ አንዱን ሰው እንዲህ ሲል ጠየቀው፦كم أتت عليك؟قال: ستون سنة.قال: فأنت منذ ستين سنة تسير إلى ربِّك توشك أن تبلُغ.فقال الرجل: إنّا لله وإنّا إليه راجعون.فقال الفضيل: أتعرف تفسيره؟ تقول: أنا لله عبد.. وإليه راجع.. فمن عَلِمَ أنَّه لله عبد.. وأنَّه إليه راجع فليعلم أنَّه موقوفٌ.. ومن علم أنه موقوف.. فليعلم أنَّه مسؤول.. ومن عَلِمَ أنَّه مسؤولٌ.. فليُعِدَّ للسؤال جواباً.فقال الرجل: فما الحيلةقال: يسيرة.فقال الرجل: ما هي؟
  • قَنَاةُ أَبِي عَمَّارْ لِنَشْرِ السُّنة والتَّوحِيد

    16 сент., 11:18

    ⚠️ አስተውሉ❗️በእስልምና የመጀመሪያው ኸሊፋ ማን ነው?
  • قَنَاةُ أَبِي عَمَّارْ لِنَشْرِ السُّنة والتَّوحِيد

    16 сент., 01:49

    переслано из @nuredinal_arebi

    ⭕️የጓደኝነት ረቂቅ ሚስጥር!!⭕️ ----------------------------------«ወንድማለም በምን ሁኔታ ላይ ሆነህ ይሆን⁉️ ሰሞኑን በጣም ናፈቅከኝ ስልክ አታነሳም በምን ላግኝህ ሁሌም እወድሀለሁ አሏህ ይጠብቅህ ኮከቤ!!»♦️«ማድረግ የምችለው ዱዐዕ ነው አስታውስሀለሁ..አሏህ ወደ ደዕዋው እንድመልስህ እፀልያለሁ»👉ጓደኝነት ማለት፦ከአሏህ የሚሰጥ ግሩም ገፀ-በረከት ነው ይህ መልካም ትስስር ከዱንያ እስከ አኸይራ የሚሻገር ረቂቅ ጥምረት ሲሆን ብዙወቻችን አልተረዳነውም።👉ጓደኝነት ብዙ አይነት ነው።❶ንፁህን የሆነ ጓደኝነት ልክ እንደ አየር ያስፈልግሀል።❷►ልክ እንደ ምግብ አንዳንዴ በደስታ በፍቅር የምትመገበው እና አንዳንዴ ደግሞ ባይጥምም ለረሀብ ማስታገሻ የምትጠቀመው አለ።❸►እንደ መዳኒትም እየመረረህ እየጎመዘዘህ ግን መዳኒት ነውና ህመሙን ምሬቱን ችለህ ጨክነህ የምትውጠው ጓደኛ አለ።❹እንደ አስካሪ መጠጥ የሆነም ጓደኛ አለ ሁሌ የሚንገዳገድ ከጥቅሙ ጉዳቱ የሚያመዝን ግን ጥቅምም ያለው ግን ጉዳቱ ፅዩፍ የሆነ ጓደኛ አለ።⭕️► ከየትኞቹ እንደሆንክ ጓደኛህን በግልፅ ጠይቀው እሽ⁉️
  • قَنَاةُ أَبِي عَمَّارْ لِنَشْرِ السُّنة والتَّوحِيد

    14 сент., 18:34

    ጥቆማ 1 🧕ስም፦ ⤵ ኡሙ ፈውዛን ሶፊያ ቢንት አብደሏህ 🔗 የቻናል ሊንክ፦⬇ https://t.me/Asselefya3 🔗 ድጋፍ መስጫ ሊንክ ⬇ = t.me/FKR_ESKE_JENET/13513
  • قَنَاةُ أَبِي عَمَّارْ لِنَشْرِ السُّنة والتَّوحِيد

    14 сент., 05:57

    አላህ ያወቀው፣ ሰው ባያውቀው ምን ሊያጣ? ~ የነሃወንድ ጦርነት የተካሄደው በኸሊፋው ዑመር ብኑል ኸጣብ ረዲየላሁ ዐንሁ ዘመን ነው። ጦርነቱ የተካሄደው ከፋርስ ጦር ጋር ነው። በዚህ ጦርነት ሙስሊሞች ትልቅ ድል ነበር የተጎናፀፉት። የድሉ ዜና ዑመር ዘንድ ሲደርስ በጦርነቱ የሞቱ ሙስሊሞችን ስም ይጠይቃሉ። ታዋቂ የሆኑትን ሰዎች ከዘረዘረላቸው በኋላ "ሌሎቹ አሚረል ሙእሚኒን የማያውቃቸው ተራ ሰዎች ናቸው" አላቸው አንዱ።ዑመር እንዲህ እያሉ ማልቀስ ያዙ፦"አሚረል ሙእሚኒን ባያውቃቸው ምን ሊጎዳቸው? ነገር ግን አላህ ያውቃቸዋል። በሸሂድነትም አክብሯቸዋል። ከዚህ በኋላ የዑመር ማወቅ ምን ሊሰራላቸው?!"[አልቢዳያ ወኒሃያ፡ 10/124] = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
  • قَنَاةُ أَبِي عَمَّارْ لِنَشْرِ السُّنة والتَّوحِيد

    13 сент., 05:25

    переслано из @sunnawave

    ታላቅ የዳዕዋ እና የኒያ ፕሮግራምርዕስ: በሰዓቱ የሚገለፅ ይሆናል (ኢንሻ አላህ)ተጋባዥ እንግዶቻችንዑስታዝ አቡ አዩብ ዑስታዝ አቡ ሂበቱላህ ዑስታዝ አብዱሰላም ዑስታዝ ኢብኑ ሀሰን ዑስታዝ አቡ አነስ ኦሳማፕሮግራሙን የሚመሩልን ወንድሞችወንድም አቡ ሀይደር አሊይ — ከቁርአን ግብዣ ጋር (ኢንሻ አላህ) ወንድም አቡ ሁዘይፍ ወንድም አቡ ማሂ ወንድም ኑረዲን አል-ዐረብየፕሮግራሙ ሰዓትና ቀን
    Иллюстрация к посту канала قَنَاةُ أَبِي عَمَّارْ لِنَشْرِ السُّنة والتَّوحِيدИллюстрация к посту канала قَنَاةُ أَبِي عَمَّارْ لِنَشْرِ السُّنة والتَّوحِيد
  • قَنَاةُ أَبِي عَمَّارْ لِنَشْرِ السُّنة والتَّوحِيد

    12 сент., 09:10

  • قَنَاةُ أَبِي عَمَّارْ لِنَشْرِ السُّنة والتَّوحِيد

    11 сент., 17:11изменён

    💐 ውዷ እህቴ የእውነተኛ ጓደኛ ምርጫ ❗️ ስትቆጪ የቻለችሽ በሌለሽበት ክብርሽን ያስጠበቀችልሽ ሲከፋሽ ያሳቀችሽ አብሽር ያለችሽ አኼራሽን የምታስታውስሽ እውነተኛ ጓደኛ ይቺ ናትና አጥብቀሽ መያዝ አለብሽ። እውነተኛ ጓደኛ ከነፍስ የተሻለ መልካም ነውና!! ምርጥ ጓደኛ አላህ ይወፍቀን🤲🍃https://t.me/Abu_Amar_Mohammed🍃https://youtu.be/CuBTgg1gaEM?si=xEoyyJbwpYAQvoU_
    Иллюстрация к посту канала قَنَاةُ أَبِي عَمَّارْ لِنَشْرِ السُّنة والتَّوحِيدИллюстрация к посту канала قَنَاةُ أَبِي عَمَّارْ لِنَشْرِ السُّنة والتَّوحِيد
  • قَنَاةُ أَبِي عَمَّارْ لِنَشْرِ السُّنة والتَّوحِيد

    11 сент., 12:53

    переслано из @ibnuseida

    ማሳሰቢያ ❌❌ለቻናል ባለቤቶች በሙሉ wave ስትገቡ እያያችሁ ግቡ እባካችሁ በስመ waver ቻናላችሁ የኢኸዋን እና ተክፊር ሀጃዊራ ቅልቅል ያለ ነገር እየተለቀቀ ነው ያለው እኛ በነፃ wave የምናሳድገው ጥርት ያለ ዳዕዋ በሰለፎች መንገድ ታሰፋፋላችሁ በሚል ነው ። ካልሆነ ምን ጥቅም አለው ሰለዚህ ቻናላችሁ ላይ የሚለቀቅ wave ከሱና የወጣ ከሆነ ከእኛ Wave የምናስወጣ መሆኑን እንገልፃለን ።እስከ አሁን ጥርት ያለ የሱና ሰዎችን የሰበሰቡት ከእኛ ውጭ አንድ ነው የማቀው ሌላው እጂግ የተበላሸ ነው ። ሰለዚህ እናተርፋለን እያልን እንዳንከስር ልብ እንበል።ከታች ያሉትን ሁሉቱን waver ለመጠቀም ሞክሩ ። 👇👇👇@Darutewhiid_wave@Selefya_wave
  • قَنَاةُ أَبِي عَمَّارْ لِنَشْرِ السُّنة والتَّوحِيد

    11 сент., 12:06изменён

    https://t.me/Abu_Amar_Mohammedhttps://t.me/Abu_Amar_Mohammed
  • قَنَاةُ أَبِي عَمَّارْ لِنَشْرِ السُّنة والتَّوحِيد

    11 сент., 10:36

    https://t.me/A1R2O3A4
    Telegram" قُلِ ادْعُوا اللَّهَ أَوِ ادْعُوا الرَّحْمَنَ أَيًّا مَا تَدْعُوا فَلَهُ الْأَسْمَاءُ الْحُسْنَى وَلَا تَجْهَرْ بِصَلَاتِكَ وَلَا تُخَافِتْ بِهَا وَابْتَغِ بَيْنَ ذَلِكَ سَبِيلًا " سورة الإسراء 110 💓ለማንኛውም አስተያየት @Abu_Haramain_Bot ይጠቀሙ (ያድርሱን)
  • قَنَاةُ أَبِي عَمَّارْ لِنَشْرِ السُّنة والتَّوحِيد

    11 сент., 08:23

    348видео2Открыть в Telegram