Последние посты

አል ቀመር ሚድያ
22 сент., 11:33
переслано из @al_beyan_midya
∴ ════ ∴ ❈ ∴ ════ ∴ ◇ሽቶ◇ ───※ ·❆· ※───ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦﴿أيما امرأةٍ استعطرتْ فمرتْ على قومٍ ليجدوا من ريحِها فهي زانيةٌ﴾“#ሽቶ ተቀብታና መዓዛው እንዲያውዳቸው አስባ በሰዎች አጠገብ የተላለለፈች ማንኛዋም ሴት #ዝሙተኛ ነች።”📚 ነሳዒ ሶሂህ ብለውታል: 5141════════ ✥.❖.✥ ════════ከዘይነብ አሰቅፊ ተይዞ: ከአብደላህ ቢን መስዑድ ሴቶች ውስጥ አንዷ ነች ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል ትላለች፦﴿إذا خرجتْ إحْداكنَّ إلى المسجدِ فلا تقْرَبنَّ طِيبًا.﴾“አንዳችሁ ወደ መስጂድ በምትሄዱ ግዜ #ሽቶ የተቀባችሁ እንደሆነ ወደ #መስጂዱ_አትቅረቡ።”
አል ቀመር ሚድያ
22 сент., 04:52
✍……አዲስ የተጠናቀቀ ደርስ/ ትምህርት 📚 مائة حديث 💺 للأخ المفضال الداعي إلى الله أبي معاذ البتاجري حفظه الله تعالى📚 አዳብ አል ሙስሊማ💺 በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ. አል ቡታጀሪ👌👉 በ 22 ሪከር ተጠናቀቀ👍 ድምፁን ለማግኝት👇👇 https://t.me/alburujislamawimedia/971
አል ቀመር ሚድያ
21 сент., 20:19



አል ቀመር ሚድያ
21 сент., 14:33
переслано из @sualek8

አል ቀመር ሚድያ
21 сент., 14:14
⚡قصيدة ترحيبية بفضيلة الشيخ المبارك/ أبي عبدالله محمد بن أحمد العنسي حفظه الله تعالى ورعاه/📎كلمات وأداء الأخ/ عبدالله بن عبدالكريم الحبشي حَفِظَه الله تَعَالى📍وكانت في دار الحديث السلفية بمسجد الأنصار (أديس أبابا عاصمةالحبشة) بين مغرب وعشاء ليلة الإثنين الموافق (١٠/ربيعالآخر/١٤٤٨هـ)⌚️4:03⌚️👌🏻ننصح بتحميلها ونشرها فالدال على الخير كفاعلهhttps://t.me/AlEmanhabssha
አል ቀመር ሚድያ
21 сент., 04:31
переслано из @sualek8
♻️♻️♻️♻️ ይህ ቻናል ኢስላማዊ ጥያቄ የሚለቀቅበት ነው፣ገብታቹህ ተጠቀሙ፣ ለሌሎችም ሼር አድርጉት🛍👇 https://t.me/c/1977664420/2841
አል ቀመር ሚድያ
20 сент., 19:02
переслано из @sualek8

አል ቀመር ሚድያ
20 сент., 12:50
переслано из @sualek8

አል ቀመር ሚድያ
20 сент., 04:05изменён
✍......ሙከራህን ቀጥል አትሸበር ጓዴ አሁን የምልህን አዳምጠኝ ቆይ አንዴትላንትን የሰጠህ ዛሬን ያኖርህን እዴት ትረሳለህ ሁሉን የሰጠህን ፈጣሪህን ይዘህአትደንግጥ ወንድሜ ሞክር በድጋሜ አሁን ተራህ ደርሶ ሊሆን ስለሚችል ሙከራህን ቀጥል♻️https://t.me/abu_muaz_ibrahim/8375
አል ቀመር ሚድያ
19 сент., 12:48
переслано из @sualek8

አል ቀመር ሚድያ
19 сент., 12:48
переслано из @sualek8

አል ቀመር ሚድያ
19 сент., 04:06изменён
ሃላል ገቢ ኑሮት ብዙ ጊዜውን በኢባዳ ላይ ሚያሳልፍ ሰው ያስቀናኛል።!
አል ቀመር ሚድያ
18 сент., 12:14изменён
⛰تسجيلات- فرقان السلفية -في بلاد الحبشة -يسرها أن تقدم لكم هذه المادة:💫 خطبة الجمعة 💫بعنوان ♻️فضل صلاة الجماعة♻️🥏للأخ الفاضل الداعي إلى الله أبي معاذ إبراهيم بن علي الحبشي حفظه الله تعالى ورعاه📟المدة الزمنية ٨:٠٠٢🕹سجلت في دار الحديث السلفية بمسجد الفرقان (في بلاد مناكرى ) الموافق( ٧/ربيع الآخر ١٤٤٨هـ)📲👉👇
አል ቀመር ሚድያ
18 сент., 12:05изменён
⛰تسجيلات- فرقان السلفية -في بلاد الحبشة -يسرها أن تقدم لكم هذه المادة:💫 خطبة الجمعة 💫بعنوان ♻️فضل صلاة الجماعة♻️🥏للأخ الفاضل الداعي إلى الله أبي معاذ إبراهيم بن علي الحبشي حفظه الله تعالى ورعاه🥏💫የአማሪኛ ትርጉም ነውየጁምዓ ኹጥባ፣💫የጀማአ ሶላት ያለው ደረጃይደመጥ ሼር ይደረግ💺በታላቁና በተወዳጁ ወደ الله ተጣሪ በሆነዉ ኡስታዝ አቢ ሙዓዝ. ኢብራሂምቢን አሊ الله ይጠብቀው_📟المدة الزمنية ٢٥:٣٩
አል ቀመር ሚድያ
17 сент., 11:44
👌👆


አል ቀመር ሚድያ
17 сент., 06:34изменён
✍......በይቱላህበይቱላ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ታቃላቹህን?አጠር ባለ መልኩ በይቱላ ማለት የአላህ ቤት ማለት ነው፣ታዳ የአላህን ቤት እኔና አንተ እሱና እሱ አንቺና አንቺ እሷና እሷ አይደለም የምንጠብቀው፣የቤቱ ባለቤት, እራሱ الله ነው የሚጠብቀው፣እኛ እራሳችንን እንጠብቅ አላህ ንብረቱን ይጠብቃል፣በይቱላ ተነካች ማለት ቂያሚቷ ደርሳላች ማለት ነው እንጂ ሌላ ሚስጥር የለውም፣ስለዚህ አረጋግጬ የምነግራቹህ ነገር ቢኖር በይቱላ ማንም ሊደፍራት አይችልም ።እነ አብረሃ ያወደመው አላህ ዛሬም እሱ ነው ያለው፣
አል ቀመር ሚድያ
16 сент., 05:44изменён
✍......ማስታወቂያአንድ አመት የጣሉ ዶሮዎች አሁንም እየጣሉ ያሉ ናቸው፣ብዛት 250ፈላጊ ካለ በስልክ 091 064 6923 አድራሻ ቡታጅራ1,010Открыть в Telegram
አል ቀመር ሚድያ
15 сент., 20:42изменён
نسأل الله أن يحفظ اليمن وأهله وأن يكتب لهم السلام والفرج القريب والاستقرار والنصر على كل التحدياتأبو معاذ 🖌 ♻️https://t.me/abu_muaz_ibrahim/8365


አል ቀመር ሚድያ
15 сент., 18:20
✍......ማነኛውም ጥያቄና አስተያየት ካላቹህበዚህ አድርሱልን 👇👇👇👇👇 @abumuaz1_bot
አል ቀመር ሚድያ
15 сент., 10:34изменён
✍........ . . . . ♻️እባክዎ ያሉት ቀሪ ዕድሜ አነስተኛ ነው። ተጨማሪ ተውበት ያድርጉ።♻️ሂሳቡን ለመሙላት ፈርዶችን (ግዴታዎችን) ያሟሉ።♻️ቀሪ ሂሳቡን ለማወቅ ያሉትን እዳ ይክፈሉ።♻️ወንጀሎችን ለመቀየር እስቲግፋር ያድርጉ።♻️የጠፋብትን መስመር ለማግኘት ቁርኣን ያንብቡ።♻️የጥሪ ማዕከሉን ለማግኘት ከዱዐ አይወገዱ። ሳይሞቱ ዒባዳዎን አይዘንጉ።♻️ሂሳቡን በትክክል ሞልተዋል።
