gram news
Аватар канала abuhafsuaimam

abuhafsuaimam

@abuhafsuaimam

«رَبَّنَا تَقَبَّلْ مِنَّا إِنَّكَ أَنتَ السَّمِيعُ الْعَلِيمُ» @AbuHafsuaImam

ПроектыARРелигия

5,590подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • abuhafsuaimam

    22 сент., 14:16

    переслано из @nuredinal_arebi

    እየተረሳ የመጣ ሱና ~ የአላህ መልእክተኛ ﷺ "ስጦታ ተሰጣጡ፣ ትዋደዳላችሁና" ብለዋል። [ሶሒሑል ጃሚዕ ፡ 3004]= የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
    Иллюстрация к посту канала abuhafsuaimamИллюстрация к посту канала abuhafsuaimam
  • abuhafsuaimam

    21 сент., 12:47

    አድስ የገባ ንፁህ የጫካ ማርባሉበት እንልካለን ማዘዝ ለምትፈልጉ በ 09 30 32 05 04 09 42 81 99 70 አቡ ሒበቲላህ ብለው ይደውሉ ። ወይም በቴሌግራም አድራሻየ ያናግሩኝ 👇👇👇 @Abu_Hibetilah_bot @Abu_Hibetilah_bot @Abu_Hibetilah_bot @Abu_Hibetilah_botአድራሻየ ደሴ መናፈሻአድስ ነገር ለማገኘት ቻናሉን ይቀላቀሉ t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
    Иллюстрация к посту канала abuhafsuaimamИллюстрация к посту канала abuhafsuaimamИллюстрация к посту канала abuhafsuaimamИллюстрация к посту канала abuhafsuaimam
  • abuhafsuaimam

    20 сент., 18:24

    переслано из @kismmyty

  • abuhafsuaimam

    19 сент., 11:27

    переслано из @muzeyen_construction

    ⚠️ ልዩ የዋጋ ቅናሽ ከሙዘይን ኮንስትራክሽን! 🎉🤩የግንባታዎ ጥንካሬ ከመሰረቱ እንዲያምር አስተማማኝ ቡልኬት ይፈልጋሉ?ድርጅታችን ሙዘይን ኮንስትራክሽን በዘመናዊ የቱርክ ማሽን የተመረቱ፣ ጥንካሬያቸውና ጥራታቸው የተረጋገጠ ምርጥ ቡልኬቶችን በታላቅ ቅናሽ ይዞላችሁ ቀርቧል። 🗓የቅናሽ ጊዜ፦ ከመስከረም 10 እስከ መስከረም 25 ብቻ!🚚 በራሳችን ፈጣንና አስተማማኝ ትራንስፖርት ያሉበት ሳይት ድረስ እናደርሳለን!ጥራትን ከቅናሽ ጋር ይያዙ! 🤙 ስልክ፦ +251965741481 +251963659999❤️ @MuzeyenConstruction
    Иллюстрация к посту канала abuhafsuaimamИллюстрация к посту канала abuhafsuaimam
  • abuhafsuaimam

    18 сент., 14:45

    📢 አስደሳች ዜና!ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ ማዕከል💎 ዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ ማዕከል ለ2019 ዓ. ል የትምህርት ዘመን በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል።☑️ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦📍ጾታ፦ ለወንዶች ብቻ (አዳሪ) 📍 እድሜ፦ ከ10 - 20 ዓመት 📍 ጤንነት፦ ከማንኛውም በሽታ ነፃ የሆነ 📍 ስነ-ምግባር፦ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ 📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው 📍ክፍያ፦ ወርሃዊ ክፍያን መክፈል የሚችል☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ) 📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ)
  • abuhafsuaimam

    18 сент., 14:23

    переслано из @abu_hibetillah_asselfiy

    ዛሬማታ ሁላችሁም ደዕዋና የመልካም ሰራ ግብዣ ተጋብዛችኋል ቤተሰቦቼ ማንም እንዳይቀር ።ጠሪ፦ወንድማችሁ አቡ ሂበቲላህ ሑሰይንበወንድማችሁ አቡ ሒበቲላህ ቤት t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
    Иллюстрация к посту канала abuhafsuaimamИллюстрация к посту канала abuhafsuaimam
  • abuhafsuaimam

    17 сент., 06:56

    ⚠️ታላቅ የደእዋ እና የኒያ ፕሮግራምየቤተሰቦቿን ህይወት ለመቀየር ብላ ስደት የወጣችው እህታችን ሀናን አህመድ በደረሰባት ከባድ የሆነ ህመም ከዚህ በፊት በመካ ሆስፒታል ሶስት ጊዜ ቀዶ ጥገና ያደረገች ሲሆን ከ25,000 ሪያል በላይ አውጥታለች አሁን ላይ ያለችበት ሁኔታ እየባሰባት ስለሄዴ ምንም መነካካት እንዴለለበት ዶክተሮቹ ስለነገሯት ህገወጥ ስለሆነች ወደ ሀገሯ ለመግባት የአየር ትኬት መቁረጫና 9,000 ሪያል የሰው እዳ ስላለባት የእኛን የእህትና ወንድሞቿን እርዳታ ትፈልጋለች ሁላችንም ከእህታችን ጎን በመቆም ለቤተሰቧቿ እናብቃት።ተጋባዥ እንግዶቻችን🎙ኡስታዝ ኸድር አህመድ ኸሚሴ 🎙ኡስታዝ አቡ ፈውዛን ዐብዱሽኩር 🎙ኡስታዝ አቡ ሂበቱላህ አልአሰሪ 🎙ኡስታዝ አቡ ሀሳን አሊይ ዩሱፍ📖 ቲላዋ የሚጋብዘን :- 🎙ወንድም አቡ ሐይደር ዓልይፕርግራሙን በድምቀት የሚመሩልን ወንድሞች📣አቡ ሚሂ 📣አቡ ሁዘይፋ ሰኢድ 📣አቡ ሹራ አህመድ ካሳዬ
  • abuhafsuaimam

    16 сент., 23:15

    переслано из @ibnumunewor

    ስለ ሰይዪድ ቁጥብ ተከታታይ ~ ክፍል አንድ፦ የሰይዪድ ቁጥብን ኻሪጂነት እና ህዝበ ሙስሊሙን በጅምላ ከኢስላም ማስወጣቱን የሚመለከት ነው። = የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
  • abuhafsuaimam

    16 сент., 18:04

    переслано из @abu_hibetillah_asselfiy

    https://t.me/IbnuMunewor?livestream
    TelegramIbnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)كناشة ابن منور
  • abuhafsuaimam

    16 сент., 13:48

    переслано из @abuoubeida

    📢 መልካም ዜና ለእውቀት ፈላጊዎች በሙሉ!​መርከዝ መናሩ-ሱና በኦንላይን (Online) የሚሰጣቸውን የቋሚ ኪታብና የተፍሲር ትምህርቶች ለመከታተል የሚፈልጉ አዳዲስ ተማሪዎችን መመዝገብ ጀምሯል።​ትምህርት ቤታችን በተፍሲር ዘርፍ የመጀመሪያ ዙር ተማሪዎቹን የትምህርት ማረጋገጫ (ሸሀዳ) በመስጠት ያስመረቀ ሲሆን፣ በአቂዳ ዘርፍ ደግሞ ላለፉት 4 ዓመታት ሲማሩ የቆዩ ተማሪዎችን በአላህ ፈቃድ ከወር በኋላ የሚያስመርቅ ይሆናል።​በመሆኑም በዚህ የታላቅ እውቀት ማዕድ ላይ ባሉ የተወሰኑ ክፍት ቦታዎች ቀድመው እንዲመዘገቡ ተጋብዘዋል።{​የመምህራን እና የትምህርት መርሃ-ግብር መረጃ} ➠​የተፍሲር ትምህርት፦ በሸይኽ አቡ አማር አወል ቢን አህመድ የሚሰጥ ➠​የዐቂዳ ትምህርት፦ በአቡ ዑበይዳ የሚሰጥ{​የትምህርት ቀናት፦} ከጁሙዓ ውጭ በየቀኑ (ትምህርቱ ሙሉ በሙሉ እርማት ያካተተ ነው){ ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች} ◈ ​ቁርኣንን በነዞር (በምልከታ) ቀድሞ ያጠናቀቀ/ች ◈ ​ጥሩ አደብና ኢስላማዊ ሥነ-ሥርዓት የተላበሰ/ች ◈ ​ያለፈቃድ ከትምህርት የመቅረት ልማድ የሌለው/ላት ◈ ​የግሩፑን ደንብና መመሪያ በጥብቅ የሚያከብር/ የምታከብር ◈ ​ትምህርቱን በየቀኑ ሙራጃዐ (ክለሳ) እያደረገ/ች በጥራት የሚከታተል/ የምትከታተል
    Иллюстрация к посту канала abuhafsuaimamИллюстрация к посту канала abuhafsuaimam
  • abuhafsuaimam

    15 сент., 14:26

    📣አድስ ወሳኝ ሙሐደራርዕስ: የወንድማማችነት ፀጋ እና የመልካም ወንድም ደረጃ...🎙በአቡ ሒቢቲላህ ሑሰይን ኢስማኢልt.me/Abu_hibetillah_Asselfiy t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
  • abuhafsuaimam

    15 сент., 09:08

    ‏أساسُ كل خيرٍ : أن تعلم أنَّ ما شاء الله كان ، وما لم يشأْ لم يكن📚الفوائد ١٢٧
  • abuhafsuaimam

    13 сент., 13:45

    переслано из @ansuar_muhammed_0088

    የድሮ ስርዓት ናፋቂው የከላላ ከተማ ከንቲባው ህገ ወጥ እስርና ወከባ!የከላላ ከተማ ከንቲባ አቶ አስናቀ ጥላሁን የክርስትና እምነት ተከታይ ናቸው። ከላላ በአብዛኛው ሙስሊም ማህበረሰብ ያለበት ከተማ ቢሆንም የህዝበ ክርስቲያኑ መብት ተከብሮ የሚኖርበት አካባቢ መሆኑ ይታወቃል። ከዚህ በተቃራኒው በሙስሊሙ ማህበረሰብ የውስጥ ጉዳዮች ውስጥ ጣልቃ በመግባት የኢስላማዊ ዳዕዋ ይዘትን ጭምር ካልወሰንኩና ለምን ዳዕዋ ታደርጋለህ የሚል ከንቲባ የመጅሊስ አመራር የሆነውን ወንድም ኢዘዲን ሻፊን አስረውታል።የከተማው ከንቲባ ይህንን ኢህገመንግስታዊ፣ አሳፋሪና ህዝብን የሚያቃቅር ተግባር በአስቸኳይ እንዲያቆሙና ወንድማችንን በአስቸኳይ ከእስር እንዲለቁት እንጠይቃለን!የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤትም በየደረጃው ከሚገኙ የመንግስት አመራር ጋር በመነጋገር መሠል ድርጊቶችን እንዲቃወምና የወንድማችንን መብትና የመጅሊስ ክብር እንዲያስጠብቅ እንጠይቃለን።ከከላላ ሙስሊሞች
  • abuhafsuaimam

    12 сент., 17:49

    переслано из @ustazkedirahmed

    ሰይድ ቁጥብ ማለት ይሄ ነው ??👉 ከ 10 አመት በፊት የተደረገ🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ሓቲም)https://t.me/UstazKedirAhmed/10695
  • abuhafsuaimam

    12 сент., 17:48

    переслано из @anwarmnur

    📌የአህባሾች ዓቂዳ ክፍል -2🎙ኡስታዝ አንዋር ሙሐመድ ኑርhttps://t.me/AnwarMNur/716
  • abuhafsuaimam

    12 сент., 17:47

    переслано из @ibnumunewor

    መረጃዎች ብዥታ በማያጭር መልኩ ፍንትው ብለው የመጡባቸው ሸሪዐዊ ጉዳዮች ላይ በተለይም የዐቂዳ ርእሶች ላይ መተራረም እንጂ እንደዋዛ እያቃለሉ መተላለፍ አይቻልም። እንዲህ አይነት ጉዳዮችን መተላለፍ የሚቻልባቸው ቀለል ያሉ የኺላፍ ርእሶች አድርጎ ማሰብ መረጃዎችን መደፍጠጥ እና እውነታዎችን ማደባለቅ ነው። እንዲህ አይነት አካሄድየዲን ቀይ መስመሮችን ያደበዝዛል፣ ለቁርአንና ሐዲሥ ያለንን አክብሮት በእጅጉ ይቀንሳል። ስሜትን እየተከተሉ ከየመዝሀቡ ገርገሩን የማሳደድን አመል ያመጣል። ከየመዝሀቡ ወይም ከየ ዓሊሙ ነፍሲያን እየተከተሉ ቀላል ቀላሉን ማሳደድ ደግሞ ከልባችን ውስጥ አላህን መፍራትን በማጥፋት አፈንጋጭነት እንዲያቆጠቁጥ ያደርጋል ይላሉ ቀደምት ዑለማኦች። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
    TelegramIbnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)كناشة ابن منور
  • abuhafsuaimam

    12 сент., 17:46

    переслано из @ibnumunewor

    ኺላፍ ሁሉ መጠኑ አንድ አይደለም። ዑለማእ እነሱ ዘንድ ሚዛን የሚደፋውን በማስረጃ እያበጠሩ በመግለፅ የሚተላለፉባቸውን ነጥቦች በሆደ ሰፊነት ማስተናገድ ያስፈልጋል። በእንዲህ አይነት ነጥቦች ላይ ያላግባብ የከረረ አቋም መያዝ የዑለማእ አያያዝ አይደለም። ለጭቅጭቅና ልዩነት ይዳርጋል።በሌሎች ላይ ድንበር በማሳለፍ በደል ላይ ይጥላል። የሆነ ወቅት ላይ በመረጃ ገምግመን ሃሳብ ብንቀይር ለሐቅ እጅ መስጠት እንዲከብደን ያደርጋል። ተመሳሳይ መጠን ባላቸው ጉዳዮች ላይ የተለያየ አቋም በማራመድ ተቃርኖ ላይ ይጥላል።ይሄ ከመሆኑ በፊት የኺላፍ ጉዳዮችን ዑለማእ በሚይዙበት መጠን እየያዝን መሆናችንን እርግጠኛ መሆን ያስፈልጋል።= የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
    TelegramIbnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)كناشة ابن منور
  • abuhafsuaimam

    11 сент., 18:33

    переслано из @a1r2o3a4

    ☑️ ከደጋጎች ምክር!! ‏من وصايا الصالحين :" أكثر من قراءة القرآن ولا تتركه ، فإنه يتيسر لك الذي تطلبه على قدر ما تقرأ "ቁርአን መቅራትን አብዛ። በፍፁም እንዳትተወዉ። በቀራኸውም ልክ የምትፈልገው ነገር ይገራልሃል።ذيل طبقات الحنابلة 3/205==
  • abuhafsuaimam

    11 сент., 18:33

    переслано из @a1r2o3a4

  • abuhafsuaimam

    11 сент., 16:20

    переслано из @a1r2o3a4

    ህይወትን እንደ ሙከራ አስቦ መኖሩን አቁም! ዛሬ የመጨረሻ ቀንህ እንደሆነ አስበህ ጥግ ድረስ ከአላህ ጋር የሚያቀርብህ መልካም ስራ በመስራት ተጠቀምበት፤ ትላንት ላይመለስ አልፏል ነገም አስተማማኝ አይደለም።Abu salah