Последние посты

كُنَّاشَةُ أبو حاتم الأثري
22 сент., 19:54
переслано из @tilawa_1_2
ተመልከቱ የሆነ ሰው እየቀረፃቸው እንደሆነ ሲያውቁ ያሳዩት አክትያ አላህ ሀያእ ግን ለሴት ልጅ እንዴት ያለ ውበቷ ነው‼بارك الله فيهما
كُنَّاشَةُ أبو حاتم الأثري
15 сент., 12:49
ስለ አረንጓዴው አደንዛዥ ቅጠል በስልጥኛ ቋንቋ የተገጠመ ምርጥ ግጥምስልጤ ኤጋሀ ብራግ ወልዳሀ ጫት አይቅማ!! ➖➖➖➖ጫት ደመኛኔ ጫት ደመኛኔ፣ አረንጓዴት ቁጠል አኜተኝ ወመኔ፣ ኣዴሜየ ኢቲሽለኝ ቃነናን ዋመኔ፣ በሰሬየ ተፈጃን ቀጠናን ሰሀኔ።ዜግነተ አታሙሱ ቂባጬ አታሙሱ፣ የቀተለኝ ጫትን ደሜ ቡሀ ኪሱ።ኤሄ በከተማ የጫትንኩ አራሼ፣ አበሮሴ በጌዬ ይመስላን ጦቃሼ።ስልጤ ኤጋሀ ብራግ ወልዳሀ ጫት አይቅማ፣ ቀልብምከ ብርምከ ለዮንብሀ ዶማ።
كُنَّاشَةُ أبو حاتم الأثري
10 сент., 15:58
переслано из @albasat3
ለትዕዛዝ እና ዋጋ ለማወቅ⇊ @Umu_Fewzan




كُنَّاشَةُ أبو حاتم الأثري
10 сент., 15:58
переслано из @albasat3





كُنَّاشَةُ أبو حاتم الأثري
8 сент., 20:35
🌸 አሰላሙ አለይኩም ያ አኸዋት 🤍📖 ቁርአንን መማር ትፈልጊያለሽ?በገንዘብ ወይም በሌላ ምክንያት መቅራት ያልቻልሽ እህት ከሆንሽ… 🥺🤍✨ ይህ እድል ለአንቺ ነው!📚 ከኑራንያ ጀምሮ እስከ ቁርአን ንባብ፣ ተጅዊድ እና ሂፍዝ ድረስ እንማራለን።🗓️ ሰኞ • እሮብ • አርብ 🧭 ከምሽቱ 2:30 – 3:30 💗 100% በነፃ 🧕ለሴቶች ብቻ📩 ለመመዝገብ፦@H_A3816🌷 خيركم من تعلم القرآن وعلمه 🤍
كُنَّاشَةُ أبو حاتم الأثري
5 сент., 19:07
переслано из @tilawa_1_2
"በሰለዋት የደመቀ የፍቅር ጁምዐ ይሁንልን {🌹}የታመሙት የሚድኑበት የታሰሩት የሚፈቱበት ያፈቀሩ የሚዘወጁበት ሀጃ ያለበት ሁሉ የሚሳካለት 🤲 ጁምዓ ይሁንልን 🤲አሚንን !!!https://t.me/tilawa_1_2
كُنَّاشَةُ أبو حاتم الأثري
2 сент., 15:04изменён
✅ወንድ ልጅ እጁ ላይ ቁርአን እና ኪታብ ይዞ እንጂ ❌ ጫት በፌስታል ይዞ ሲዞር አያምርበትም✅እህቶቼ ወላሂ ነው ምላቹ ከጫት ቃሚ ወንድ እና ሚስቱ ሚዲያ አውጥቶ ቢዝነስ ከሚስራ ባል ይጠብቃቹ ይጠብቀን አሚን🤲


كُنَّاشَةُ أبو حاتم الأثري
31 авг., 13:41
переслано из @sadatkemalabumeryem

كُنَّاشَةُ أبو حاتم الأثري
31 авг., 13:41
переслано из @sadatkemalabumeryem

كُنَّاشَةُ أبو حاتم الأثري
30 авг., 11:42
переслано из @tilawa_1_2
....ከስኬታማ ሰዎች ህይወት በስተጀርባ ውጣ ውረዱና ምስቅቅል መንገድ ቢኖርም ከስራው በስተጀርባ የልፋቱ ፍሬና ውጤት ምስሉ በከፊል ይገልፀዋልhttps://t.me/tilawa_1_2


كُنَّاشَةُ أبو حاتم الأثري
27 авг., 12:04
переслано из @tilawa_1_2
የመውሊዱ ሰዎችملأو بطونهم باللحم والفرفر !! ካሁን በኋላ መልዕክተኛው -ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም-ቢሰደቡ እንኳን ምናቸውም አይደለም ያየነው ነገር ስለሆነ የነሱ ውዴታ ሆዳቸው እስኪሞላ ነው!! ከአሁን በኋላ ከመልዕክተኛው -ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም-ጠላ#ቶች አብረው እስልምናን ማጥቃት ና ማስጠቃት ነው ስራቸው በተግባር አሳይተውናል ስለ አንድ ነገር በተወራ ቁጥር ያነሱት ሰዎች እነሱ ውh#aቢያ የሚሏቸው አካላቶች ከሆኑ ከ كفاሮች ጎን ሁነው እንዴት እንደሚሆኑ ሁሉም የአይን አማኝ ነውامتلئت البطون وانتهت المعركة https://t.me/tilawa_1_2


كُنَّاشَةُ أبو حاتم الأثري
24 авг., 16:04
переслано из @tilawa_1_2

كُنَّاشَةُ أبو حاتم الأثري
24 авг., 15:43
переслано из @tilawa_1_2
መላው ኡማ የነቢዩን ﷺ ልደት (መውሊድ) ያከብራሉ።መውሊድን ያላከበሩት ግን እነዚህ ብቻ ናቸው፦ ሰለ#ፊዮች፣ ወሃ#ቢዮች፣ መድኸ#ሊዮች፣ ኢብኑ ተይሚያ እና ሙሐመድ ቢን ዐብዱልወሃብ፣ተማሪዎቹ እንዲሁም ነቢዩ ﷺ፣ ሶሐቦች፣ ታቢዒዮች እና አራቱ የፊቅህ ኢማሞች ናቸው።እናንተ ከዬተኞቹ ናችሁ?
كُنَّاشَةُ أبو حاتم الأثري
22 авг., 10:50изменён
🌿 ⚠️ በመውሊድ ውስጥ ላይ የሚፈጸሙ ከባድ ወንጀሎች🌿➊ ሽርክ ➋ ቢድዓ ➌ ከመጠን በላይ ማወደስ ➍ የውሸት ሐዲስና ታሪኮች ➎ ወንድና ሴት መቀላቀል ➏ ሙዚቃ፣ ዳንስና ጭፈራ 🤲🏻አላህ ከሁሉም የተሳሳተ ነገር ይጠብቀን፤ በሐቅ ላይ ያጽናን። ለተሳሳቱም ሁሉ ሂዳያ ይስጣቸው፣ ወደ ቁርኣንና ሱና ይመልሳቸው።


كُنَّاشَةُ أبو حاتم الأثري
19 авг., 18:14
【 شبهة وردها 】"إن قيل: إن للاحتفال بمولده -ﷺ- أصلًا من السنة، وهو أن النبي -ﷺ- سئل عن صوم يوم الاثنين؛ فقال: «ذاك يوم ولدت فيه، وبعثت فيه، أو أنزل علي فيه» وكان -ﷺ- يصومه مع الخميس ويقول: «إنهما يومان تعرض فيهما الأعمال على الله؛ فأحب أن يعرض عملي وأنا صائم»؟"• فالجواب على ذلك من وجوه: ⇠الأول: أن الصوم ليس احتفالًا بمولده كاحتفال هؤلاء، وإنما هو صوم وإمساك، أما هؤلاء الذين يجعلون له الموالد؛ فاحتفالهم على العكس من ذلك. ↲ فالمعنى: أن هذا اليوم إذا صامه الإنسان، فهو يوم مبارك حصل فيه هذا الشيء، وليس المعنى أننا نحتفل بهذا اليوم.⇠الثاني: أنه على فرض أن يكون هذا أصلًا، فإنه يجب أن يقتصر فيه على ما ورد؛ لأن العبادات توقيفية، ولو كان الاحتفال المعهود عند الناس اليوم مشروعًا لبينه النبي -ﷺ- إما بقوله، أو فعله، أو إقراره.⇠ الثالث: أن هؤلاء الذين يحتفلون بمولد النبي -ﷺ- لا يقيدونه بيوم الاثنين، بل في اليوم الذي زعموا مولده فيه، وهو اليوم الثاني عشر من شهر ربيع الأول، مع أن ذلك لم يثبت منTelegramكُنَّاشَةُ أبو حاتم الأثريقناة أبي حاتم السلطي قناة تدعو الى السنة والائتلاف و تحذر من البدعة والاختلاف قناة تهتم بنش ر: - فوائد - دروس - احادیث - فتاوى - نصائح - مقالات منهجية - صوتيات أثرية سارع بالاشتراك في القناة من هنيها
كُنَّاشَةُ أبو حاتم الأثري
19 авг., 17:10
переслано из @tilawa_1_2
🔥 በዚህ ዘመን... እንዲህ አይነት ሴት ብርቅ ናት!በአንድ እጇ ልጇን ይዛ… በአንድ እጇ ብዕሯን ጨብጣ ታሪክ የምትጽፍ..! ✍️ በወሬ ሳይሆን በስራ፣ በምክንያት ሳይሆን በቆራጥነት የምትጓዝ ሴት—በአላህ ፈቃድ ኡማን የመገንባት አቅም አላት! «ሴት ልጅ አትችልም» የሚለውን የኋላቀር ትርክት አፍርሰሽ፣ ስምሽን በታሪክ ሰሌዳ ላይ በእውቀት እና በስራሽ አድምቂው! 🌟💡 ለወንድሜ የተላከ ማሳሰቢያ፦ በዚህ ዘመን የሴት ልጅ ውበቷ ከቀለሟ በላይ እውቀቷና ማንነቷ ነው! አንዳንዶቻችን ጥሩ ሴት አግብተን የምናፈዝ አለን… አንተም ጎብዝ፣ እሷንም አበርታት!# ሴት ልጅ በእውቀት ስትፈካና ስትበራ ግቢህም፣ ህይወትህም ይበራል! 💥📲 ያነበበ ሁሉ ለወዳጁ ሼር ያድርገው!https://t.me/tilawa_1_2


كُنَّاشَةُ أبو حاتم الأثري
15 авг., 08:19
переслано из @tilawa_1_2
መውሊድ ኢስላማዊ በዓል አይደለም!! መውሊድ የሆዳሞች መሰባሰቢያ የምግብ ዝግጅት ነው። መውሊድ ኢስላምን አይወክልም። መውሊድን ሰሃባዎች አያውቁትም። ከመውሊድ ተጠንቀቅ። ከመውሊድ ሂዝቡን አስጠንቅቅ። አላህ ሁላችንም ከቢድዓ ይጠብቀን።


كُنَّاشَةُ أبو حاتم الأثري
14 авг., 19:45
አንድ ቀን.....አንድ ቀን፣ አላህ የፈለግከውንና የተመኘከውን ነገር በተሻለ መልኩ ፈፅሞልህ ያገኘህ ጊዜ፤ ከሚገባው በላይ ስትጨናነቅ እንደነበር ትደርስበታለህ። ©
كُنَّاشَةُ أبو حاتم الأثري
12 авг., 14:12
переслано из @tilawa_1_2
🔷የሴቶች ሚናሸይኽ አህመድ ብን የህያ አንነጅሚ - ረሂመሁሏሁ - እንዲህ አሉ :-"ሴት የፈለገው (የዶክትሬት ፣ የማስተርስ ...) የብቃት ሰርተፊኬት ቢኖራት ፤ ወንድ ልጅ ሴት ልጅ ከሌላት ሂዎት ለእርሷ በፍጹም ጣፋጭ አይሆንም።አንዲት ሴት ትምህርቷን ጨርሳ ከፍተኛ የብቃት ሰርተፊኬት ካገኘች በኋላ 'የብቃት ሰርተፊኬቶቸን በሙሉ ውሰዱና የማጫውተው ህጻን ስጡኝ' ብላ እንደተናገረች ሰምቻለሁ :-ሴቶችን አሏህ ብቃት ያላቸው አሳዳጊ እናቶች አድርጎ ነው የፈጠራቸው። አንዲት ሴት ከዚህ ሚና ብትለይና ብትተወው ጊዜ ካለፈና ወጣትነት ከጠፋ በኋላ ጸጸት ውስጥ ትገባለች ፤ ወደዚያም ትጓጓለች።" فالله المستعانتأسيس الأحكام (ج ٢ ص ٣١٢) https://t.me/tilawa_1_2كن على بصيرة


كُنَّاشَةُ أبو حاتم الأثري
4 авг., 15:00
💢ጥሩ እናት ለልጇ እንዲህ ብላ መከረች ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖〰ልጄ ሆይ〰 【عندما يغضب زوجك أغلقي أذنيك وعندما تغضبين أقفلي فمك..وستكون الحياة جميلة】 ✅ ባልሽ በተቆጣ ጊዜ ጆሮሽን ያዢ። አንቺ በተቆጣሽ ጊዜ አፍሽን ዝጊ። ይህ ካደረግሽ የትዳር ህይወትሽ ያማረና የሰመረ ይሆናል።ምርጥ እናት።🎀🌺💎 https://t.me/abuhatim075Telegramكُنَّاشَةُ أبو حاتم الأثريقناة أبي حاتم السلطي قناة تدعو الى السنة والائتلاف و تحذر من البدعة والاختلاف قناة تهتم بنش ر: - فوائد - دروس - احادیث - فتاوى - نصائح - مقالات منهجية - صوتيات أثرية سارع بالاشتراك في القناة من هنيها
