gram news
Аватар канала abuhibetilah

abuhibetilah

@abuhibetilah

🌹🌹ተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው .!!! 💐💐التوحيد أولا 🌷🌷 ይህ''''' ቻናል '''''ዋና አላማዉ ሰዎችን ከሽርክ '''~ከሙርጅዓ ~~ከኢኽዋን ~~ ከጀምዕያ ~~ከሶፍያ መሰል የአንጃ ፊርቃዎች የፀዳ ትክክለኛ የሰለፎችን ጎዳና የነሱን ግንዛቤ ባጭሩ ዕንቁ የሆኑ የሰለፍዮች አስተምህሮት የሚለቀቅበት ቻናል ነው

ПроектыARРелигия

4,730подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • abuhibetilah

    22 сент., 19:38

    🌳 قال الشيخ العلامة ابن عثيمين :وكم من إنسان أذنَب ذنبًا، ثم تذكَّر واستغفر، وصار بعد التوبة خيرًا من قبلها.👉“ስንት ሰው አለ ወንጀል ይሠራል፤ ከዚያም ወንጀሉንን ያስታውስና አላህ ምህረት ይጠይቃል ። ከተውበት በኋላም ከቀድሞው ይልቅ የተሻለ ሰው ይሆናል።”مجموع فتاوى ورسائل العثيمين ١٠/‏١٠٠٣.👌🔺't.me/wayteklo19/1259
    Иллюстрация к посту канала abuhibetilahИллюстрация к посту канала abuhibetilah
  • abuhibetilah

    22 сент., 09:44

    переслано из @abunibrase_and_namuse

    🔊 እውነተኝነት የሁሉ ነገር ምንጭ በሚል ርዕስ🎤 በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله)⚡ ከአመታቶች በፊት የተደረገ እጅግ በጣም መሳጭ እና ጣፋጭ የሆነ በሁሉም ሙስሊም በትኩረት ሊደመጥ የሚገባው ወሳኝና ጠቃሚ ሙሀዶራዳዕዋው ተደራሽነቱ ይሰፋ ዘንድ ሼር በማድረግ የበኩለዎን አስተዋፅኦ ያድርጉمن دل على خير فله مثل أجر فاعله👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse
  • abuhibetilah

    20 сент., 13:04

    🔊 ሱናን አጥብቆ መያዝ በሚል ርዕስ🎤 በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله)⚡ከአመታቶች በፊት የተደረገ ደግመው ደጋግመው ቢያደምጡት የማይሰለች ዘመን ተሻጋሪ የሆነ በሁሉም በትኩረት መደመጥ ያለበት መሳጭና ጣፋጭ ሙሀዶራمن دل على خير فله مثل أجر فاعلهዳዕዋው በሰፊው ተደራሽ ይሆን ዘንድ ሼር በማድረግ የበኩለዎን አስተዋጽኦ ያድርጉ👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse
  • abuhibetilah

    18 сент., 18:25

    переслано из @abunibrase_and_namuse

    ሳምታዊ የዳዕዋ ፕሮግራማችተጀመረተጀመረተጀመረውዱ ወንድማችን አቡ ዩስራ ሙራድ ልጓማ ገብቷልሸር እያደረግን
    Иллюстрация к посту канала abuhibetilahИллюстрация к посту канала abuhibetilah
  • abuhibetilah

    18 сент., 17:45

    переслано из @abunibrase_and_namuse

    🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺السلام عليكم ورحمة الله وبركاتهውድ ወንድምና እህቶች እንደት ናችሁ ዛሬም እንደተለመደው ከተለያዩ ኡስታዛችንና ከውዱ ሸይኻችን ጋ ፏፏፏፏፏ ብለን ጣፋጭ የሆኑ ምክሮችን የምንሠማበት ቀን ነውዳዕዋ የሚጀመረው 3:00 ላይ ይሆናልዳዕዋ የሚተላለፈው በቀጥታ ስርጭት በታላቁ መድረሳችን ጦሳ ማዶ ነው⭕️ ጁ""".ም""".አ""ነዉ""".ዛሬ⭕️⭕️ፏ ነዉ በጁምአ በታላቁ መድረክ⭕️በጣፋጭ አንደበት ተዉሒድን መመክመክ⭕️አፍርቷል ተዉሒዱ ብሎልሀል ትርክክ⭕️ክፍያ የለዉም ናግባና መክምክ
    Telegramተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው .!!! التوحيد أولا ከሱፍያ ወደ ኢኽዋንያ ፣ ከኢኽዋንያ ወደ ጀምዒያ ፣ ያደረከው ጉዞ ለለውጥህ መነሻ ሊሆንህ ይችላል እንጅ ንፁኋን ሰለፍያን እስከምትይዝ ድረስ ገና አልተለወጥክም.!!! ከዶርህ አጎብዳጅነት አውጥተህ ለድሞክራሲ ደሪህ ካስረከብከው የተማረ የሰለጠነ አስቸጋሪ የሽርክ ሰው የፈጠርክ መሆነህን አትዘንጋ..
  • abuhibetilah

    18 сент., 16:13

    переслано из @dawa_selefiya_bewaytklo

    👌ሳምንታዊ የዳዕዋ ፕሮግራማችን👉ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ👉በወንድማችን አቡ የህያhttp://t.me/Dawa_Selefiya_bewaytklo?livestream
    Telegramዳዕዋ ሠለፍያ በወሎ ዋይተክሎ!🤝السلام عليكم ورحمة الله وبركاته هذه القناة تهتم بنشر المحاضرات وخطب السلفيين والفتاوى ونشر المقاطع والدروس العلمية والرسائل النافعة لأحبائها المتابعين إن شاء الله تعالى. والحمد لله رب العالمين https://t.me/Dawa_Selefiya_bewaytklo
  • abuhibetilah

    18 сент., 05:17

    переслано из @dawa_selefiya_bewaytklo

    ✍السلام عليكم ورحمة الله وبركاته...----- 🔺👌 ዛሬ ጁሙዓ ከመغሪብ ቡኋላ ሳምንታዊ የዳእዋቺን ቀን ነው መቸም ይሄን የሚረሳ አይኖርም ፦🔺👌እኛ ለዳዕዋ ብቁ ባንሆንም ነገር ግን የምናቃትን እየተዋወስን ከምንወዳቸው ወንድም እህቶቻችን ጋር ፏ ፈሽ እንላለን !!🔻👌ወደ ደዕዋ ስትመጣ ብቻህን እንዳትመጣ ወንድምዬ ባለቤትህን ልጆችህን ጓደኞችህን ቤተሠቦችህን እንዳትረሳ ካንተ የሚጠበቀዉ ሊንኳን ብቻ መላክ ነዉ ።🔺👌-ከዳእዋ- መቅረት የስንፍና - ምልክት ነው አلله በየ አቅጣጫው ያሉ ውድ ሠለፍዮችን ይጠብቅልን ያጠንክርልን ፥ሸርርርርር አድርጉት አያስከፍልም።👇 =ፕሮግራሙ =👇📲የሚተላለፍበት ቻናል📲 👇👇 🌸't.me/Dawa_Selefiya_bewaytklo 🌸't.me/Dawa_Selefiya_bewaytklo .•━════✿🍃🌺🍃✿════━•.
    Telegramዳዕዋ ሠለፍያ በወሎ ዋይተክሎ!🤝السلام عليكم ورحمة الله وبركاته هذه القناة تهتم بنشر المحاضرات وخطب السلفيين والفتاوى ونشر المقاطع والدروس العلمية والرسائل النافعة لأحبائها المتابعين إن شاء الله تعالى. والحمد لله رب العالمين https://t.me/Dawa_Selefiya_bewaytklo
  • abuhibetilah

    12 сент., 05:08

    переслано из @wayteklo19

    የዘገየ ድርሻው አያመልጠውም።የፈጠነም ከተወሰነለት ውጭ አያገኝም።መልካም ያገኘ አላህ ሰጠው። ከመጥፎ የተጠበቀም አላህ ጠበቀው።በመጥፎ ተግባር ከፊት ከመሆን፣ በመልካም ተግባር ከኋላ ሁን!"✅🍬🍫https://t.me/wayteklo19
    Иллюстрация к посту канала abuhibetilahИллюстрация к посту канала abuhibetilah
    1,6001441Открыть в Telegram
  • abuhibetilah

    11 сент., 20:47

    переслано из @abuhibetilah

    -------دين الله أمانة....❗️ ----=-------الشيخ العلامة عبد الله القصير رحمه اللهየተውሒድ ጀግና ሲያወራ ይጣፍጠኛልለምንሰራው ስራ الله ፊት ስንቀርብ የምንመልሰው መልስ እናዘጋጅ መልሳችንም ትክክለኛ ይሁን ..⭕️ ለ الله ድን እስኪ ከልባችን እንስራ ⭕️⭕️ ከቀኝ ከግራ የሚጎነትልህን አትመልከት ግዜህንም አትስጠው ዝም ብለህ ስራህን ስራ ....❗️❗️❗️⭕️👉https://t.me/abuhibetilah⭕️👉https://t.me/abuhibetilah⭕️👉https://t.me/abuhibetilah
    1,660видео6Открыть в Telegram
  • abuhibetilah

    11 сент., 20:46изменён

    🎀 ሷሊህ➷ ሴት ➷ያገባ ወንዲ 🎀ሸይኽ ፈውዛን((አላህ ይጠብቃቸው)) እንድህ አሉ!!🌸((‌‏إذا تزوج الرجل بإمرأة صالحة، فإنه يعيشحياة مُنسجمة حتى لو كان فقيرً))🌸➷◈አንድ ወንድ ሷሊህ➶ የሆነችን ➶ሴት ካገባ መልካም የሆነ➶ (የተምቻቸ)➶ኖሮን ይኖራል ሰውየው ደሃ ቢሆን እንኳ !! 🌸 ሸይኽ ፈዉዛን ሀፊዘሁሏህ 📚🌸•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•🌸المراة الصالحة قال رسول صلى الله عليه وسلم من رزقه الله امراة صالحة فقد أعانه على شطر دينه فليتق الله في الشطر البـاقي 🍫 السلسلت الصحيح لأِلباني 🌸🌸"መልካም ((ጥሩ )) ሚስት ማለት 🌸➷◈ ረሱል ሰለላህ አለይሂ ወሰለም እንድህ አሉ➷◈ አሏህ መልካምን ➶ሚስትን የቸረው የሰጠዉ አንድ ➶ ሰው በግማሹ ዲኑ ረድቶታል ፡፡
    Иллюстрация к посту канала abuhibetilahИллюстрация к посту канала abuhibetilah
  • abuhibetilah

    11 сент., 20:18

    ✅✅የሙስሊሞች አንድነት ለሚያሳስበው ሁሉሙስሊሞች አንድ ሊሆኑ የሚችሉት እንዴት ነው ❓🔹قال العلامة صالح الفوزان - حفظه الله -ታላቁ አሊም ሷሊህ ኢብኑ ፈውዛን አልፈውዛን አሏህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ይላሉ:-[ فإذا كنا نريد وحدة الكلمة ، واجتماع الكلمة ، فلنرجع إلى الأصل الذي وحد بين العرب والعجم ، وبين الأحرار والعبيد ، وبين مختلف أجناس البشر نرجع إلى هذا الذي وحدهم ،የሙስሊሞች አንድነት ቃላቸው አንድ መሆናቸው የሚያስደስታቸው ከሆነ አረቦችንና አጀሞችን አንድ ወዳደረገው እንዲሁም ባርያና ጨዋን አንድ ወዳደረገው የሰው ልጆች ጎሳና ብሄር ከመለያየቱ ጋር አንድ ወዳደረጋቸው ነገር እንመለስ።وهو مضمون " لاإله إلا الله " قولا وعملا واعتقادا .➲እሱም ይህች لاإله إلا الله ያለውን አቅፎና አካቶ የያዘ ነው። لاإله إلا الله በንግግርም በተግባርም➲በእምነትም እጅ ሰቶና አጥብቆ በመያዝ አንድነታችንን ማጠናከር ይቻላል።- هذه النصيحة لله سبحانه وتعالى ،
    Telegram🌹🌹ተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው .!!! 💐💐التوحيد أولا 🌷🌷 ይህ''''' ቻናል '''''ዋና አላማዉ ሰዎችን ከሽርክ '''~ከሙርጅዓ ~~ከኢኽዋን ~~ ከጀምዕያ ~~ከሶፍያ መሰል የአንጃ ፊርቃዎች የፀዳ ትክክለኛ የሰለፎችን ጎዳና የነሱን ግንዛቤ ባጭሩ ዕንቁ የሆኑ የሰለፍዮች አስተምህሮት የሚለቀቅበት ቻናል ነው
  • abuhibetilah

    11 сент., 19:00

    переслано из @abunibrase_and_namuse

  • abuhibetilah

    11 сент., 16:11

    переслано из @dawa_selefiya_bewaytklo

    👌ሳምንታዊ የዳዕዋ ፕሮግራማችን👉ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ👉በወንድማችን አቡ ጁረይጅhttp://t.me/Dawa_Selefiya_bewaytklo?livestream
    Иллюстрация к посту канала abuhibetilahИллюстрация к посту канала abuhibetilah
  • abuhibetilah

    11 сент., 06:50

    переслано из @daewaselefyahaik

    ====🔺🔺🔺====🔺🔺🔺====🔺🔺🔺 السلام عليكم وراحمة الله وبركاته👌👉ውድድድ የሃይቅ ሰለፍዮች እነሆ ነገ ጁሙዓችንን በመስጅዳችን የምንሰግድ ይሆናልመስጅዳችን ከመድና መስጅድ ዝቅቅ ብሎ ከቴሌው ጎን ነው። 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 ከሂዝብያ ራቅ መግማማቱ ይብቃ ከለተሜ ጭፍራ ከሙሽሪክ ጠበቃየይመር ጓደኛ የነጡሃ ወንድም እንድህ ያለ ተውሂድ የትም አላየንም 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 : :ከሂዝብይ ራቅቅቅቅቅ ተብለሃል የአቂዳ ፍቅር ያለህ/ሽ አህባሽ ወንድሞቻችን ናቸው ከሚል መንጋ ጋ ምን ጥቅም ልታገኝ እነሱ ጋ ትሄዳለህ በአሏህዳዕዋህም ሶላትህም
    Telegramይህ ቻናል በሃይቅ ከተማ የሚገኙ የሰለፍዮች ቻናል ሲሆን የተከፈተበትም አላማ ዳዕዋ ሰለፍያን በሀይቅ ከተማ እና አካባቢዋ ለማስፋፋት የታሰበ ብቸኛ ቻናል ሲሆን የተለያዩ የመሻይኾች የሱና ኡስታዞች ዳዕዋ እና ምክር የሚተላለፍበት ግሩፕ ነው አድ አድድ በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ
  • abuhibetilah

    11 сент., 01:54

    переслано из @abunibrase_and_namuse

    🔷እንቁጣጣሽ ብዛቱ ጣጣሽ 🔷 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻👉በ2014 የተደረገ ምርጥና አስተማሪ ሙሐዶራ ላይ የተቆረጠ ነጥብ ነው ለማህበረሰቡ አዳርሱት ....❗️👉 እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቋስ አደረሳችሁ የሚልን ሐይማኖታዊ አገላለፅ ተነጥፈህ መቀበል ይገርማል ...❗️ ----- 🔻 እነ እንትና ስታድየም ለተቦት መውጫ ከቄሶቹጋ በጠረጉ አመት እንድሁም ጥምቀቱን በተመለከተ ኹጥባ በተኸጦበበት አመት የተደረገ ሙሐዶራ ነው ።👉 አንድ ደስስስስስስስ ያለን ነገር እነ ካሚል ሸምሱ እነ ሐሚድ ሙሳ ከመውሊድ አልፈው ለጥምቀት እንኳን አደረሳችሁ ይሉ ነበር ። መውሊድም ተሳትፈው እንኳን አደረሳችሁ ይሉ ነበር ዘንድሮ አለመሳተፋቸው ብሎም ዝም ማለታቸው ትልቅ የለውጥ መነሻ ነው ። በጣም ጥሩ የለውጥ ጅማሮ ነው ። -----ድምፅ = 20 = ብቻ 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻ድምፅ አቡ ኒብራስ🔷https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/10060🔷https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/10060
  • abuhibetilah

    11 сент., 01:54

    переслано из @abunibrase_and_namuse

    🔺''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''🔻''''''''''''''''''''''''''''''''''🔺 🔺🔺 ሲድረቱል _ሙንተሐ 🔺🔺 ===========👌============👌 ሲድረቱል_ሙንተሐ በሳምንታዊ የሱመያዎች ፕሮግራም ትደምቃለች ....❗️🟢 እንደሚታወቀው ሴቶችን ብቻ ስለ ድናቸው መምከር ፕሮግራም መያዝ ከመልክተኛው ሶለሏሁዐለይሂወሰለም ፈለግ የተገኘ ነው :: 🔺::::::::::::::::::::➤::::::::::::::::::🔺👌وكان النبي صلى الله عليه وسلم يخص النساء بتوجيهات، وأوصى بهن في خطبته في عرفات، مما يدل على وجوب العناية بهن في كل زمان، ولا سيما في هذا الزمان الذي غزيت فيه المرأة المسلمة بصفة خاصة؛ لسلبها كرامتها، وإنزالها من مكانتها، فكان لا بد من توعيتها بالخطر، ووصف طريق النجاة لها،🔺.............-----..............🔺 👌እህቶች አላህ የዋለላችሁን ፀጋ በአግባቡ ተጠቀሙበት ። ወሬ ዛዛታ እንዳያታላችሁ።ስንት ሴቶች ህይወታቸውን ገንዘባቸውን ጉልበታቸውን አላህ በሚጠላው ነገር እያሳለፉት እናንተን አላህ መርጧችኋል ።የነአኢሻ ወራሾች ናችሁ ። አብዛሀኛዎቹ ሴቶች የጠመጠመ የተኳኳለ ወንድ በቃ ዝም ብሎ የሚያወራ እያዩ ከሞባይላቸውጋ ተፋጠው ጊዚያቸውን ያባክናሉ።አላህ የፈለገውን ይመራልና ለድናቸው የሚቆረቆሩ ለመንሀጃቸው የሚሞቱ ጀግና እህቶችን ፈጠረ።ታዳ ጀግና የምቶኚው
  • abuhibetilah

    11 сент., 01:33

    🔥አንብበኝ♨️قال الشيخ عبداللطيف بن عبدالرحمن بن حسن (ت: ١٢٩٣هـ) رحمه الله: «والمسائل التي يسقط الذم عن المخطئ فيها إذا اجتهد واتقى الله ما استطاع هي المسائل الاجتهادية، أي التي يسوغ الاجتهاد فيها أو ما يخفى دليله في نفسهن, ولا يعرفه إلاّ الآحاد. ▪️بخلاف ما عُلم بالضرورة من دين الإسلام، كمعرفة الله بصفاته وأسمائه وأفعاله وربوبيته ومعرفة ألوهيته وكتوحيده بأفعال العبد وعباداته؛ فأي اجتهادٍ يسوغ هنا؟ وأي خفاء ولبس فيه؟ وليس يصح في الأذهان شيء . إذا احـتـاج النـهـار إلى دليـل وجميع الكفار، إلا من عاند منهم، قد أخطأوا في هذا الباب واشتبه عليهم، أفيقال بعذرهم وعدم تأثيمهم أو أجرهم؟ سبحان الله! ما أقبح الجهل وما أبشعه». "منهاج التأسيس" (ص: ٩٧) .أبو هبةالله
    Иллюстрация к посту канала abuhibetilahИллюстрация к посту канала abuhibetilah
  • abuhibetilah

    10 сент., 14:51

    🔺- አንብቡኝ ፀረ- ጀምዒያ ነኝ-🔺-----------👌 - በቲቪ ተውሒድ እናስተምር አሉ የሙሰልሰልና የድራማ ሸንኮፍ ያልተነቀለላቸውን የዋህ እህቶችን መልሰው ጭቃ ውስጥ ከተቱዋቸው። ኡስታዟን ከባሏ የበለጠ ፈዛና ተደንቃ ተመስጣ ሐድሱ የመሰጣት አስመስላ ትመለከታለች ትኮመኩማለች ። ከለሩ ውፍረት ቅጥነቱ የፊቱ ማዳት ሳይቀር እያገላበጠች ታያለች ። ይህ ምን ማለት ይሆን እናንተ ቤት ፦ ?وقل للمؤمنات يغضضن من أبصارهن ለሴት አማንያን አይኖቻቸው እንድሰብሩ እዘዛቸው ። አለ ፈጣሪ ይሔንን በዝለለው ነው የምትቀሩት ፡??🔺🔺 === === 🔺🔺👌 - የኢኽዋን ቤትና የጀምዒይ ቤት በቤት ቁጥር ብቻ ነው የሚለያዩት ።የዋሗ ሒዋን ድን እንደገባው እንደተረዳ ሰው ነሲሐ ቲቪ ብላ ታስተዋውቃለች ። ሱራ ክልክል መሖኑን ኡስታዞቿ ስለተኙበት ተኝታበታለች ። እነዚህን ሚስኪን እህቶች በአይናቸው የሹቡሐ አመድ ይበትኑባቸውና ጮንጯና ያደርጓቸዋል ። ከዚያ በሗላ ሐቅንና ባጢልን ባንድ ስእል ያያሉ ሑሉም ሐቅ ነው። ጀምዒይ ቤት ያደገና ኢኽዋን ቤት ያደገ ልጅ ምንድነው ልዩነታቸው ።? ጀምዒዮች የሰለፍያና የሰለፍዮች ጥላቶች ሆይ ይሰማል .??? ያለ ቴሌቪዥን ደዕዋ ውቅያኖስ አቋርጦ ተሻግሯል ። በረካ በሌለው ደዕዋችሁ ብዙ ሞኞችን አፈራችሁ ።======== 🔺🔺 ======
    Telegram🌹🌹ተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው .!!! 💐💐التوحيد أولا 🌷🌷 ይህ''''' ቻናል '''''ዋና አላማዉ ሰዎችን ከሽርክ '''~ከሙርጅዓ ~~ከኢኽዋን ~~ ከጀምዕያ ~~ከሶፍያ መሰል የአንጃ ፊርቃዎች የፀዳ ትክክለኛ የሰለፎችን ጎዳና የነሱን ግንዛቤ ባጭሩ ዕንቁ የሆኑ የሰለፍዮች አስተምህሮት የሚለቀቅበት ቻናል ነው
  • abuhibetilah

    10 сент., 09:10

    переслано из @abunibrase_and_namuse

    🔺.............🔺........🔺............🔺 🔺............ አስደሳችዜና ...........🔺السلام عليكم ورحمة الله وبركاته➤..........ታላቅ የዳእዋ ጥሪ..........➤ለመላው ሙስሊም ማህበረሰብ በሙሉ🔺በ 1448 እደ ሂጅሪያ አቆጣጠር የወደፍታችን ሀሙስ ማለትም ዛሬ ربيع الأول ቀን 27 ታላቅ የዳእዋ ድግስ መኖሩን ስነግራችሁ እና ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው ።➣::::::::::::::የዳእዋ ቦታ::::::::::::::➢🔺በሰሜን ወሎ በለምለሚቱ የጁ መርሳ ከተማ በቅርብ እርቀት ከምትገኜው ቀበሌ06መነተላ በመባል እምትታወቀው መንደር መሆኑን እገልፃለን !!🔻.....የፕሮግራሙ አስተባባሪ.....🔺🔻:::::::ኡስታዝአቡሀኒፋ::::::::::🔻🔻.......ሁሴንመርሳ ሲሆን......🔻
    Telegramተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው .!!! التوحيد أولا ከሱፍያ ወደ ኢኽዋንያ ፣ ከኢኽዋንያ ወደ ጀምዒያ ፣ ያደረከው ጉዞ ለለውጥህ መነሻ ሊሆንህ ይችላል እንጅ ንፁኋን ሰለፍያን እስከምትይዝ ድረስ ገና አልተለወጥክም.!!! ከዶርህ አጎብዳጅነት አውጥተህ ለድሞክራሲ ደሪህ ካስረከብከው የተማረ የሰለጠነ አስቸጋሪ የሽርክ ሰው የፈጠርክ መሆነህን አትዘንጋ..
  • abuhibetilah

    9 сент., 18:00