gram news
Аватар канала قناة أبي العباس Abul abas

قناة أبي العباس Abul abas

@abulabashsen

https://t.me/Abulabashsen ✍ይህ ቻናል አጠር አጠር ያሉ ቁርአናዊይ ሀድሳዊይ ና የሰለፎች ምክሮች ይገኙበታል ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ ቻናሉን ለሌሎችም ሸር ያድርጉት እርማትወን ወይንም ጥቆማወን በቦት ያድረሱን👇 @Hasenabulabasbot

ПроектыARРелигия

5,150подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • قناة أبي العباس Abul abas

    13 сент., 20:39

    переслано из @asselefya2

    🔖በዚች ግቡና አበረታቱኝ እናንተየዋ አሯ ሀላል ስራ የሚሰራን ሰዉ አጠናክሩ የብርታት ስበብ ሁኑ።t.me/Online_Eslamawiy_Market t.me/Online_Eslamawiy_Market
  • قناة أبي العباس Abul abas

    8 сент., 14:02

    ተጋብዛችኋል ኢኽዋን የበሰበሰ ግንድ ማለት ነው እንደይወድቅብህ ንቃ
    Иллюстрация к посту канала قناة أبي العباس Abul abasИллюстрация к посту канала قناة أبي العباس Abul abas
  • قناة أبي العباس Abul abas

    3 сент., 15:14

    በነገራቹህ ላይ የለተሞ መንጋ ማለት ሰለፊዮች "ከኢኽዋን የሚያስጠነቅቁት" እነርሱን ለማስደሰት የሚመስላቸው ድርብ ግብዞች ናቸው። በመሰረቱኮ ሰለፊዮች ከኢኽዋን በሚያስጠነቅቁበት ሰዓት እነርሱ እራሳቸው ከመሪያቸው ሸይኽ ዓብዱል ሐሚድ ጀምሮ አብዘሃኞቹ የኢኽዋን አጋፋሪና ተከራካሪ የነበሩ ናቸው። ታዲያ እንዴት ነው ዛሬም እንደትላንቱ የኢኽዋንን ጥመት ማጋለጣችን እናንተን ለማስወደድ የሚመስላቹህ!? قَلِیلࣰا مَّا تَذَكَّرُونَ = የቴሌግራም ቻናል t.me/Abu_lmran_Alaseriy t.me/Abu_lmran_Alaseriy
  • قناة أبي العباس Abul abas

    30 авг., 12:58

    አሪፍ ሎጎ የሚሰራ ቢተባበረኝ አስቸኳይ ተፈልጎ ነው@Abulabashesen
  • قناة أبي العباس Abul abas

    24 авг., 14:07

    переслано из @online_eslamawiy_market

    ❲ሐያት ኢስላማዊይ❳ አልባሳትና ኪታቦች መሸጫ!↳ኪታቦች፣ ↳ጅልባቦችና ኒቃቦች ፣ ↳የሶላት፣ ሸርሸፎች ፣ ↳አርማ ያላቼዉ ኩቦች፣ ↳እናቀርባለን ይዘዙን።🏷 በትሌግራምለማናገር፦ @Hayat_bint_Seid_Aselefly ☞ሳዑዲ ሁሉም ቦታ እንልካለን። ጅዳ ፣መካ ፣መዲና ፣ ሪያድ ፣ጣኢፍ...!🏷ለተጨማሪ ይቀላቀሉ፦ t.me/Online_Eslamawiy_Market
    Иллюстрация к посту канала قناة أبي العباس Abul abasИллюстрация к посту канала قناة أبي العباس Abul abasИллюстрация к посту канала قناة أبي العباس Abul abasИллюстрация к посту канала قناة أبي العباس Abul abas
  • قناة أبي العباس Abul abas

    22 авг., 12:58изменён

    የሀገራችን ኢኽዋኖች የተከሸኑ ሱፍዮች ናቸው ።
  • قناة أبي العباس Abul abas

    20 авг., 17:08

    Иллюстрация к посту канала قناة أبي العباس Abul abasИллюстрация к посту канала قناة أبي العباس Abul abas
  • قناة أبي العباس Abul abas

    17 авг., 20:42изменён

    ወላሂ ወቢላሂ ወተሏሂ ውሸታም ዳዒ በግምት የሚነዳ የራሱን አረዳድ ወደ ሰዎች የሚለጥፍ መንሀጅ አሰለፍ ጋር ለየቅል ናቸው።
  • قناة أبي العباس Abul abas

    13 авг., 07:30

    ማን ቀድሞ ይመልስ ! 🚀🚀ትክክለኛውን መልስ የመለሰ add የሚለውን በመጫን ጠቃሚ ነገር ያገኛል !ጥያቄ👉 በቁርኣን ውስጥ ረጅሙ ሱራ (ምዕራፍ) ማን ይባላል?
  • قناة أبي العباس Abul abas

    8 авг., 12:02

    "ልጅህ ትልቅ ሲሆን እንዲህ አይነት ጉድጓድ ውስጥ እየገባ እንዳይጃጃል፣ ህፃን እያለ ተውሒድ አስተምረው።"ኮፒ = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
    Иллюстрация к посту канала قناة أبي العباس Abul abasИллюстрация к посту канала قناة أبي العباس Abul abas
  • قناة أبي العباس Abul abas

    3 авг., 13:32

    ሀቢቡና እንድህ ይላሉ صلى الله عليه وسلم ከሰዎች በላጩ ሰወችን የሚጠቅም ነው እናማ ሰዎች የሚሸወዱባቸውን የሆኑ ነገሮችን አጋልጡ ።
  • قناة أبي العباس Abul abas

    3 авг., 09:44

    በበጎ ነገርና አላህን በመፍራት ላይ ተረዳዱ! ​የተከበራችሁ ወንድሞችና እህቶች፤​አላህ በሰጠን ዕድሜ፣ ጤና እና ሀብት የመልካም ነገር ሰበብ መሆን ትልቅ እድልና የዲናችን መመሪያ ነው። በወለኔ ቤደር ከተማ የሚገነባው "መርከዝ አል-ሂዳያ" ለአካባቢው ማህበረሰብ፣ በተለይም ለማህበረሰቡ የዲን እውቀት ብርሃን የሚፈነጥቅ ታላቅ የኸይር በር ነው።​ነቢዩ (ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦​"የሰው ልጅ ሲሞት ከሦስት ነገሮች በቀር ሥራው በሙሉ ይቋረጣል፡- ዘዋሪ ሶደቃ (ቋሚ የበጎ አድራጎት ሥራ)፣ ጠቃሚ እውቀት... ወይም ለሱ ዱዐ የሚያደርግ መልካም ልጅ።"​ይህ መርከዝ የሚገነባበት ቦታ በነጻ የተገኘ ሲሆን፣ አሁን ደግሞ ግንባታውን ለማጠናቀቅ የሁላችንም አቅም እና ትብብር ያስፈልጋል። ትንሽ የምንላት ሳንቲም ወይም አንድ ቆርቆሮ አላህ ዘንድ ሚዛን የሚደፋ ትልቅ ሶደቃ ጃሪያ ልትሆንልን ትችላለች።​ለአላህ ብለን እጃችንን እንዘርጋላቸው፤ በገንዘብ፣ በአይነት እንዲሁም መልእክቱን ለሌሎች Share በማድረግ የዚህ ታላቅ ምንዳ ተሳታፊ እንሁን!​አላህ የለገሳችሁትን አጅር አብዝቶ ይክፈላችሁ፤ ባረከ አላሁ ፊኩም!
    Telegramበገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ቤደር ከተማ አልሂዳያ መርከዝበወለኔ ወረዳ ቤደር ከተማ አልሂዳያ መድረሳ ግንባታ https://t.me/+h5YVkNAk55hkYWI8 (CBE)፦ 1000675591664 ​የአካውንቱ ስም፦ ሱፉያን ሱልጣን እና ቀድሪያ ኸድር የበኩሎን አስተዋፅኦ ያድርጉ وجزاكم الله خيراً جزاء
  • قناة أبي العباس Abul abas

    2 авг., 19:51

    የልባችን ሀጃ ሁሉ ተሟልቶ የደስታ ሱጁድ የምንወርድበትን ቀን አላህ ያቅርብልን!!
  • قناة أبي العباس Abul abas

    2 авг., 08:36

    переслано из @tdarna_islam

    ✔️በዚህ ክረምት ነፃ የቋንቋ እድል የምታገኙበት ቻሌጅ ልጠቁማችሁ1️⃣ኛ ለወጣ ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 1500 2️⃣ኛ ለወጣ ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 1000 3️⃣ኛ ለወጣ ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 500🏪ቻሌንጁ ለመሳተፍ ሙሉ ማብራሪያ🔣 https://t.me/Ihsan_language/315 https://t.me/Ihsan_language/315
  • قناة أبي العباس Abul abas

    1 авг., 05:36изменён

    ባህሩ ተካ የተባለ ግለሰብ በሀገራችን ከኢብኑ ሙነወር በላይ ለሱና ጠላት የለም ይለናል ማንነትህና የውር ድንብር አካሄድህን ጠንቅቆ ስለሚያውቅ ለሰለፍያ ሳይሆን ለኔ ብትል ይቀል ነበር
  • قناة أبي العباس Abul abas

    26 июл., 11:58

    переслано из @sle_qelbachn1

    ከጠየቅኩት በላይ ሰጥቶኛል፣ ከጥረቴ በላይ ሸልሞኛል፣ ከለመንኩት በላይ ለግሶኛል። ርቄው አልተወኝም፣ ሸሽቼው አልጣለኝም፣ ረስቼዉም አልረሳኝም።አልሐምዱ ሊላህ!
  • قناة أبي العباس Abul abas

    23 июл., 11:52

    ራሳቸውን ወደ ሱና በሚያስጠጉ አካላት ላይ በሰፊው ከሚታዩ ነውረኛ ተግባራት ውስጥ አንዱ ሰዎችን በተመለሱበት ጉዳይ መክሰስ ነው። አንድ ሰው ከሆነ የተሳሳተ አቋም ወይም ጥፋት ከተመለሰ ያንን ጉዳይ #እያወቀ ሆነ ብሎ በሱ ላይ የሚለጥፍ ሰው1ኛ፦ ዋሾ ነው። 2ኛ፦ ውሸትን የደዕዋው መንገድ አድርጎ የያዘ መጥፎ ሰው ነው። 3ኛ፦ ዓላማው ዲን ሳይሆን ቂም ማወራረድና ብሸሸቅ ነው።ይሄ ነገር የሰውየውን መመለስ #ሳናውቅ ሊገጥመን ይችላል። መመለሱን ካወቅን በኋላ በተመለሰበት ጉዳይ መወንጀል ግን ያለ ወንጀሉ ሰውን መክሰስ ነው። ቡድናዊ ሽኩቻ ላይ ያነጣጠሩ "ረዶች" በብዛት ይሄ ችግር ጎልቶ ይታይባቸዋል።ሰውን በተመለሰበት ጥፋት መክሰስ ባልፈፀመው ጥፋት እንደ መክሰስ ነው። ከፍ ያለው አላህ እንዲህ ይላል:-{ وَٱلَّذِینَ یُؤۡذُونَ ٱلۡمُؤۡمِنِینَ وَٱلۡمُؤۡمِنَـٰتِ بِغَیۡرِ مَا ٱكۡتَسَبُوا۟ فَقَدِ ٱحۡتَمَلُوا۟ بُهۡتَـٰنࣰا وَإِثۡمࣰا مُّبِینࣰا } "እነዚያንም ምእምናንንና ምእምናነትን ባልሰሩት ነገር (በመዝለፍ) የሚያሰቃዩ ዕብለትንና ግልጽ ኃጢአትን በእርግጥ ተሸከሙ፡፡" [አልአሕዛብ: 58]ነብያችንም ﷺ እንዲህ ብለዋል፦من قال في مؤمنٍ ما ليس فيه أسكنه اللهُ رَدْغَةَ الخَبالِ حتّى يخرُجَ ممّا قال "በአማኝ ላይ የሌለበትን የተናገረ ሰው አላህ የጥፋት ማጥ ውስጥ ያኖረዋል፣ ከተናገረው ነገር እስከሚወጣ ድረስ።" [ሶሒሑ ተርጊብ: 2845]= የቴሌግራም ቻናል፡-
  • قناة أبي العباس Abul abas

    21 июл., 05:34изменён

    ትልልቆችን ያላከበረ ለትንንሾች ያለዘነ ከንኛ አይደለም አሉ የንኛ ነብይ صلى الله عليه وسلمhttps://t.me/Abulabashsen
  • قناة أبي العباس Abul abas

    20 июл., 09:56

    የቢድዓ ሰዎች በጎ ነገር የላቸውም ያለ ሰው የለም የሆነ አጋጣሚ እየጠበቁ በዳፈናው እነሱን ማድነቅ ግን ምን የሚሉት አካሄድ ነው የሆነ አካል ስታደንቁ አንፃራዊይ ከሆነ በግልፅ አስቀምጡ ካልሆነ ሰዎችን ወደ እነሱ የበሰበሰ መንሀጅ እየተጣራችሁ መሆኑን እወቁት ።
  • قناة أبي العباس Abul abas

    17 июл., 17:49

    እኔምላችሁ ኡስታዞቻችን አቂዳን መንሀጅን እንዳስተማሩን ሁሉ አደብን አኽላቅን ወንድም ለወንድሙ መተዛዘንን ቢያስተምሩን በዬ ተመኘሁማለት የፈለኩት መቸም አቂዳ ላይ መንሀጅ ላይ እንደተሰራው ሁሉ በደንብ እነዚህንም ላይ ቢሰራበት ለማለት ነው