gram news
Аватар канала Abu _Muawiyah _Sufyan Channel

Abu _Muawiyah _Sufyan Channel

@abuumuawiya

ከቁርአንና ከሀዲስ ማስረጃ እስከሌለህ ድረስ አቋም አትያዝ ! ለሁሉም ሰው ሂዳያን ተመኝለት ሀቅን እንጂ ሰውን አትከተል። "ሰው በሀቅ ይለካል እንጂ ሀቅ በሰው አትለካም"! https://t.me/abuumuawiya https://t.me/abuumuawiya

ПроектыENРелигия

3,640подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • Abu _Muawiyah _Sufyan Channel

    19 сент., 19:21

    переслано из @darassunnah1444

    ኮርስ መግቢያبعنوان:- خمسون نصيحة لطلاب العلم الوقاية من الوقوع في الفتن والبدع وتجنب تمزيق الصف السلفي.ርእስ:- በፊትና እና በቢድዐህ ላለመውደቅና የሠለፊዮችን አንድነት (ሰፍ) ከመበጣጠስ ለመራቅ የሚጠቅሙ አምሳ ምክሮች ለዲን ተማሪዎች!!⏯ መግቢያ🎙በሸይኽ ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ)በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል የተሰጠ ኮርስየዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444
  • Abu _Muawiyah _Sufyan Channel

    16 сент., 18:59

    переслано из @dalocha_selefiy_jemea

    Иллюстрация к посту канала Abu _Muawiyah _Sufyan ChannelИллюстрация к посту канала Abu _Muawiyah _Sufyan Channel
  • Abu _Muawiyah _Sufyan Channel

    16 сент., 12:13

    переслано из @ibnuu_teymiyah

    ♦️አሳሳቢ መልእክት ከኢብኑ ተይሚያ መርከዝ እና መድረሳየተመዘጋቦችሁ ሴት ተማሪዎቻችን በአጠቃላይ በአሏህ ፍቃድ የፊታችን ቅዳሜ ከጠዋቱ 3:00 እስከ 5:00 ባለው ፈተና ስላለ በኢብኑ ተይሚየ መስጂድ በመገኘት እንትፈተኑ ስንል በጥብቅ እናሳስባለን🗨️መልእክቱን አሰራጩት ባረከሏሁ ፊኩምhttps://t.me/ibnuu_teymiyah
    Telegramየኢብኑ ተይሚያ መስጂድ ቻናል (قناة (مسجد ابن تيميةበአዳማ ከተማ የኢብኑ ተይሚያህ መስጂድና መድረሳ ደርሶችና ፈዋኢዶች የሚለቀቅበት ቻናል
  • Abu _Muawiyah _Sufyan Channel

    15 сент., 18:07

    👍👍👍👍👍👍👍👍💪👌🔴ሰበር ዜና🔴🏖️ከባህርዳር🏖️▫️ዓለም አቀፍ የደዕዋ ፕሮግራም ጥሪ📌የሀገራችንና የሳዑዲ እንቁ የሰለፍይ📝 ✅️ አሊሞች ✅️ ሼይኾች ✅️ኡስታዞችና ✅️ዳኢዎች በአንድ መድረክ ላይ የሚገኙበትና በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነው ዓለም አቀፍ የደዕዋ ቀን ይፋ ሆነ
  • Abu _Muawiyah _Sufyan Channel

    8 сент., 18:16

    #ሙመዪዓ #ሀዳድያ🔊 አዲስ ትምህርትርዕስ፦“በአቡ ሐኒፋ የተሰነዘረው ጀርሕ ”🎙ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል ለተሚይhttps://t.me/abdulham/2745 https://t.me/abdulham/2745
  • Abu _Muawiyah _Sufyan Channel

    8 сент., 11:13

    переслано из @abuabdurahmen

    ታላቅ ብስራት ለሴቶች በአዳማ ከተማኢብኑ ተይሚያ መርከዝ እና መድረሳ ለሁለተኛ ዙር የሴት ተማሪዎችን በተመላላሽ መልኩ ቁርዓንን በአንድ አመት አሰሓፍዞ ለማስመረቅ እቅድ ዝግጅቱን ጨርሶዋል ። ስለሆነም ሴት ተማሪዎቻችን ከዛሬ ጀምሮ እስከ መስከረም 07 ምዝገባ መጀመሩን አውቃችሁ በግዜ ልትምዘገቡ እናሳስባለን ። ከክፍያ ነፃ ነውየምዝገባ መስፍርት ፦ 1ኛ አዳማ ውስጥ ነዋሪ የሆነች 2ኛ በተሰጣት ሰዓት ገብታ የምትወጣ 3ኛ የመድረሳውን አዳብ እና ስርዓት የምታሟላ 4ኛ የመግቢያ ፈተና ተፈትና ማለፍ የምትችል ።ስልክ ቁጥር +251908286729 +251962963588መልእክቱን Share Share አድርጉት https://t.me/ibnuu_teymiyah
  • Abu _Muawiyah _Sufyan Channel

    7 сент., 13:28изменён

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاتهበዳሎቻ ከተማ ላይ የሚደረግ የሱና እንቅስቃሴን በማንቀሳቀስ ላይ ወንድሞቻችን ከከፈቷቸው ግሩፖች ውስጥ አንዱን ልጋብዛችሁ።⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/usman_medresa_dalocha https://t.me/usman_medresa_dalocha https://t.me/usman_medresa_dalocha ⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️
  • Abu _Muawiyah _Sufyan Channel

    6 сент., 15:30

    переслано из @ibnuu_teymiyah

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاتهውድና የተከበራችሁ የኢብኑ ተይሚያ መስጂድ ደርስ ታዳሚያን በሙሉ ለተወሰነ ሳምንታት ከመግሪብ እስከ ዒሻዕ ተቋርጦ የነበረው ደርስ በአላህ ፍቃድ ነገ ሰኞ ጳጉሜ 02/2018 እንደሚጀመር እናሳውቃለን።ላልሰሙት በማዳረስ በጊዜ ለመገኘት እንሞክር።መልእክቱን Share Share አድርጉት https://t.me/ibnuu_teymiyah https://t.me/ibnuu_teymiyah
    Telegramየኢብኑ ተይሚያ መስጂድ ቻናል (قناة (مسجد ابن تيميةበአዳማ ከተማ የኢብኑ ተይሚያህ መስጂድና መድረሳ ደርሶችና ፈዋኢዶች የሚለቀቅበት ቻናል
  • Abu _Muawiyah _Sufyan Channel

    4 сент., 18:46

    переслано из @abuabdurahmen

    🚨 ዛሬ ጁሙዓ ማታ ልዩ የቀጥታ ስርጭት (LIVE) እንዳያመልጥዎ! 🚨​ለቦሌ ሂጅራ መስጂድ ቦታ መግዣ የሚውል ታላቅ የገቢ ማሰባሰቢያ እና የዕቃዎች ጨረታ ፕሮግራም በድጋሚ ዛሬ ማታ ይካሄዳል።​በዚህ ታላቅ የሰደቃህ ምሽት ላይ ሁላችሁም በመሳተፍ የኸይር ስራው ተቋዳሽ ሁኑ፦​የዕቃዎች ጨረታ፦ ለጨረታ የቀረቡ በርካታ ጠቃሚና ልዩ ዕቃዎች በሙሉ እንደባለፈው ባማረና አጓጊ በሆነ ሁኔታ ዛሬ ማታም የሚጫረቱ ስለሆነ ገብተው ይጫረቱ፣ የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ። ​ የኒያህ ፕሮግራም፦ ለመስጂዱ ግንባታና ቦታ መግዣ የአቅምዎን ያህል ኒያ በመነየት አሻራዎን ያሳርፉ።​ሊንኩን ለቤተሰብና ለወዳጅ ዘመድ በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ።​⏰ ሰዓት: ዛሬ ማታ ከ3:30 ጀምሮ📍 ቦታ: በቴሌግራም ግሩፓችን በቀጥታ ስርጭት (Live)🔗 የግሩፕ ሊንክ: https://t.me/hijra_masjid
    Иллюстрация к посту канала Abu _Muawiyah _Sufyan ChannelИллюстрация к посту канала Abu _Muawiyah _Sufyan Channel
  • Abu _Muawiyah _Sufyan Channel

    4 сент., 18:40

    https://t.me/hijra_masjid?videochat
    Telegramበአዳማ ከተማ ቦሌ ሂጅራ መስጂድ ቦታ ግዢ ማስተባበሪያ ግሩፕየሂጅራ መስጂድ አካዉንት 1 ንግድ 1000780295598 2 አቢሲኒያ 262633969 3 ዳሽን 2943610578411 4 አዋሽ 014251792295200 5 ዘምዘም 0093533020101 6 ሒጅራ 1013123940001 1 ነጃ ሙሳ 2 ነስረዲን አብዱልጀባር 3 ሙሐመድ ነጋሽ አሏህ ኸይር ጀዛችሁን ይመንዳችሁ
  • Abu _Muawiyah _Sufyan Channel

    30 авг., 11:47

    переслано из @abuhemewiya

    🟢ሰለፊይ የመሆን ማረጋገጫ🟢تحقيق السلفية والسنيةقال العلامة ربيع بن هادي المدخلي رحمه الله "فلا تتحقق السلفية والسنية في أحد حتى يفارق أهل البدع والتحزب قلباً وقالبا ويلتزم بما كان عليه السلف الصالح ظاهرا وباطنا، عقيدة ومنهجا، قولا وعملا، عبادة وأخلاقا" مجموعة الردود 376አሸይኽ ረቢዕ አልመድኸሊይ አሉ: የሚከተሉት ነጥቦች እስከሚረጋገጡ ድረስ በአንድ አካል ላይ ሰለፊይነት እና ሱኒይነት አይረጋገጥም።✏️የቢድዐህ እና የቡድንተኝነት ባልተቤቶችን በቀልቡም በአካሉም እስከሚርቃቸው ድረስ።✏️ሳሊህ ቀደምት (ሰለፍ አሳሊህ) የነበሩበትን በውጭም ፣ በውስጥ ፣ በእምነት (በዐቂዳህ) ፣ በመንሃጅ ፣ በንግግርም በተግባር ፣ በዒባዳም በስነምግባር አጥብቆ እስከምይዝ ድረስ።http://t.me/Abuhemewiya
    Иллюстрация к посту канала Abu _Muawiyah _Sufyan ChannelИллюстрация к посту канала Abu _Muawiyah _Sufyan Channel
  • Abu _Muawiyah _Sufyan Channel

    29 авг., 13:15

    ነሀሴ 22 ምሽት የተደረገ ሙሓደራ🎙ሸይኽ አብደልሀሚድ ኢብኑ ያሲን አል’ለተሚይ ከስልጤ🔑ርዕስ :- በተለያዩ ጉዳዩች ምክር✅ በሀራ ሰለፍዩች የመስጂደል ፉርቃን ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕhttps://t.me/haraselefi https://t.me/haraselefi
  • Abu _Muawiyah _Sufyan Channel

    28 авг., 19:55

    🌕 በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የደዕዋ ና የኒያ ፕሮግራማችን╰┈➢ተ ╰┈➢ ጀ ╰┈➢ ም ╰┈➢ ሯ ╰┈➢ ል🎙 ዶ/ር ሸይኽ ሁሰይን አስስልጢ ከአዲስ አበባ🔑🔑ርዕስ ገባ ገባ በሉገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩምአድ ና ሸር በማድረግ የአጅሩ ተከፋይ ይሁኑ!! 👇 •━════✿🍃🌺🍃✿════━• 👇👇👇👇👇👇👇👇👇https://t.me/haraselefi https://t.me/haraselefi
  • Abu _Muawiyah _Sufyan Channel

    28 авг., 18:49

    🌸 ያሰላም ሀራችን! 🌸 ✨ አል-ፉርቃናችን በመሻይኾች አሸብርቃለች! ✨🔥📚 አሁን ላይቭ ላይ ነን! 📚🔥💎 ኑ የሚያምር የደመቀ ዳዕዋ አለን!ወንድሞችና እህቶች ሁላችሁም ኑ!🚗ማንም ሳይቀር አሁኑኑ ተቀላቀሉ!🌿 ኑ እንስማ፣ እንማር፣ እንጠቀም! 🌿✍ኑ https://t.me/haraselefi ✍ኑ https://t.me/haraselefi
    Telegramየሀራ ሰለፍዮች የመስጅደል ፉርቃን ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ለበለጠ መረጃ ☞0914148290ይህ ግሩፕ የተከፈተበት አላማ. በሀራ ከተማ አስተዳደር የሚገኘዉን የሰለፍዮችን መስጅድ #መስጅደል ፉርቃንን በተሻለና ባማረ ሁኔታ ለመገንባት ታቅዶ የተከፈተ ግሩፕ ነዉ። ስለሆነም በዚህ የተቀደሰ ተግባር የበኩላችሁን አስተዋፅኦ እንድታደርጉ ስንል መልእክታችን ነዉ ባረከሏሁ ፊኩም። አካዉንት 👉ንግድ ባንክ 1000777145437 ያካዉንቱ ተጠሪዋች 1,ያሲን ሙሄዉ 2,ሰይድ ይማም
  • Abu _Muawiyah _Sufyan Channel

    27 авг., 10:38

    переслано из @sheikmohmmedhyathara

    🔊#አዋጅ! #አዋጅ! #አዋጅ! 🔊السلام عليكم ورحمة الله وبركاته🔵እነሆ የፊታችን ጁሙዓ ማለትም ነሀሴ 22/2018 አ. ል. {ረቢዓል አወል ١٥/١٤٤٨. هـ } በዓይነቱ ልዮ የሆነ ታላላቅ የሰለፍያ #መሻይኾች የሚሳተፉበት ሀገር አቀፍ #የonline የዳዕዋ ፕሮግራም ተሰናድቶ አርሂቡ ይላቹሀል።💺ተጋባዥ መሻይኾች1,ሸይኽ ሀሰን ገላዉ {ከባህር ዳር}2,ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል'ለተሚይ{ከስልጤ}3,ሸይኽ ዩሱፍ አሕመድ(ከባህርዳር)4,ዶ/ር ሸይኽ ሑሰይን አስ'ስልጢ (ከአዲስ አበበ)5,ሸይኽ ጦሀ ኸድር (ከአዲስ አበባ)6,ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን (ከኮምቦልቻ)
    Иллюстрация к посту канала Abu _Muawiyah _Sufyan ChannelИллюстрация к посту канала Abu _Muawiyah _Sufyan Channel
  • Abu _Muawiyah _Sufyan Channel

    21 авг., 15:22

    #ስለ_መውሊድ_በኡለሞቻችን ➪➩➪➩➪➩➪➩➩➩✅ በአለም ላይ ታዋቂ የሆኑና በአላህ ፍቃድ ባላቸው እውቀት ከጥመት ባለቤቶች ውጭ ትንሽ ትልቁ፤ ሴት ወንዱ የሚያከብራቸው ውድና የተከበሩ የሱና መሻይኾች በአሁኑ ሰዓት እየተደገሰ ስለሚገኘው መውሊድ የሰጡት የተለያዩ ትምህርት ሲሆን ከታች በሊንክ ቀርቦላችኋል።ታላላቅ ኡለሞች ስለ መውሊድ ምን አሉ?╭─••─═••═─•••─╮ ✅ ክፍል ❶ እስከ ⓯ ╰─••─═••═─•••─╯❶ኛ ➦ በታላቁ ዓሊም አንደበት ስለ #መውሊድ 🎙 سماحة الشيخ عبدالعزيز بن باز رحمه الله 🎙 በሸይኽ አብዱል አዚዝ ኢብኑ ባዝ ረሂመሁሏህበዚህ ያገኙታል ⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/AbuImranAselefy/3911
  • Abu _Muawiyah _Sufyan Channel

    20 авг., 18:17

    ‏صورة من حسين عبد الله
  • Abu _Muawiyah _Sufyan Channel

    20 авг., 18:17

    переслано из @hussinassilty

    ‏صورة من حسين عبد الله
    Иллюстрация к посту канала Abu _Muawiyah _Sufyan ChannelИллюстрация к посту канала Abu _Muawiyah _Sufyan Channel
  • Abu _Muawiyah _Sufyan Channel

    20 авг., 13:51

    переслано из @hussinassilty

    Иллюстрация к посту канала Abu _Muawiyah _Sufyan ChannelИллюстрация к посту канала Abu _Muawiyah _Sufyan Channel
  • Abu _Muawiyah _Sufyan Channel

    20 авг., 13:51

    переслано из @alateriqilhaq

    📌ለሰለፍያዎች ምክር"ራሳችንን ከሰለፍያ ጋር ካዛመድን ፣ ሰለፎች ራሳቸውን ከሌሎች እንደሚለዩት ሁሉ ፣ ራሳችንን ከሌሎች መለየት አለብን።"الشيخ الدكتور حسين بن محمد السلطي الإثيوبي حفظه اللهhttps://t.me/alateriqilhaqكن على بصيرة