gram news
Аватар канала የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ አገልግሎት/-ኢኦተቤ EOTC-Addis Ababa Diocese Media service

የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ አገልግሎት/-ኢኦተቤ EOTC-Addis Ababa Diocese Media service

@addisababadiocese

ይህ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ የቴሌግራም ቻናል ነው። መንፈሳዊ አገልግሎትና ሰሞነኛ ጉዳዮች ይቀርቡበታል። አዲስ አበባ፤ ኢትዮጵያ

ПроектыENРелигия

5,797подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ አገልግሎት/-ኢኦተቤ EOTC-Addis Ababa Diocese Media service

    19 сент., 18:21

    Иллюстрация к посту канала የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ አገልግሎት/-ኢኦተቤ EOTC-Addis Ababa Diocese Media serviceИллюстрация к посту канала የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ አገልግሎት/-ኢኦተቤ EOTC-Addis Ababa Diocese Media serviceИллюстрация к посту канала የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ አገልግሎት/-ኢኦተቤ EOTC-Addis Ababa Diocese Media serviceИллюстрация к посту канала የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ አገልግሎት/-ኢኦተቤ EOTC-Addis Ababa Diocese Media service
  • የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ አገልግሎት/-ኢኦተቤ EOTC-Addis Ababa Diocese Media service

    19 сент., 18:20

    የርእሰ ገዳማት ወአድባራት ጣና ቅዱስ ቂርቆስ አንድነት ገዳም " የሦስት ሺህ (፴፻) ዓመት የምሥረታ በዓሉ መስከረም ፲ ቀን ፳፻፲፱ ዓ.ም ይከብራል።በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የርእሰ ገዳማት ወአድባራት ጣና ቅዱስ ቂርቆስ አንድነት ገዳም በጣና ሐይቅ ላይ ከሚገኙት የተቀደሱና ታሪካዊ ደሴቶች አንዱ እና ዋነኛው ነው:: ገዳሙ የቃል ኪዳኑ ታቦት (ታቦተ ጽዮን) ለብዙ ዓመታት በላይ መኖሪያ እንደነበረ እንዲሁም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም፤ ዮሴፍ፣ ሰሎሜ እና ሕፃኑ ልጇ ኢየሱስ ክርስቶስ ይዛ ፫ ወራት ከ፲ ቀናት ማረፊያ እንደነበረ ታሪክ ለአብነት ይነገራል፡፡ ገዳሙ “የሦስት ሺህ (፴፻) ዓመቱ ሕያው ገዳም ጣና ቂርቆስና የነገ ልእልናው " በሚል መሪ ቃል የምሥረታ በዓሉን መስከረም ፲ ቀን ፳፻፲፱ ዓ.ም ያከብራል። የዚህ በዓል ዋና ዓላማ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ከብሉይ ኪዳን እስከ ሐዲስ ኪዳን ያላትን ዘመናት የታሪክ፣ የቅርስና የጥበብ ጉዞ ለትውልድ ማስተዋወቅ ነው። በመሆኑም ይህንን ታሪካዊ በዓል አስመልክቶ መስከረም ፲ ቀን ፳፻፲፱ ዓ.ም በገዳሙ በሚከበረው በዓል ላይ ለመገኘት ምእመናን ወደ የርእስ ገዳማት ወአድባራት ጣና ቅዱስ ቂርቆስ አንድነት ገዳም እየገቡ ይገኛሉ። የኢኦተቤ መገናኛ ብዙኀን አገልግሎት ሥርጭት ድርጅት/ EOTC Broadcasting Service Agency/
  • የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ አገልግሎት/-ኢኦተቤ EOTC-Addis Ababa Diocese Media service

    17 сент., 17:50

    Иллюстрация к посту канала የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ አገልግሎት/-ኢኦተቤ EOTC-Addis Ababa Diocese Media serviceИллюстрация к посту канала የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ አገልግሎት/-ኢኦተቤ EOTC-Addis Ababa Diocese Media serviceИллюстрация к посту канала የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ አገልግሎት/-ኢኦተቤ EOTC-Addis Ababa Diocese Media serviceИллюстрация к посту канала የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ አገልግሎት/-ኢኦተቤ EOTC-Addis Ababa Diocese Media service
  • የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ አገልግሎት/-ኢኦተቤ EOTC-Addis Ababa Diocese Media service

    17 сент., 17:50

    Иллюстрация к посту канала የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ አገልግሎት/-ኢኦተቤ EOTC-Addis Ababa Diocese Media serviceИллюстрация к посту канала የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ አገልግሎት/-ኢኦተቤ EOTC-Addis Ababa Diocese Media serviceИллюстрация к посту канала የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ አገልግሎት/-ኢኦተቤ EOTC-Addis Ababa Diocese Media serviceИллюстрация к посту канала የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ አገልግሎት/-ኢኦተቤ EOTC-Addis Ababa Diocese Media service
  • የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ አገልግሎት/-ኢኦተቤ EOTC-Addis Ababa Diocese Media service

    17 сент., 17:49изменён

    #የአዲስ_አበባ_ሀገረ_ስብከት_ዋና_ሥራ አስኪያጅ መልአከ ብርሃን ሰሎሞን በቀለ የመስቀል ደመራ በዓልን አስመልክቶ የማኅበር ቀለም ጥናት ላይ የሚገኙት ሊቃውንት ጎበኙ።መስከረም ፯/፳፻፲፱ ዓ/ም የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያየአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ መልአከ ብርሃን ሰሎሞን በቀለ የመስቀል ደመራ በዓልን አስመልክቶ የማኅበር ቀለም ጥናት ላይ የሚገኙት ሊቃውንትን ጎበኙ።በጉብኝት መርሐ ግብሩ ላይም የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ መልአከ ብርሃን ሰሎሞን በቀለ፣ የሀገረ ስብከቱ ዋና ዋና ክፍል ኃላፊዎችና የክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ሥራ አስኪያጆች በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ቤተ ክርስቲያን ተገኝተው ሊቃውንት አባቶች የመስቀል ደመራ በዓልን አስመልክቶ #የማኅበር ቀለም ጥናት በማድረግላይ የሚገኙትን ሊቃውንት ጎብኝተዋል።በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ትውፊት መሠረት ቅዱስ መስቀል በእግዚአብሔር ፈቃድ የተቀበረበት ቦታ በደመራው ጢስ የታወቀበትና በንግሥት ዕሌኒ አማካኝነት በመስቀሉ የተገኘበትን ቀን በማስመልከት በዓሉ በድምቀት ይከበራል።በዚህ በዓልም በአንድ በተዘጋጀ ቦታ የአድባራት የገዳማት ሊቃውንትና ምእመናን በመሰባሰብ የመስቀል ደመራን በዓል በልዩ ድምቀት ይከበራል::በአዲስ አበባ መስቀል ዐደባባይ በሚከረው የመስቀል ደመራ በዓል በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ካህናት አስተዳደር መምሪያ መሪነት በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት አማካኝነት በሥሩ ከሚገኙ አጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት ከሁሉም የተወሰኑ ሊቃውንትን በመምረጥ በበዓሉ
  • የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ አገልግሎት/-ኢኦተቤ EOTC-Addis Ababa Diocese Media service

    14 сент., 05:42

    Иллюстрация к посту канала የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ አገልግሎት/-ኢኦተቤ EOTC-Addis Ababa Diocese Media serviceИллюстрация к посту канала የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ አገልግሎት/-ኢኦተቤ EOTC-Addis Ababa Diocese Media serviceИллюстрация к посту канала የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ አገልግሎት/-ኢኦተቤ EOTC-Addis Ababa Diocese Media serviceИллюстрация к посту канала የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ አገልግሎት/-ኢኦተቤ EOTC-Addis Ababa Diocese Media service
  • የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ አገልግሎት/-ኢኦተቤ EOTC-Addis Ababa Diocese Media service

    14 сент., 05:41изменён

    በበአታ ለማርያም ገዳም የ2.5 ቢሊዮን ብር ፕሮጀክት ግንባታ የመሠረት ድንጋይ በብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጅና በብፁዕ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ ቡራኬ ተቀመጠ።መስከረም ፬/፳፻፲፱ ዓ/ም የአ/አ/ሀገረ ስብከት ሚዲያበበአታ ለማርያም ገዳም የ2.5 ቢሊዮን ብር ፕሮጀክት ግንባታ የመሠረት ድንጋይ በብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጅና በብፁዕ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ ቡራኬ ተቀመጠ።በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ በተለይም ከ20ኛው መቶ ክፍለ ዘመን መግቢያ ወዲህ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ካደረጉ ጥንታውያት ገዳማትና የአብነት ትምህርት ቤቶች መካከል በቀዳሚነት ከሚጠቀሱት የዳግማዊ አጼ ምኒልክ መታሰቢያ ታዕካ ነገሥት በአታ ለማርያም ገዳም አንዷ ነች!በተለይም 93 ዓመታትን ያስቆጠረው የአብነት ትምህርት ቤትና የአረጋውያን መርጃና የዕጓለ ማውታ ማሳደጊያ ተቋማት ታሪካቸውን በሰው ልብ ላይ በደማቅ ቀለም የጻፉት ዋነኞቹ ናቸው።የገዳሙ አስተዳዳሪ ሊቀ ሊቃውንት አባ ተክለ ሃይማኖት ወልዱ እንደገለጹት በዓታ ለማርያም ገዳምና አብነት ትምህትር ቤት ከ28 በላይ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት የተገኙበት፤ በሀገረ ውስጥና በውጭ ሀገራት እናት ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያችንን የሚያገለግሉ ሊቃውንት የተገኙበት ባለውለት ቅዱስ ቦታ ነው በማለት ገልጸዋል።ለዚህም በገዳሙ ትምህርት ቤት የሚሰጡት 8ቱ ጉባኤያት ማለትም የንባብ፣ የዜማ -ድጓ፣ የቅኔ ፣ የአቋቋም ፣ የቅዳሴ ፣ የመጻሕፍተ ብሉያት ትርጓሜ፣ የመጻሕፍተ ሐዲሳት ትርጓሜ እና የመጻሕፍተ ሊቃውንት ትርጓሜ ጉባኤ ቤቶችን ሰው በእውቀት የሚሠራባቸውን፣
  • የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ አገልግሎት/-ኢኦተቤ EOTC-Addis Ababa Diocese Media service

    11 сент., 16:09

    Иллюстрация к посту канала የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ አገልግሎት/-ኢኦተቤ EOTC-Addis Ababa Diocese Media serviceИллюстрация к посту канала የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ አገልግሎት/-ኢኦተቤ EOTC-Addis Ababa Diocese Media service

    #ለአዲስ_አበባ_ሀገረ_ስብከት_ገዳማትና_አድባራት አስተዳዳሪዎችና ዋና ጸሐፊዎች በሙሉ 💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠 እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ ፳፻፲፱ ምሕረት ዓመት በሰላም በጤና አደረሳችሁ።የ፳፻፲፱ ዓ/ም አዲስ ዓመት የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ የእንኳን አደረሰዎ መርሐ ግብር ላይ እንድትገኙ ሀገረ ስብከቱ ጥሪውን ያስተላልፋል።ቀን፦ መስከረም 2/2019 ዓ/ም ሰዐት፦ ከጥዋቱ 2:30 ጀምሮ ቦታ፦ መንበረ ፓትርያርክ አዳራሽ🔵የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ ስለ አንዲት ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚 https://www.facebook.com/AddisAbabaDiocese?mibextid=2JQ9ocከዚህ በተጨማሪ በሌሎች የበይነ መረብ አማራጮች ለመከታታል በቴሌግራም: https://t.me/AddisAbabaDioceseበዩቱዩብ: http://www.youtube.com/@AddisAbabaDioceseMedia
  • የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ አገልግሎት/-ኢኦተቤ EOTC-Addis Ababa Diocese Media service

    11 сент., 14:24

    እንኳን ፳፻፲፱ የምሕረት ዓመት በሰላም በጤና አደረሳችሁ።መስከረም ፩/፳፻፲፱ ዓ/ም የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ አገልግሎት/Addis Ababa Diocese Media Service
    Иллюстрация к посту канала የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ አገልግሎት/-ኢኦተቤ EOTC-Addis Ababa Diocese Media serviceИллюстрация к посту канала የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ አገልግሎት/-ኢኦተቤ EOTC-Addis Ababa Diocese Media service
  • የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ አገልግሎት/-ኢኦተቤ EOTC-Addis Ababa Diocese Media service

    11 сент., 06:55