Последние посты

Akhu Ibn Sirin (አኹ ኢብኑ ሲሪን)
22 сент., 19:58
✋😯ቆይ ከመተኛታችሁ በፊት ሁላችሁም❗️🔰 በተለያዩ ነገሮች ቆሽሾ የዋለውን ቀልባችንን ለማጥራት አጭር ቁርዓን ተጋበዙልኝ😇🤗✯ ወላሂ ሀቂቃ ማስታወቂያ ነው ተቀላቀሉ ✯


Akhu Ibn Sirin (አኹ ኢብኑ ሲሪን)
22 сент., 19:26
📚 ኪታብ በነፃ መቅራት ምትፈልጉ ይሄ ማስታወቂያ ለናንተ ነው 🫵🏮ከናንተ ሚጠበቀው ቻናሉን ተቀላቅሎ መማር ብቻ ነው👇
Akhu Ibn Sirin (አኹ ኢብኑ ሲሪን)
22 сент., 18:30
📒ፍጠኑ❗️ኪታብ በነፃ እያስተማርን ነው🎊 በዚሁ ቴሌግራም በኦንላይን ያለ ክፍያ ማስተማር ጀመርን🌛🌟ወላሂ የእውነት ማስታወቂያ ነው ቶሎ ተቀላቀሉ🌟


Akhu Ibn Sirin (አኹ ኢብኑ ሲሪን)
21 сент., 11:08изменён
ፈገግ ማለት ስለተደሰትክ ብቻ ሳይሆን, ደስታን ለመፈለግም ነው : : ~"ከመልካም ሥራ ምንንም አትናቅ፤ ወንድምህን በፈገግታ (በብሩህ ፊት) መገናኘት ቢሆን እንኳ።" =(ሶሒሕ ሙስሊም፡ 2626)የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/Akhu_IbnSirin https://t.me/Akhu_IbnSirin


Akhu Ibn Sirin (አኹ ኢብኑ ሲሪን)
18 сент., 19:53
переслано из @ibnumunewor
ትምህርት ቅንጦት አይደለም ~ ያ ኡመተል ኢስላም! ልጆችህን ትምህርት አስተምር። ካልሆነ ግን በገዛ ምድርህ ባይተዋር ትሆናለህ። ካልሆነ ግን ሌላው በተቋም እና በመዋቅር ሲዋጋህ አንተ በለቅሶ ነው የምትከላከለው። ካልሆነ ግን በገዛ ቀየህ ላይ "የእስላም አገሩ መካ፣ የአሞራ አገሩ ዋርካ" ይተረትብሃል። ካልሆነ ግን ግብር የምትከፍልበት ተቋም የምትወገርበት ዱላ ይሆናል። ካልሆነ ግን ለሚደርስብህ መድሎና መገለል ምላሽህ ለቅሶ ብቻ ይሆናል። ካልሆነ ግን መብትህን የምታገኘው ሌሎች ሰፍረው ለክተው በሚሰጡህ መጠን ብቻ ይሆናል። ካልሆነ ግን በአስተማሪነት፣ በሰራተኝነት በሚመጡ አካላት በገዛ ቀየህ ላይ የባህል ወረራ ይፈፀምብሃል። ማንነትህ ይደባለቃል።አለመማር አንድምታው ብዙ ነው። አላስተምርም ካልክ ሚሽነሪ ገብቶ ልጆችህን በትምህርትና በጤና አገልግሎት ስም ይወስድልሃል። እነ ላጲሶ የሚሸነሪ ሰለባዎች ናቸው። አላስተምርም ካልክ ሴረኛ ፖሊሲዎችና ደንቦች እየተረቀቁ ከንግዱ ሴክተር ሳይቀር በካልቾ ትባረራለህ። አላስተምርም ካልክ ታሪክህን እያወላገደ፣ እምነትህን እያንጋደደ ለሚያጠለሽ አካል ቦታውን ትለቃለህ። አለመማር በጤናው፣ በፀጥታው፣ በአስተዳደሩ፣ ... ሴክተር የሚኖረው ክፍተት ከምናስበው በጣም የራቀ ነው። በዚህ ዘመን በስልኩ የተላከለትን መልእክት የማያነብ፣ የሰፈሩ አጥር ላይ የተለጠፈን ማሳሰቢያ የማያውቅ፣ ባንክ ቤት ገብቶ ስሙን መፃፍ አቅቶት ሰው የሚጠብቅ ወጣት ማፍራት እጅግ አደገኛ ነገር ነው። አስተምር ልጆችህን። በትምህርት ተቋማት ውስጥ ያሉ ችግሮችን ልጆችህን በማራቅ አትፈታቸውም። አንተ ራስህንTelegramIbnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)كناشة ابن منور
Akhu Ibn Sirin (አኹ ኢብኑ ሲሪን)
16 сент., 19:51
переслано из @ibnumunewor
ስለ ሰይዪድ ቁጥብ ተከታታይ ~ ክፍል አንድ፦ የሰይዪድ ቁጥብን ኻሪጂነት እና ህዝበ ሙስሊሙን በጅምላ ከኢስላም ማስወጣቱን የሚመለከት ነው። = የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
Akhu Ibn Sirin (አኹ ኢብኑ ሲሪን)
16 сент., 19:45
переслано из @ibnumunewor
ሙስሊም መሪን በተመለከተ የሸይኽ ረቢዕ አልመድኸሊይ አቋም ቁርኣንና ሐዲሥ ላይ የተመሰረተ ነው። ኢኽዋኖችና የነሱ ፍልፍሎች እንደሚቀጥፉባቸው ሸሪዐ በማይፈቅደው መልኩ መሪዎችን በመታዘዝ ላይ የሚሰብኩ አልነበሩም። ከብዙ ንግግሮቻቸው ውስጥ አንድ ማስረጃ ላቅርብ፦"እኛ፣ በአላህ እንምላለን፤ ሰይፎች በአንገታችን ላይ ቢደገኑ እንኳን፣ ውሸትን ወይም የተሳሳተ ነገርን መናገር ፈጽሞ የምንፈቅድ አይደለንም። የምንለው፦ “መሪዎችን አላህን መታዘዝ ባለበት ጉዳይ ላይ ታዘዝ፤ አላህን ማመፅ ባለበት ጉዳይ ግን አትታዘዛቸው” ነው። “መሪዎችን አላህን መታዘዝ ባለበት ነገር ታዘዙ፤ አላህን በማመፅ ባለበት ነገር ግን አትታዘዟቸው።” ይህ ኢስላማዊ መርህ ነው ወይስ እስላማዊ መርህ አይደለም?እኔ ይህንን እውነት ነው ለወጣቶች የማቀርበው፣ እያንዳንዱ ሰው የራሱ የሆነውን መብትና በላዩ ያለውን ግዴታ እንዲያውቅ ነው። እንዲሁም የነቢዩ ﷺ ትምህርት ያሰመሩበትን መንገድ፣ እንደነገርኳችሁ፣ በትክክል እንዲያውቁ እገልጻለሁ።እኛ የእውነትን ቃል በድፍረት እንናገራለን፤ በአላህ ጉዳይም የሚወቅሰንን ሰው ምንም አንፈራም፤ ይህም በገዢውም ሆነ በተገዢው ላይ ነው። ስለዚህ አላህ በማመፅ በሆነ ነገር ላይ ማንኛውንም ገዢ አትታዘዙ፤ አላህን በመታዘዝ ባሉበት ነገር ግን ታዘዟቸው። ይህ ግዴታ ነው።"= የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
Akhu Ibn Sirin (አኹ ኢብኑ ሲሪን)
9 сент., 07:46
переслано из @fkr_eske_jenet
✅ልዩ ማበረታቻ ለጠንካራ የሱና እህቶቻችን!✅በዳዕዋው ዘርፍ፣ ቁርኣን በማቅራት፣ ጠቃሚ መረጃዎችን በማጋራት እና ለሌሎችም አርአያ በመሆን ሌት ተቀን የሚለፉ ምርጥ የሱና እህቶች አሉን።🧕የእነዚህን ውድ እህቶቻችንን ልፋት አሏህ በትልቁ የሚመነዳቸው ቢሆንም እኛም ለስራቸው ተገቢ ምስክር መሆን ማበረታታት እና ማድነቅ ተገቢ ነው ! እናም ቻናሎቻቸውን በቋሚነት ለማሳደግ እና ለሌሎችም መነቃቃት ይሆን ዘንድ ልዩ ፕሮግራም አዘጋጅተናል! ከሚጠቆሙት ውስጥ ከፍተኛ ድጋፍ (Like) የሚያገኙትን ከ1ኛ እስከ 5ኛ የሚወጡ እህቶችን በመለየት ቻናላቸውን በቋሚነት የምናሳድግ ይሆናል።✅ ምን ማድረግ ይጠበቅቦታል?ይህቺ እህት ልትበረታታ፣ ልትደገፍ እና ልትመሰገን ይገባታል! የምትሏትን ጠንካራ አርአያ ሴት ስሟን እና የቻናሏን ሊንክ (Link) ከታች ባለው ቦት (Bot) ላኩልን። ብዙ ድጋፍ (Like) ያገኙት አሸናፊ ይሆናሉ! 💪✔️ ማሳሰቢያ፦ጥቆማ የምንቀበለው እስከ ዛሬ ማታ 6 ሰዓት ድረስ ብቻ ነው! አሁን ጀምሮ እጩዎችን ፖስት ማድረግ ስለምንጀምር ጊዜ ሳያጠፉ አሁኑኑ ይላኩልን።👇 ስማቸውን እና የቻናላቸው ሊንክ ለመላክ ይህንን ቦት ይጠቀሙ
Akhu Ibn Sirin (አኹ ኢብኑ ሲሪን)
17 авг., 18:27изменён
ብቻህን አትታገል !!وَٱصْبِرْ نَفْسَكَ مَعَ ٱلَّذِينَ يَدْعُونَ رَبَّهُم بِٱلْغَدَوٰةِ وَٱلْعَشِيِّ يُرِيدُونَ وَجْهَهُۥ"ነፍስህንም ከእነዚያ ጌታቸውን በጠዋትና በማታ ፊቱን (ውደታውን) የሚሹ ሆነው ከሚጠሩት ጋር ታገስ።ይህ ቁርአን አያ በዝህ ዘመን ያለን ወጣቶች ወሳኝ መፍትሄ /መልእክቶችን ይዙዋል ፡አብረውህ የሚውሉትን ምረጥ፡ ወደ መልካም የሚያበረታቱህንና አላህ የሚፈሩ ጓደኞችን አጥብቀህ ያዝ። በጊዜያዊ ብልጭልጭ አትታለል፡ በማህበራዊ ሚዲያ በሚታዩ የውሸት ስኬቶችና የዚህ ዓለም መስህብ አትዘናጋ። ራስህን በዲሲፕሊን ምራ፡ ነፍስህ ወደፈለገችው ስሜት እንዳትነዳ በፅናትና በቁጥጥር ስር አውላት። ከዘናጮች ራቅ፡ ዓላማ ከሌላቸውና ስሜታቸውን ብቻ ከሚከተሉ ሰዎች ጋር ጊዜህን አታጥፋ። =የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/Akhu_IbnSirin https://t.me/Akhu_IbnSirin
Akhu Ibn Sirin (አኹ ኢብኑ ሲሪን)
3 авг., 18:52изменён
ጣፋጩ ቴምር ---- ---- ---- ---- አብዛኛው ሰው ስለ ቴምር ሲወራ ረመضاን ነው ትዝ ምለው ታዲያ...• ነብዩ (ﷺ) እንድህ ይላሉ : " سبحان الله العظيم وبحمده ያለ ሰው ጀነት ዉስጥ የቴምር ዛፍ ይተከልለታል "አስቡት ስለ ዱንያ አተክልት አይደለም ነብዩ(ﷺ) የተናገሩት !!የቴሌግራም ቻናል:- ○https://t.me/Akhu_IbnSirin https://t.me/Akhu_IbnSirin○
Akhu Ibn Sirin (አኹ ኢብኑ ሲሪን)
23 июн., 19:39изменён
የዓሹራ ጾም ትሩፋት የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ «የዓሹራ ቀን ጾም ያለፈውን አንድ ዓመት ኃጢአት ያስምራል።» (ሙስሊም) ○ ጠቃሚ ማስታወሻ፦ የበለጠ የተሟላውና የተሻለው ምንዳ 9ኛውን ቀን (ታሱዓ) ከ10ኛው ቀን (ዓሹራ) ጋር አጣምሮ መጾም ነው።📅 የዘንድሮው (1448 ሂ) የጾም ቀናት፦• ረቡዕ ➡️ 9ኛው ቀን (ታሱዓ) • ሐሙስ ➡️ 10ኛው ቀን (ዓሹራ) ● አላህ በንፁህ ኒያ ጾመው የዓመቱን ወንጀል ከሚታበስላቸው ምርጥ ባሮቹ ያድርገን!✍🏼...Akhu_ibnsirinየቴሌግራም ቻናል:- ○https://t.me/Akhu_IbnSirin https://t.me/Akhu_IbnSirin○


Akhu Ibn Sirin (አኹ ኢብኑ ሲሪን)
21 июн., 18:17изменён
📌 የጁሙዓ ኹጥባ (ምክር) - 10🔶 اغْتِنَامُ الْأَزْمَانِ فِي شَهْرِ اللَّهِ الْمُحَرَّم!!🔶 በተከበረው የሙሀረም ወር ጊዜያትን በአግባቡ መጠቀም!!የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/Akhu_IbnSirin https://t.me/Akhu_IbnSirin
Akhu Ibn Sirin (አኹ ኢብኑ ሲሪን)
26 мая, 18:46изменён
تقبل الله منا ومنكم وجعل عيدكم مباركا، وذنبكم مغفورا، وسعيكم مشكوراየቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/Akhu_IbnSirin https://t.me/Akhu_IbnSirin


Akhu Ibn Sirin (አኹ ኢብኑ ሲሪን)
19 мая, 19:25изменён
የዙል ሒጃ 9ኙን ቀናት መፆምና የ10ቀናት ታላቅነት بسم الله الرحمن الرحيمየዓመታትን ቀናት አንዳቸውን ከአንዳቸው በማብለጥ፣ ለባሮቹ የወንጀል ማበሻና የኢማን ጭማሬ የሆኑ ዘንድ ልዩ ወቅቶችን ለለገሰን ጌታችን አላህ ምስጋና ይገባው። የአላህ ሰላትና ሰላም በነቢያችን ሙሐመድ፣ በቤተሰቦቻቸውና በባልደረቦቻቸው ላይ ሁሉ ይሁን። ውድና የተከበራችሁ ወንድም እና እህቶቼ! በአላህ እዝነትና ችሮታ ከረመضاን ቡሃላ አሁንም በድጋሚ ሌላ የወርቅ ዕድል አላህ ሰቶናል ። እሱም የዙል ሒጃ የመጀመሪያዎቹ አስር ቀናት ናቸው። እነዚህ ቀናት አላህ በቁርአኑ የማለባቸው ታላላቅ ቀናት ናቸው። አላህ (ሱብሐነሁ ወተዓላ) እንዲህ ይላል፦ {وَالْفَجْرِ وَلَيَالٍ عَشْرٍ} “በጎህ እማላለሁ፤ በአስርቱ ሌሊቶችም (እማላለሁ)።” [አል-ፈጅር፡ 1-2] የቁርአን ተፍሲር ሊቃውንት (ሙፈሲሮች) እንደገለፁት በእነዚህ አንቀፆች የተፈለገባቸው ቀናት የዙል ሒጃ 10 ቀናት ናቸው። አላህ በአንድ ነገር ምሎ ከተናገረ ያ ነገር እሱ ዘንድ ስላለው ታላቅ ክብርና ደረጃ ማሳያ ነው። ነብያችንም ﷺ የዙልሒጃን አስር ቀናት አስመልክቶ እንዲህ ብለዋል፦"مَا مِنْ أَيَّامٍ الْعَمَلُ الصَّالِحُ فِيهِنَّ أَحَبُّ إِلَى اللَّهِ مِنْ هَذِهِ الأَيَّامِ الْعَشْرِ . فَقَالُوا : يَا رَسُولَ اللَّهِ ، وَلا الْجِهَادُ فِي سَبِيلِ اللَّهِ ؟ فَقَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ
Akhu Ibn Sirin (አኹ ኢብኑ ሲሪን)
19 мая, 19:22

Akhu Ibn Sirin (አኹ ኢብኑ ሲሪን)
17 мая, 03:53изменён
በአላህ መንገድ ላይ የሚደረግ ጂሃድም ቢሆን አይበልጠውም...የዙል ሂጃህ ብልጫ...🕋ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦"በነዚህ ቀናት (በዙል-ሒጃህ የመጀመሪያዎቹ አሥር ቀናት) ከሚሰሩ መልካም ሥራዎች ይልቅ አላህ ዘንድ ይበልጥ የተወደደ መልካም ሥራ የሚሠራባቸው ሌላ ቀናት የሉም።"ሶሐቦችም፦ "የአላህ መልእክተኛ ሆይ! በአላህ መንገድ ላይ የሚደረግ ጂሃድም ቢሆን (አይበልጥም)?" አሉ።ነቢዩም (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ አሉ:- "በአላህ መንገድ ላይ የሚደረግ ጂሃድም ቢሆን አይበልጠውም፤ በነፍሱና በገንዘቡ ወጥቶ ከዚያም ምንም ሳይመልስ እዚያው የቀረ (የተሰዋ) ሰው ቢሆን እንጂ።" صحيح البخاريየቴሌግራም ቻናል፦https://t.me/Akhu_IbnSirin https://t.me/Akhu_IbnSirin


Akhu Ibn Sirin (አኹ ኢብኑ ሲሪን)
5 мая, 16:08
переслано из @akhu_ibnsirin
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ~ ዛሬ የአድ-ዱሩሱል ሙሂማ ኪታብ ደርስ ይኖራል ፣ ኢንሻአላህ። ቦታ :- ባኮ፣ ሰላም መስጂድ ቀናት :- ማክሰኞ፣ ረቡዕ ሚቀራ ይሆናል ። ጊዜ :- ከመግሪብ እስከ ዒሻእ ቦታው ላይ መገኘት ለማይችሉ ደርሱ በዚህ የቴሌግራም ቻናል ይተላለፋል፡-https://t.me/Akhu_IbnSirin https://t.me/Akhu_ibnsirin


Akhu Ibn Sirin (አኹ ኢብኑ ሲሪን)
29 апр., 16:07
переслано из @akhu_ibnsirin
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ~ ዛሬ የአድ-ዱሩሱል ሙሂማ ኪታብ ደርስ ይኖራል ፣ ኢንሻአላህ። ቦታ :- ባኮ፣ ሰላም መስጂድ ቀናት :- ማክሰኞ፣ ረቡዕ ሚቀራ ይሆናል ። ጊዜ :- ከመግሪብ እስከ ዒሻእ ቦታው ላይ መገኘት ለማይችሉ ደርሱ በዚህ የቴሌግራም ቻናል ይተላለፋል፡-https://t.me/Akhu_IbnSirin https://t.me/Akhu_ibnsirin


Akhu Ibn Sirin (አኹ ኢብኑ ሲሪን)
28 апр., 15:40
переслано из @akhu_ibnsirin
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ~ ዛሬ የአድ-ዱሩሱል ሙሂማ ኪታብ ደርስ ይኖራል ፣ ኢንሻአላህ። ቦታ :- ባኮ፣ ሰላም መስጂድ ቀናት :- ማክሰኞ፣ ረቡዕ ሚቀራ ይሆናል ። ጊዜ :- ከመግሪብ እስከ ዒሻእ ቦታው ላይ መገኘት ለማይችሉ ደርሱ በዚህ የቴሌግራም ቻናል ይተላለፋል፡-https://t.me/Akhu_IbnSirin https://t.me/Akhu_ibnsirin


Akhu Ibn Sirin (አኹ ኢብኑ ሲሪን)
22 апр., 15:19
переслано из @akhu_ibnsirin
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ~ ዛሬ የአድ-ዱሩሱል ሙሂማ ኪታብ ደርስ ይኖራል ፣ ኢንሻአላህ። ቦታ :- ባኮ፣ ሰላም መስጂድ ቀናት :- ማክሰኞ፣ ረቡዕ ሚቀራ ይሆናል ። ጊዜ :- ከመግሪብ እስከ ዒሻእ ቦታው ላይ መገኘት ለማይችሉ ደርሱ በዚህ የቴሌግራም ቻናል ይተላለፋል፡-https://t.me/Akhu_IbnSirin https://t.me/Akhu_ibnsirin

