Последние посты

anwarakesta
22 сент., 12:11изменён
እኛ አላህ ከሰጠን ትልልቅ ፀጋዎች ዉስጥ አንዱ ጤና ነዉ ጤናችን ከተያዘብን አለማችን ጨለማነች ጤናህ ከተያዘ ብትለብስ የፈለከዉ አማርጠህ ብትበላ በዘመናዊ ተሽከርካሪ ብትሄድ ምኑም አትደሰትበትምአላህ ጤናችን ይጠብቅልን https://t.me/anwarakesta https://t.me/anwarakesta
anwarakesta
21 сент., 18:08изменён
✍ብዙን ጊዜ የጓጓንለት ነገር በፍጥነት ነው ሚያልፈው።@መልካም አዳር https://t.me/anwarakesta https://t.me/anwarakesta


anwarakesta
21 сент., 14:46изменён
✍በ አሏህ ላይ እንደ ተደገፈ ሰው እድለኛ ማነው?የኔ አሏህ......الله https://t.me/anwarakesta https://t.me/anwarakesta
anwarakesta
20 сент., 19:24изменён
إلى أصحاب الزوجة الواحدة انصحكم بالقراءة للمنشور فقط وعدم المشاركة خوفًا عليكم والله المستعان وعليه التكلان :قال الصالح ابن عباد ( أدركت أصحاب التراجم يقولون : مات فلان وكانت تحته فلانة وفلانة يذكرون زوجاته.. وعندما يذكرون من له زوجة واحدة يقولون مات فلان وترك فوقه فلانة )وقال ابن سينا : ( إن الرجل إذا كانت له زوجةٌ واحدة ابتلي في جسده ونفسه وأدركه الهرم وهو في عنفوانه ، وشكى من داء العظام في الظهر والرقبة والمفاصل ، وكثُر يأسه ، وقلّت حيلته ، وذهبت بشاشته ، وصار كثير التذمُّر والشكوى )وقال القاضي أبو مسعود ( من كانت له زوجة واحدة لا يصلح للقضاء ولا الفصل بين الناس )وقال أبو حيان التوحيدي: ( أدركت قوما لا يُجلسون بينهم من كانت له زوجة واحدة يحسبونهم من صغار الناس )وقال ابن خلدون ( تبصّرت في الأمم الهالكة فوجدتهم اعتادوا أن تكون لهم زوجة واحدة )وقال العابد ابن ميسار ( لا تستقيم عبادة الرجل إذا كانت له خليلة واحدة ( أي زوجة واحدة)وقيل للمأمون بن هارون الرشيد : إن بالبصرة
anwarakesta
20 сент., 18:30изменён
أبو ريحانة أنور ▪️ለኸሊፋው አል-መእሙን ቢን ሃሩን አል-ረሺድ፦ «በበስራ ከተማ ያሉ ሰዎች አንድ ሚስት ብቻ ነው ያላቸው» ተብሎ ሲነገራቸው፤ «እነሱ ወንዶች አይደሉም! ወንዶቹማ ሚስቶቻቸው ናቸው፤ ተፈጥሮንና (ፊጥራን) ሱናን ይቃረናሉና» አሉ።▪️ኢብኑ ሲና እንዲህ አሉ፦ «አንድ ወንድ አንዲት ሚስት ብቻ ሲኖረው በሥጋውም በነፍሱም ይፈተናል፤ ገና በወጣትነቱ እርጅና ይጫጫነዋል፤ የጀርባ፣ የአንገትና የመገጣጠሚያ የአጥንት ሕመም ያጠቃዋል፤ ተስፋ መቁረጡ ይበዛል፤ መላው ይጠፋል፤ የፊቱ ፈገግታ ይከስማል፤ እንዲሁም ማጉረምረምና ማማረሩ ይበዛል።»▪️ ዳኛው አቡ መስዑድ እንዲህ አሉ፦ «አንድ ሚስት ብቻ ያለው ሰው ዳኝነት ለመቀመጥም ሆነ በሰዎች መካከል ፍርድ ለመስጠት ብቁ አይደለም።»▪️አቡ ሐያን አል-ተውሒዲ እንዲህ አሉ፦ «አንድ ሚስት ብቻ ያለውን ሰው እንደ ዝቅተኛ ሰው በመቁጠር በመካከላቸው የማያስቀምጡ ሰዎችን ደርሼባቸዋለሁ።» https://t.me/anwarakesta https://t.me/anwarakesta
anwarakesta
20 сент., 18:14
.ابن القيِّم رحمه الله: { وجعلني مباركًا أين ما كنتُ } مريم : ٣١ فهكذا المؤمن مباركٌ أين حلَّ ، والفاجر مشؤومٌ أين حلَّ ..📚الوابل الصيِّب ١٧٧
anwarakesta
20 сент., 03:22изменён
በሕይወትህ መንገድ ላይ ብዙ ወደኋላ አትመልከትያለፈው ሊያስተምርህ እንጂ ሊያስርህ አልመጣምከትናንትህ ትምህርትን ውሰድ ዛሬህን ኑር ወደ ነገህም ቀጥልያለፈው ትምህርት እንጂ እስር ቤት አይደለ https://t.me/anwarakesta https://t.me/anwarakesta


anwarakesta
19 сент., 04:54изменён
✍አንድ ሷሊህ የሆነ ሰው እንዲህ ብሎ ተናገረ፦«ብቻህን ሁነህ ሳለህ አንድን አካል አስታውሰህ ፈገግ ካልክ፤ ወይንም ልብህ ላይ ደስታን ካገኘህ፤ እሱም ተመሳሳይ ስሜት አለው።»ኢብኑ አል_ቀይም📚 መዳሪጁ ሳሊኪን https://t.me/anwarakesta https://t.me/anwarakesta
anwarakesta
19 сент., 02:49
🌿 بِسْمِ اللهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيمِ 🌿السلام عليكم ورحمة الله وبركاتهرسالتي إِلَى أَخِيَ الفَاضِلِ، أَبِي عَبْدِ الرَّحْمَنِ أَنْوَرَ، حَفِظَهُ اللهُ وَبَارَكَ فِيهِ:يَا أَبَا عَبْدِ الرَّحْمَنِ، هَنِيئًا لَكُمْ هٰذِهِ النِّعْمَةُ العَظِيمَةُ، وَالحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي أَكْرَمَكُمْ بِمَوْلُودَةٍ أَضَاءَتْ بَيْتَكُمْ فَرحًا، وَزَادَتْ أُسْرَتَكُمْ أُنْسًا ، وَقَدْ سَمَّيْتُمُوهَا رَيْحَانَةَ، فَجَعَلَهَا اللهُ رَيْحَانَةَ قَلْبٍ، وَقُرَّةَ عَيْنٍ، وَنَبَاتًا حَسَنًا.أُقَدِّمُ لَكُمْ أَجْمَلَ التَّهَانِي بِهٰذِهِ المِنْحَةِ الرَّبَّانِيَّةِ، وَأَسْأَلُ اللهَ أَنْ يُبَارِكَ لَكُمْ فِي رَيْحَانَةَ، وَأَنْ يَحْفَظَهَا بِعَيْنِهِ الَّتِي لَا تَنَامُ، وَأَنْ يُنْبِتَهَا نَبَاتًا حَسَنًا، وَأَنْ يُحَلِّيَهَا بِحُللِ الإِيمَانِ وَالصَّلَاحِ وَالعَفَافِ.بَارَكَ اللهُ لَكُمْ فِي المَوْهُوبَةِ، وَشَكَرْتُمُ الوَاهِبَ، وَبَلَغَتْ أَشُدَّهَا، وَرُزِقْتُمْ بِرَّهَا.وَجَعَلَهَا اللهُ
anwarakesta
19 сент., 02:49
آمين أمين آمين أخي الغالي حبيبي أبو العباس أحمد جزاك ربي وحفظك
anwarakesta
18 сент., 18:08изменён
እውነተኛ መለያየት በሞት አይደለም፤ ምክንያቱም በአለህ ፍቃድ በመጨረሻው ዓለም እንደገና እንገናኛለን። ይልቁንም እውነተኛ መለያየት የሚሆነው አንዳችን ጀነት ውስጥ ሌላኛው ደግሞ ጀሀነም ውስጥ ሲሆን ነው!ስለዚህ ወንጀል ስሠራ ካየኸኝ የልብሴን አንገቴን ያዝና አለህን ፍራ' በለኝ ✍منقول https://t.me/anwarakesta https://t.me/anwarakesta


anwarakesta
18 сент., 16:19
ህይወት የሰበራቸውን ልቦች ቁርዐን ይጠግናቸዋል
anwarakesta
18 сент., 05:18изменён
صلُّوا على من سَيُجلِسُهُ ربُّهُ على عرشِه يوم القيامةروىٰ أبو بكر الخلال في "السنة" عن غير واحد عن محمد بْنُ فُضَيْلٍ، عَنْ لَيْثٍ، عَنْ مُجَاهِدٍ قال في قوله تعالى: ﴿عَسَى أَنْ يَبْعَثَكَ رَبُّكَ مَقَامًا مَحْمُودًا﴾(الإسراء/ 79)قَالَ: "يُجْلِسُهُ عَلَى الْعَرْشِ". https://t.me/anwarakesta https://t.me/anwarakesta
anwarakesta
18 сент., 03:55изменён
اللهم صل على سيدنا محمد عدد ما ذكره الذاكرون وغفل عن ذكره الغافلون 🤲 https://t.me/anwarakesta https://t.me/anwarakesta


anwarakesta
17 сент., 06:06изменён
✍አንዳንድ ሰዎች አሉ የእነሱ ምሳልያቸው ልክ እንደዝናብ የሆነ፦⚡️የነሱ መኖር ህያው የሚያደርግ። ⚡️የነሱ መራቅ ለድርቅ ሚዳርግ። ምንም ባያደርጉልን ብቻ ከጎናችን ቢሆኑ ሚያስደስተን።ሂወታቹ ላይ እንደዚ አይነት ሰው ካለ አሏህ ይጠብቅላቹ።🤲ወላጆቻችንን አሏህ ከክፉ ነገር ይጠብቅልን። የሞቱትንም ቀብራቸውን የጀነት ጨፌ ያድርግላቸው። https://t.me/anwarakesta https://t.me/anwarakesta
anwarakesta
16 сент., 12:39
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ما شاء الله تبارك الله! ألف مبارك يا أخي أبو ريحانة. بورك لك في الموهوب، وشكرت الواهب، وبلغت أشدها، ورُزقت برّها. أسأل الله أن ينبتها نباتاً حسناً، وأن يجعلها من الصالحات، وقرة عين لك ولوالدتها في الدنيا والآخرة
anwarakesta
16 сент., 12:38
السلام عليكم ورحمة الله وبركاتهما شاء الله تبارك الله! ألف مبارك يا أخي أبو ريحانة. بورك لك في الموهوب، وشكرت الواهب، وبلغت أشدها، ورُزقت برّها. أسأل الله أن ينبتها نباتاً حسناً، وأن يجعلها من الصالحات، وقرة عين لك ولوالدتها في الدنيا والآخرة
anwarakesta
16 сент., 05:04изменён
በሕይወትህ መንገድ ላይ ብዙ ወደኋላ አትመልከትያለፈው ሊያስተምርህ እንጂ ሊያስርህ አልመጣምከትናንትህ ትምህርትን ውሰድ ዛሬህን ኑር ወደ ነገህም ቀጥልያለፈው ትምህርት እንጂ እስር ቤት አይደለም https://t.me/anwarakesta https://t.me/anwarakesta


anwarakesta
15 сент., 16:37изменён
የመልካም ጓደኛ የደስታው ዜና ቤቱን በፈገግታ ሞላው እንደገናአረህማን በዝነቱነቱ ስጦታውን ሰቶህ በሴት ልጅ ተደሰትክ ደሞም ቤተሰብህ ምሰጋና ይገባው ለአላሙቱ ጌታህህህእሷ የቤትህ ብርሃን፣ የህይወትህ ፍሬ ደስታህን ያብዛው ሰማሁልህ ዛሬእንኳንም ደሰ አለህ የረሀናዋ አባት ለኡማ ምጠቅም አላህ ያሳድጋትየዘጠኝ ወር ድካም የፅናትሽ ፍሬ፣ ቤትሽን አበራው በደስታ ዛሬህመምሽም አልፎ በደስታ ተተካ የእናትነት ፍቅር እቤትሽ ላይ ነካየነ አዒሻ ወራሸ ያረህማን ያድርጋት
anwarakesta
15 сент., 16:37
آمين آمين أخي العزيز أباريان آدم جزاك الله خيرا
