gram news
Аватар канала Bina revivalist

Bina revivalist

@binarevivalist

(የሐዋርያት ሥራ ምዕ. 2) ---------- 1፤ #በዓለ ኀምሳ #የተባለውም ቀን #በደረሰ ጊዜ፥ #ሁሉም በአንድ ልብ ሆነው #አብረው ሳሉ፥ 2፤ #ድንገት #እንደሚነጥቅ ዓውሎ #ነፋስ ከሰማይ #ድምፅ መጣ፥ #ተቀምጠው #የነበሩበትንም ቤት #ሁሉ #ሞላው። 🔥🔥🔥🔥 @Binajesus

ПроектыENРелигия

5,810подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • Bina revivalist

    22 сент., 04:50

    እግዚአብሔርም ሁልጊዜ ይመራሃል ነፍስህንም በመልካም ነገር ያጠግባል አጥንትህንም ያጠናል አንተም እንደሚጠጣ ገነት፥ ውኃውም እንደማያቋርጥ ምንጭ ትሆናለህ። ------ኢሳ 58፣11
  • Bina revivalist

    18 сент., 18:29

    እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ፤ እኔ አምላክህ ነኝና አትደንግጥ፤ አበረታሃለሁ፥ እረዳህማለሁ፥ በጽድቄም ቀኝ ደግፌ እይዝሃለሁ። ----- ኢሳይያስ 41:10
  • Bina revivalist

    16 сент., 19:08

    እንግዲህ በክርስቶስ ኢየሱስ ላሉት አሁን ኵነኔ የለባቸውም።" -----ሮሜ 8:1
    Иллюстрация к посту канала Bina revivalistИллюстрация к посту канала Bina revivalistИллюстрация к посту канала Bina revivalistИллюстрация к посту канала Bina revivalist
  • Bina revivalist

    15 сент., 10:25

    #በአምላካችን በእግዚአብሔር #ስም ከፍ ከፍ እንላለን❤️🔥እነዚያ በሰረገላ እነዚያም በፈረስ ይታመናሉ፤ እኛ ግን በአምላካችን በእግዚአብሔር ስም ከፍ ከፍ እንላለን። — መዝሙር 20:7
  • Bina revivalist

    14 сент., 17:24изменён

    #በስሙ❤️🔥🔥✍️ስሙን በማወቅና በመረዳት ስሙ ውስጥ ያለውን መለኮታዊ ማንነት በሕይወታችን ላይ እንድንገልጠውና እንድንጠቀመው እግዚአብሔር ስሙን ሰጥቶናል።✍️በምድር ላይ ባለን የሕይወት ጉዞ ሁሉ #በስሙ ጠላቶችን ድል እንድናደርግ፣ #በስሙ የገጠመንን ፈተና እንድናሸንፍ፣ #በስሙ ጨለማውን አሸንፈን፣ #በስሙ ብርሃንን እንድናውጅ፣ #በስሙ ፍሬአማ እንድንሆን እግዚአብሔር ስሙን ሰጥቶናል።✍️የድላችን፣ የስኬታችን፣ የብርታታችን፣ የክብራችን ምስጢር ያለው #ስሙን በመረዳትና ስሙን በእምነት በመጥራት ነው።✍️የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናል።👉ለዛም ነው ኢየሱስ በዮሐንስ ወንጌል 17 ሲፀልይ ለእነዚህ ለሰጠኸኝ ስምህን ገለጥኩላቸው ብሎ ወደ አባቱ የፀለየው። የእግዚአብሔር #ስም መጠሪያ ብቻ ሳይሆን ማንነቱን ስልጣኑን ባህሪይውን የተሸከመ ነው።✍በእግዚአብሔር ስም ውስጥ የሚያስፈልገን ነገር ሁሉ አለ ፈውስ ካስፈለገን ፈውስ አለ በረከት ካስፈለገን በረከት አለ መድሃኒት ካስፈለገን መድሃኒት አለ ሰላም ካስፈለገን ሰላም አለ ድል ካስፈለገን ድል አለ አቅራቦት ካስፈለገን አቅራቦት አለ ነፃነት ካስፈለገን ነፃነት አለ።✍️የእግዚአብሔርን ስም በመረዳት በእውቀት በእምነት ጠርተን የምናጣው አንዳች ነገር አይኖርም።✍️መዝሙር 11810 አሕዛብ ሁሉ ከበቡኝ፥ #በእግዚአብሔርም_ስም አሸነፍኋቸው፤"
  • Bina revivalist

    11 сент., 07:28

    2019 የእግዚአብሔር አብሮነትና የእረፍት ዓመታችን ነው።🌼🌼🌼🌼፤ እግዚአብሔርም፦ እኔ ከአንተ ጋር እሄዳለሁ፥ አሳርፍህማለሁ አለው። ----ዘጸአት 33፥14መልካም አዲስ ዓመት ይሁንሎዎ🌼🌼🌼
    Иллюстрация к посту канала Bina revivalistИллюстрация к посту канала Bina revivalist
  • Bina revivalist

    10 сент., 16:35

    በ 2019 እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሄዳል ደግሞም ያሳርፋችኃል።፤ እግዚአብሔርም፦ እኔ ከአንተ ጋር እሄዳለሁ፥ አሳርፍህማለሁ አለው። ----ዘጸአት 33፥14
  • Bina revivalist

    6 сент., 08:32

    ፤ በእናንተ መልካምን ሥራ የጀመረው እስከ ኢየሱስ ክርስቶስ ቀን ድረስ እንዲፈጽመው ይህን ተረድቼአለሁና፤ -----ፊልጵስዩስ 1፥6
    Иллюстрация к посту канала Bina revivalistИллюстрация к посту канала Bina revivalist
  • Bina revivalist

    2 сент., 10:42

    ወደ ሮሜ ሰዎች 5፥6-7 --- 6፤ ገና ደካሞች ሳለን ክርስቶስ ዘመኑ ሲደርስ ስለ ኃጢአተኞች ሞቶአልና።7፤ ስለ ጻድቅ የሚሞት በጭንቅ ይገኛልና፤ ስለ ቸር ሰው ግን ሊሞት እንኳ የሚደፍር ምናልባት ይገኝ ይሆናል።8፤ ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል።
    Иллюстрация к посту канала Bina revivalistИллюстрация к посту канала Bina revivalistИллюстрация к посту канала Bina revivalistИллюстрация к посту канала Bina revivalist
  • Bina revivalist

    1 сент., 10:06

    በረከት በጻድቅ ራስ ላይ ነው፤ የኀጥኣንን አፍ ግን ግፍ ይከድነዋል። ----- ምሳሌ 10:8
  • Bina revivalist

    31 авг., 16:34

    ከመገኘትህ ሊዲያ አንተነህ - Kingdom
  • Bina revivalist

    31 авг., 07:19

    ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6 --- 10፤ በቀረውስ በጌታና በኃይሉ ችሎት የበረታችሁ ሁኑ።11፤ የዲያብሎስን ሽንገላ ትቃወሙ ዘንድ እንዲቻላችሁ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ልበሱ።12፤ መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ።13፤ ስለዚህ በክፉው ቀን ለመቃወም፥ ሁሉንም ፈጽማችሁ ለመቆም እንድትችሉ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ አንሡ።14-15፤ እንግዲህ ወገባችሁን በእውነት ታጥቃችሁ፥ የጽድቅንም ጥሩር ለብሳችሁ፥ በሰላም ወንጌልም በመዘጋጀት እግሮቻችሁ ተጫምተው ቁሙ፤16፤ በሁሉም ላይ ጨምራችሁ የሚንበለበሉትን የክፉውን ፍላጻዎች ሁሉ ልታጠፉ የምትችሉበትን የእምነትን ጋሻ አንሡ፤17፤ የመዳንንም ራስ ቁር የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ነው።18፤ በጸሎትና በልመናም ሁሉ ዘወትር በመንፈስ ጸልዩ፤ በዚህም አሳብ ስለ ቅዱሳን ሁሉ እየለመናችሁ በመጽናት ሁሉ ትጉ፤
  • Bina revivalist

    28 авг., 13:50

    በሕይወቴ ዘመናት ሁሉ አግዚአብሔር ብቻ ትልቅ ነው❤️
  • Bina revivalist

    27 авг., 13:28

    የእግዚአብሔር ልጆች ተብለን እንድንጠራ😍❤️
    237видео42Открыть в Telegram
  • Bina revivalist

    21 авг., 18:31изменён

    እግዚአብሔር ለእኔ ያለውን የማይለወጥና የማይሻር ፍቅሩን የተረዳሁት በበደሌና በኃጢአቴ ገና ሙታን ሳለው ልጁን ስለእኔ በመስቀል ላይ ሲሰቅለው ነው።እግዚአብሔር ለእኔ ያለውን ፍቅር የተረዳሁት በአንድያ ልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ነው።እግዚአብሔር ላይጠላኝ እንደወደደኝ እግዚአብሔር ከፍታውና ጥልቀቱ ስፋቱና ርዝመቱ በማይታወቅ ፍቅር እንደወደደኝ የገባኝና የተረዳሁት ኢየሱስ ክርስቶስን ሳውቀው ነው።እግዚአብሔር በማይቀንስና በማይጠፋ ፍቅር ይወደኛል ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ደግሞ የማይሻርና የማይቀየር ማረጋገጫዬ ነው።እግዚአብሔር አባቴ ይወደኛል።ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል። -----ሮሜ 5፥8ሮሜ 8፥37፤ በዚህ ሁሉ ግን በወደደን በእርሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን።38፤ ሞት ቢሆን፥ ሕይወትም ቢሆን፥ መላእክትም ቢሆኑ፥ ግዛትም ቢሆን፥ ያለውም ቢሆን፥ የሚመጣውም ቢሆን፥ ኃይላትም ቢሆኑ፥39፤ ከፍታም ቢሆን፥ ዝቅታም ቢሆን፥ ልዩ ፍጥረትም ቢሆን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን ካለ ከእግዚአብሔር ፍቅር ሊለየን እንዳይችል ተረድቼአለሁ።
  • Bina revivalist

    19 авг., 17:59

    በእርሱ ሥራ ሁላችን በአንድ መንፈስ ወደ አብ መግባት አለንና። -----ኤፌሶን 2፥18
    Иллюстрация к посту канала Bina revivalistИллюстрация к посту канала Bina revivalistИллюстрация к посту канала Bina revivalistИллюстрация к посту канала Bina revivalist
  • Bina revivalist

    17 авг., 06:39изменён

    የፀጋው ወንጌል #የዛሬ 7 ዓመት በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ🥺😍ከእግዚአብሔር አብ በክርስቶስ ኢየሱስ በኩል የተገለጠልን ፀጋ ከኃጢአትና ከዘለዓለም ሞት መዳኛ ብቻ ሳይሆን በመንፈስ ቅዱስ አዲሱን የትንሳኤ ሕይወት መኖሪያም ነው።አድኖን የሄደ ፀጋ ሳይሆን እለት እለት የትንሳኤን ሕይወት (የእግዚአብሔርን ዞዌ ሕይወት) የሚያኖረንን ፀጋ ተቀብለናል።ፀጋ መዳኛ ብቻ ሳይሆን የተካፈልነውን አዲሱንና የትንሳኤውን ሕይወት የምንኖርበት ከመለኮት የተሰጠን አቅምና ብቃት ነው።
    Иллюстрация к посту канала Bina revivalistИллюстрация к посту канала Bina revivalist
  • Bina revivalist

    16 авг., 11:53изменён

    ✍️ ሕግ እግዚአብሔርን ያንተ ጠላት ያደርገዋል።✍️ ፀጋ ደግሞ እግዚአብሔርን ያንተ ወዳጅ ያደርገዋል።
  • Bina revivalist

    15 авг., 20:20

    እግዚአብሔር ያንን ሁሉ ፍቅር ያንን ሁሉ ምህረት በክርስቶስ ኢየሱስ በኩል ያፈሰሰው የእግዚአብሔር ልጆች እንድንሆን ነው።እግዚአብሔር ልጁን ኢየሱስ ክርስቶስን ኃጢአት አድርጎት በመስቀል ላይ መከራን እንዲቀበል ያደረገው ቁጣውን በልጁ ላይ ያፈሰሰው እኛ የእግዚአብሔር ልጆች እንድንሆን ነው።ኢየሱስ ክርስቶስ እርግማናችንን ወስዶ እርግማን የሆነው በመስቀል ላይ ኃጢአተኛ ሳይሆን የሁላችንንም በደልና ኃጢአት ተሸክሞ ኃጢአት የሆነው እኛ የእግዚአብሔር ልጆች እንድንሆን ነው።እግዚአብሔር በአንድያ ልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ የጨከነው አንድ ነገር ፈልጎ ነው እሱም ደግሞ እኛ የእርሱ ልጆች እንድንሆን ነው።የእግዚአብሔር ልጅነት የትጋታችንና የልፋታችን ውጤትና ሽልማታችን ሳይሆን በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን የሆነው ማንነታችን ነው።የእግዚአብሔር ልጅነትን በትጋት ሰርተን ያመጣነው ማዕረግ ሳይሆን ማንነትና ዝርያ ነው።የእግዚአብሔር ልጆች ተብለን ልንጠራ አብ እንዴት ያለውን ፍቅር እንደ ሰጠን እዩ፥ እንዲሁም ነን። ------1ኛ የዮሐንስ 3፥1#አሁን በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የእግዚአብሔር ልጆች ነን።ወዳጆች ሆይ፥ አሁን የእግዚአብሔር ልጆች ነን፥ ምንም እንደምንሆን ገና አልተገለጠም። ዳሩ ግን ቢገለጥ እርሱ እንዳለ እናየዋለንና እርሱን እንድንመስል እናውቃለን። -----1ኛ የዮሐንስ 3፥2
    Иллюстрация к посту канала Bina revivalistИллюстрация к посту канала Bina revivalist
  • Bina revivalist

    10 авг., 19:22

    1ኛ የዮሐንስ 3፥1 --- 1፤ የእግዚአብሔር ልጆች ተብለን ልንጠራ አብ እንዴት ያለውን ፍቅር እንደ ሰጠን እዩ፥ እንዲሁም ነን። ስለዚህ ምክንያት ዓለም እርሱን ስላላወቀው እኛን አያውቀንም።
    Иллюстрация к посту канала Bina revivalistИллюстрация к посту канала Bina revivalistИллюстрация к посту канала Bina revivalistИллюстрация к посту канала Bina revivalist