gram news
Аватар канала ብሩሕ ተስፋ

ብሩሕ ተስፋ

@bruh_tesfa3

□ በቻናላችን ስር 👇 √ የታላላቅ_የዓሊሞች ምክር √ ኢስላሚክ_ጥቅሶች √ አጫጭር - ቁርዓኖች √ አጫጭር -ሀዲሶች... @Ibrahimseid1bot @Ibrahimseid1bot ሀሳብ አስተያየት በዚህ ያድርሱን

ПроектыENРелигия

4,220подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • ብሩሕ ተስፋ

    22 сент., 10:49

    переслано из @lbochn_manqat

    በየቀኑ ከቁርዓን ስድስድ ስድስድ አያ (አንቀፅ) ብናፍዝ ኖሮ በሁለት አመት ውስጥ ብቻ ከሱረቱ አል በቀራ አስከ ሱረቱ አል እህቃፍ 25 ጁዝ አፍዘን ነበር‼🥺 አሁንም አረፈደም አላህ ያግራልን🤲
  • ብሩሕ ተስፋ

    22 сент., 06:52

    ብልጥነታችን ደግነታችንን ከሚጫነው ፣ "ነቄ" ነታችን ከሚያጨካክነን ፣ ትንሽ ላለማጣት ብዙ ከሚያከስረን ፣… ለምን ዝም ብለን ፣ በቃ አለ አይደለ… ብልጥ ሳንሆን ፣ ካስፈለገም ሞኝ ሆነን ፤ ለምን ደግ አንሆንም?! ያ ነው ለሰጪውም ለተቀባዩም ደግ አይደለ?
  • ብሩሕ ተስፋ

    21 сент., 17:49

    ፍርሃት፣ ብቸኝነት፣ ጭንቀት እና ተስፋ መቁረጥ...እነዚህ በህይወትህ ውስጥ ብዙ ጊዜ ይመጣሉ። አንዳንዴ በስራ፣ አንዳንዴ በኑሮ፣ አንዳንዴም ያለ ምክንያት ልብህ ይጨናነቃል። ብቻህን እንደሆንክ ይሰማሃል፣ የወደፊቱ ጨለማ ይመስልሃል። ምንም መውጫ የሌለህ ይመስልሃል።ግን እውነታው አንድ ነው። ለሁሉም ጭንቀት አንድ መፍትሔ አለ።ሱጁድ 🤲መሬት ላይ ግንባርህን አኑርና ለፈጠረህ አላህ ንገረው። እሱ ሰሚ ነው፣ እሱ መልስ ሰጪ ነው። እሱ ከአንተ ጋር ነው፣ በጭራሽ ብቻህን አይደለህም። በአንድ ሱጁድ ውስጥ ያጣኸውን ሰላም፣ በዓለም ላይ ባለማግኘት የደከምከውን እረፍት ታገኛለህ።ጭንቀትህን ለሰው ሳይሆን ለአላህ ንገረው። ሰው ይሰለቻል፣ አላህ ግን አይሰለችም።https://chat.whatsapp.com/H155Kk3kYPd5TlM4sy3yed
    Иллюстрация к посту канала ብሩሕ ተስፋИллюстрация к посту канала ብሩሕ ተስፋ
  • ብሩሕ ተስፋ

    21 сент., 12:30

    .«አፈ-ቡሉኝ» እና «ግርማ-ሞገስ» የሚሉትን ቃላት ስሰማ ወዲያው አእምሮዬ ውስጥ የሚመጡት ሙተነቂብ (ኒቃብ የሚያደርጉ) እህቶች ናቸው።T.me/bruh_tesfa3
  • ብሩሕ ተስፋ

    21 сент., 03:33изменён

    ◈ኢብኑ-ያሲር የቁርአን እና ተርቢያ ማዕከልማዕከላችን ለ2019 ኢ.አ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅቱን ጨርሶ እናንተን እየተጠባበቀ ነው ።በማዕከላችን የምንሰጣቸው ትምህርቶች፦- ​ቁርአን (ቃኢዳ) - ተርቢያ - ሐዲስ - ​ቁርኣን ነዞር. - ተጅዊድ - ሲራ - ​ቁርአን ሂፍዝ - ፊቂህ - አረበኛ/ኸጥሴቶችን እና አዋቂዎችን ጨምሮ ለሁሉም ቦታ አለን።​ስልክ ፦ ​+251908760711 +251955551778 ቴሌ ግራም= @uneys_08 እና @Abuayan23 ​ማሳሰቢያ ከ 5 አመት በታች የማንቀበል መሆኑን እናሳስባለን
    Иллюстрация к посту канала ብሩሕ ተስፋИллюстрация к посту канала ብሩሕ ተስፋ
  • ብሩሕ ተስፋ

    20 сент., 14:00

    .አንዳንድ ሀጃዎቻችንን በመደበቅ ልናግዛቸው ይገባል። ምክንያቱም አይኖች አያዝኑላቸውም። ከተሳኩም በቅናተኞች እጅ የነገር ሙከራ ይደረግባቸዋል፣ ካልተሳኩም በወረኞች አንደበት ማላገጫ ይሆናሉ። በዝምታ ሰርተን… ምናልባት ውጤቶች እንዲናገሩ ማድረግ ይሻላል።t.me/bruh_tesfa3
  • ብሩሕ ተስፋ

    20 сент., 10:58

    переслано из @hawd_onlin_qruan

    ከቁርዓን ተዓምሮች ክፍል አንድ.....>>> የጽሁፈ-ሰማይ (የጠፈር) መስፋፋት (Expanding Universe) በሱረቱ አዝ-ዛሪያት (አያት 47) ላይ አላህ፡ «ሰማይንም በኃይላችን ገነባናት፤ እኛም በእርግጥ አስፊዎች ነን» ይላል። ​እስከ 20ኛው ክፍለ ዘመን ድረስ ሳይንቲስቶች የጠፈር አካላት በቦታቸው የፀኑ ናቸው ብለው ያምኑ ነበር። ነገር ግን እ.ኤ.አ. በ1929 ኤድዊን ሀብል (Edwin Hubble) የተባለው የጠፈር ተመራማሪ ቴሌስኮፕ በመጠቀም የጠፈር አካላት አሁንም እየራቁና ጠፈሩ (Universe) በየጊዜው እየሰፋ እንደሚሄድ አረጋገጠ። ቁርዓን ይህንን እውነታ ከ14 ክፍለ ዘመን በፊት ተናግሮታል።
  • ብሩሕ ተስፋ

    19 сент., 03:16

    .ከባድ የሚመስሉ ነገሮችን ብንሞኮራቸውስ ?ዱንያን ብናቀላት....ሰዎችን በህይወታችን ላይ እንደ o² አይነት ሀላፊነት ባንሰጥ....በሄዱት ልክ ላለመጉደል ብንጥር ....በካዱን ልክ ለመ'ሰንጠቅ ባንፈጥን....ከሰው ለመጣ ነገር ሁሉ ትኩስ ውሀ ከአይናችን ባናፈስ...ብንጠነክር ብንበረታስ ? እንሞክረው እስቲ ....ውስጣዊ ሰላማችን መረጋጋቱን እስክናረጋግጥ ድረስ ራስን ለመሆን እንጣር...እገሌ እስከዚ ነው ቦታው ሰፍቶት ከቀበጠ...ጠቦት ከተራገጠ ሰላም ሁን ብሎ ወደራስ መመለስን ብንለማመድ ።ከባድ ቢመስልም እንሞክረው... ካልሆነማ ምኑን ኖርነው 🙂T.me/bruh_tesfa3
  • ብሩሕ ተስፋ

    18 сент., 16:56

    .ነፍስያ ዋጋ የሚሰጧትን ሰዎች ትዘነጋለች !!.
    1303211Открыть в Telegram
  • ብሩሕ ተስፋ

    18 сент., 16:42

    .« ፍቅር መጥፎን ከማየት ካወረ ፣ ጥላቻም እንዲሁ መልካምን ከማየት ያውራል። »ከአሊሞች አንደበት🥀🖤@bruh_tesfa3
    128411Открыть в Telegram
  • ብሩሕ ተስፋ

    18 сент., 08:36

    . ☀️ዘንጊዎች በዘነጉት ፣ አስታዋሾች ባስታወሱት ፣ በረገፉ ቅጠሎች ፣ በፈሰሰው አሻዋ ፣ የሰማይን ባደመቁ ከዋክብት ፣ ውቅያኖስ በያዘው ጠብታ ልክ የአሏህ ሰላም እና እዝነት በውዱ ነብያችን ሙሐመድﷺ ላይ ይሁን።عليه أفضل الصلاة والسلام‼️ጁሙዓ ነው ሶለዋት እያወረድን🙌ይ🀄️ላ🀄️ሉን👉🏿⏬⏬ t.me/Bruh_Tesfa3 t.me/Bruh_Tesfa3
    145221Открыть в Telegram
  • ብሩሕ ተስፋ

    17 сент., 18:04

    .ረሱል ያለቀሱልን "ናፈቁኝ" የተባለልን እኛው ነን ? ረሱል የናፈቁት እኛን ነበር ? እኮ ይህን ህዝብ ? እንባቸውን አላባከንም ? ናፍቆታቸውን ገደል አልከተትንም? የት ነው ያለነው ግን....እስኬት እሩጠን ነው እንዲ ርቀን የጠፋነው ?T.me/bruh_tesfa3
  • ብሩሕ ተስፋ

    17 сент., 16:16

    ልክ ይሁን ? እንጃ "አስተውለህ ታውቃለህ ግን? "አስተውሎ ከጨረሰ በኋላ የሚጠይቀኝ ጥያቄ ነው .. " ምኑን?" " አጥብቀን የምንፈልጋቸው ነገራቶች እንደማይገኙ ?" " እኔንጃ ለምሳሌ ምን ምን ?" ቀለል የሚሉ ጥያቄዎችን የሚያበዛ ቢሆንም መመለስ አልወድም.. የሚለውን ባደምጥ ምላሼን እዛ ውስጥ እንደማገኘው አውቃለው " ብዙ ጊዜ ቸኩለን አልያ ደግሞ በጣም ፈልገነው ያለ እቃ ከጠፋ ለማግኘት እንቸገራለን
  • ብሩሕ ተስፋ

    17 сент., 16:09

    .አንዳንዴ...እግሬን ሰቅዬ " የእጅ ውሀ አምጡ...ራት አቅርቡ ፤ አንሱ " ማለት ያምረኛል ።" ዜና ክፈት...ስልክህን አስቀምጥ ..ተኛ ...ተነስ" እያሉ አባትነትን መተወን ያምረኛል....ያው አንዳንዴ😁t.me/bruh_tesfa3
    146521Открыть в Telegram
  • ብሩሕ ተስፋ

    17 сент., 10:20

    ልክ ይሁን ? እንጃ"አስተውለህ ታውቃለህ ግን? "አስተውሎ ከጨረሰ በኋላ የሚጠይቀኝ ጥያቄ ነው .. " ምኑን?" " አጥብቀን የምንፈልጋቸው ነገራቶች እንደማይገኙ ?" " እኔንጃ ለምሳሌ ምን ምን ?" ቀለል የሚሉ ጥያቄዎችን የሚያበዛ ቢሆንም መመለስ አልወድም.. የሚለውን ባደምጥ ምላሼን እዛ ውስጥ እንደማገኘው አውቃለው " ብዙ ጊዜ ቸኩለን አልያ ደግሞ በጣም ፈልገነው ያለ እቃ ከጠፋ ለማግኘት እንቸገራለን « አሁን በጣም ስለፈለኩት ነው'ጂ በቀላሉ አገኘው ነበር» እንላለን እና ይህ አጋጥሞህ አያውቅም ?" ሁሌ ቁልፍ እየጣልኩ የምንከራተተው ነገር ትዝ ብሎኝ ፈገግ አልኩ " አዎ ሁሉም ሰው ላይ ያለ ነገር ይመስለኛል" "አዎ ሁሉም በሚባል ደረጃ አሳልፎታል...እና ካስተዋልክ እንደዛ ላይ ታች የምንልባቸው እና መጮህ እስኪያሰኘን የሚያለፉን እቃዎች መጨረሻ ላይ ግን ግልፅ ቦታ ላይ ነው የምናገኛቸው " እዚ ሆኖ ነው የለፋነው ?" እንላለን ብዙ ጊዜ ...ለምን ይመስልሀል ?" "እኔንጃ ለምንድነው ?" " አላውቅም ግን ሲመስለኝ በዛ ሰዓት ማግኘት እንዳለብን እንጂ እንዴት ማግኘት እንዳለብን አናስብም ። ቦታ የተባለ ነገር ሁሉ እቃን ማስቀመጥ ስለሚችል ሁሉን ቦታ እናስሳለን ደሞም አይተነው ልናልፈው እንችላለንኮ...ግን በዛ ሰዓት የጠፋብን እቃ የት ሊቀመጥ ይችላል የሚለውን ብናስብ ብዙ ልፋት እናድን ነበር ...እና እኛ የሰው ልጆች አሁን የጠፋብን ነገር እነዚ ደስታ ፣ ሀሴት እና ፍቅር የምንላቸው ነገራቶች ናቸው ። ሁሉም ሰው ደግሞ አጥብቆ እየፈለጋቸው ነው ....ለምን አላገኘነውም ?" " እኔንጃ !" " ሁሉም
    168222Открыть в Telegram
  • ብሩሕ ተስፋ

    17 сент., 05:26

    ለእነዛ ለምቶዷቸው ላኩላቸው በኢላሂ ቃል ቀናቸውን ያሳምሩበት ወረበል በጣም ደስ ያለኝ ፅምፅ ነው ከሁሉም በላይ የያዘው ትርጉም እራሳችንን ልንፈትሽበት የሚገባ ነው። •┈••✺❁۩۞۩❁✺••┈•
  • ብሩሕ ተስፋ

    16 сент., 17:28

    Aselamu عليكم ወራሕመቱሏህ weberekatuhያጀመዓ እስኪ ዱኒያ ካስተማረቻችሁና በሕይወታችሁ ኑራችሁ ካያችሁት ነገር ለሰዎች ይጠቅማል ያስተምራል የምትሉትን አካፍሉን።በውስጥ ላኩልኝ 👉 @uneys_08 @uneys_08
  • ብሩሕ ተስፋ

    16 сент., 13:09изменён

    . እውነታን መጋፈጥእየቆየን እያደግን ስንመጣ ከፊት የነበረው መጋረጃ እየተገፈፈ ...እየተገለጠ መጣ ። ከዛ በፊት ለነገራቶች በሰጠነው የግል ምልከታ ራሳችንን ወስነን ስንደሰት እና እነሱን ላለማጣት ስንታገል ብቻ ቆይተን ነበር ። አድገን መጋረጃው ሲወድቅ እና የህይወትን ትክክለኛ ገፅታ ስንመለከት ግን... ደነገጥን ።አሁን ብዙ ሰው በማዘን ስሜት ውስጥ ያለው ስለደነገጠ ብቻ ይመስለኛል ። መደንገጥ እና ማዘን የተለያያ ነገር ነው ! ስለዚህ ትንሽ እንረጋጋና የህይወትን ትክክለኛ ምስል እንቀበል ...ማዘን የሚመጥናት አይደለችም ።......
  • ብሩሕ ተስፋ

    16 сент., 06:08

    переслано из @lbochn_manqat

    ኢላሂ.....>> አንተ ያልከው ላይቀር እኔ ተጨነኩ ያ''አላህ የልብ መረጋጋት ስጠኝ‼
    152432Открыть в Telegram
  • ብሩሕ ተስፋ

    15 сент., 10:17

    ከረሱል በኋላ በኡለሞቻችን ጥረት አላህ ሱ.ወ አወቅን ። አወቅን ከሚለው ይልቅ ደግሞ አስታወስን የሚለው የተሻለ ይገልፀዋል ... ምክንያቱም ነፍስ አካል ውስጥ ከመወሸቋ በፊት ጌታዋን ታውቅ ነበርና ።ስለዚህ ወደነፍሳቹ እየጠለቃቹ ወደተፈጥሮ እያፈጠጣቹ ስለጌታቹ አሰላስሉ ..ከጌታቹ ጋር ኮስታራ ግኑኝነት አይኑራቹ ። አስታውሱ ከእናታቹም..ከደም ጋናቹም የቀረበ ነው ...እና በፈለጋቹት መልኩ የልባቹን ጭንቀት በሚያጠፋው መልኩ እንደልጅ ሆናቹም አልቅሱ እንዲ አይጠየቅም እስከሚሉ ሙጭጭ በሉ...እንደትልቅም ከጥቃቅን ጉዳዮች ጀምሮ እስከ ትልቅ ጉዳዮች ተመካከሩ...ሁሉን ነገር ለጌታቹ አውሱ የቀን ውሏችሁንም ቢሆን ።የሆነ ደስ የሚል ነገር ይበዛዋል🤍
    197221Открыть в Telegram