gram news
Аватар канала Good Christian Books Shelf

Good Christian Books Shelf

@christiangoodbooks

This channel is created for the purpose of sharing good Christian books from the reformed Christianity world.

ПроектыENРелигия

13,700подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • Good Christian Books Shelf

    22 сент., 16:34изменён

    እህቶች ለትዳራችሁ the best possible ወንድ..... ወንዶችም እንዲሁ the best possible ሴት በመፈለግ ተጋደሉ🥰 አብራችሁ በአንድ ቀንበር የምትጣመሩ፥ አንዱን ተስፋ የምትወርሱ፥ አንድ መንገድ የምትሄዱ፥ ለአንድ ህልም የምትኖሩ፥ በአንድ መንፈስ እምትመላለሱ፥ በአንድ የእምነት ታዛ ስር ምትጠለሉ፥ አብራችሁ ምትጸልዩ፥ ምትንበረከኩ፥ ምትጦሙ፥ ምታመልኩ፥ የልግስና እጃችሁን ለሌሎች እምትዘረጉ፥ በመከራ፣ በደስታ ጊዜ እርስ በእርስ እምትቀባበሉ፥ በአደባባይ እምትመሰጋገኑ፥ መከባበርና መፈራራት ገንዘባችሁ የሆነ፥ ኢየሱስ የሚደሰትባችሁ ባለትዳሮች ለመሆን ዘወትር ተጋደሉ…. የጠርጡሊያን ምክር ነው ደግሞ😊
    1,04073315422Открыть в Telegram
  • Good Christian Books Shelf

    22 сент., 15:18

    በአገልግሎቱ ትጋት የማያሳይ አገልጋይ፣ ለአገልግሎቱ ጥልቅ ዝግጅት የማያደርግ አገልጋይ፣ የቅዱሳት መጻህፍት እውቀት ገንዘቡ ያልሆነ አገልጋይ፣ ለእግዚአብሄር ቤተክርስቲያን ሸክም የሆነ አገልጋይ፣ ስንፍና ጎጆ የቀለሰችበት አገልጋይ፣ የጸጋ ስጦታ ሳይኖረው እንዳለው አድርጎ የሚቀባጥር አገልጋይና በትምህርቱና በህይወቱ ምሳሌ ሊሆን የማይችል አገልጋይ በመድረክ ላይ ካያችሁ ገርፋችሁ (በምክር አለንጋ) አባሩት🥰
    1,19029118211Открыть в Telegram
  • Good Christian Books Shelf

    21 сент., 18:29

    ሁለት የቴሌግራም ቻናል ልጠቁማችሁ...... ጠዋት ጠዋት ይህን ቻናል ጆይን ብታደርጉ ጸሎት አብራችሁ መጸለይ ትችላላችሁ.... @coramdeoliving ….. Homeschooling ላይ መልካም ንባብ እንዲኖራችሁ ከፈለጋችሁ ደግሞ ይህንን ቻናል ጆይን ማድረግ አትርሱ.... ጌታ ከረዳን ዘንድሮ በዚህ ርእስ ላይ በጥቂቱ ስራ እንሰራለን...... @homeschoolresources7
  • Good Christian Books Shelf

    21 сент., 14:59изменён

    ደሃ ሀገር ስለምንኖር እንጂ መንግስት የልጆቻችን አባት መሆን አልነበረበትም። መንግስት ልጆቻችንን ማስተማር ሆነ እርሱ በሚፈልገው በሴኩላር እሳቤ ልጆቻችንን shape የማድረግ ስልጣን የለውም። እኛም የአስተሳሰብና የኢኮኖሚ ደሃ ሆነን ልጆቻችንን መንግስት እንደ አባት ሆኖ እንዲያስተምራቸው፣ እንዲንከባከባቸው፣ እንዲመግባቸው፣ እንዲሁም እንዲቀርጻቸው ፈቀድንለት እንጂ የተፈጥሮ ህጉ ሆነ የመጸሃፍ ቅዱስ አሳብ ሆኖ አይደለም። የመንግስት ስራ ልጆቻችንን ማስተማር ሆነ በሚፈልገው የሞራልና የአካዳሚያ እሴት ልጆችን ማሳደግ አይደለም። ልጆችን ማስተማር ስልጣን exclusively የቤተሰብ ስልጣን ነው። መንግስት በተፈጥሮው በቤተሰብ ደረጃና አቅም መከናወን በማይችሉት አገልግሎቶች ላይ ነው ንቁ ተሳትፎ ማድረግ ያለበት። ለቤተሰብ በተሰጠው ስልጣን ላይ መንግስት ጣልቃ አይገባም፤ በመንግስት ስልጣንና መዋቅር በሚሰሩ አገልግሎቶች ላይ እንዲሁም ቤተሰብ ጣልቃ አይገባም። ሁለቱም የተለያዩ በመለኮታዊ ትእዛዝ የተዋቀሩ ተዋረዶች ናቸው። ለቤተሰብ የተሰጠውን የልጆች አስተዳደግና የማስተማር ስልጣን መንግስት ቀምቶ እኔ ካላስተማርሁ፣ ካላበላሁ፣ ካልቀረጽኋቸው ካለ መንግስት ሆይ ገደብ አድርግ፤ ይህ ላንተ አልተፈቀደም ብለን በመጥምቁ ድፍረትና መንፈስ ከመንግስት ተቃርኖ መቆም ነው ያለብን። መንግስት ታክስ የመሰብሰብ፣ የሃገሪቱን ፖሊሲና እስትራቴጂዎችን ለማህበረሰቡ በሚሆን መልኩ የመንደፍ፣ የህዝቡን ሰላምና ልማት ማፋጠን፣ ወታደራዊ ተቋማትን ማደራጀትና ማጠንከር እንጂ ልጆቼን ማስተማር፣ ማብላት፣ ማልበስ፣ ማሳደግ፣ በሚፈልገው
    1,9102011722Открыть в Telegram
  • Good Christian Books Shelf

    17 сент., 14:26

    ታጥቦ ጭቃ ነኝ ጌታ ሆይ አልረባም ጠላቴ ስጋ ፍጹም ለኔ አልተኛም ርካሽ ስጋ በስብሶ እኔንም ሊወስድ አድብቶ ምን ይሻለኛል ከዚህ ሟች ስጋ ማን ይለየኛልእኔ ለራሴ ጠላት የማልተኛ የገዛ ነፍሴን አዝማች ሰው ሸረኛ አልቻልኩምና ላንተ ጮሁ ፈጥነህ አግዘኝ ተሸነፍሁጎሽመውና ስጋዬን አስገዛው ቀጥቅጠውና በእግሬ ስር ጣለው ያኔ ምስጋና አዜማለሁ በእንባ ክብርህን እነግራለሁሁሉን በሚችል ሁሉን እችላለሁ በመስቀሉ ሃይል እረማመዳለሁ በብርታት እግሮች እቆማለሁ
    3,990файл71115Открыть в Telegram
  • Good Christian Books Shelf

    17 сент., 09:30

    ሃጢአትን በመግደል (Mortification of sin) ላይ ከተዘመሩ መዝሙሮች መሃል አንዱን ውብ መዝሙር ላስታውሳችሁ። መዝሙሩ ሃጢአት መግደልን በጥንቃቄ በተረዳ ዘማሪ እንደተዘጋጀ ግጥሞቹ ይናገራሉ። ዘማሪው ዶ/ር ደረጀ ከበደ ነው፤ የመዝሙሩም ርእስ ታጥቦ ጭቃ ነኝ ጌታ ሆይ የሚል ነው.... በዚህ መዝሙር ዶ/ር ደረጀ የmortification ጽንሰ አሳቦችን ሁሉ በጥንቃቄ እንዳዜመ ይሰማኛል፤ የሃጢአት መሰረታዊያን ጠባዮች በመዝሙሩ ተዘርዝረዋል፤ የሃጢአት የመውጊያ ስልቶች ተዜመዋል፤ የሃጢአት መግደያ መንገዶችም በመዝሙሩ ሰፍረዋል፣ የሃጢአት መግደል ትሩፋቶችም በውብ ግጥሞች ቀርበዋል። እነዚህን ለማሳየት ጥቂት ነገር በመዝሙሩ ላይ እንበል....ሃጢአት በባህሪው እንደ ጭቃ ዘወትር የሚያጨቀይ ጉድፍ ነገር ነው። በኛ ውስጥ ሆኖ በኛ ውስጥ ይሰራል። ታጥበናል ብንል መልሶ ሊያጨቀየን የሚችል ሃይል አለው። በውስጣችን የሚኖረው ሃጢአት (Indwelling sin) መላልሰን ብንታጠብም መላልሶ ያጨቀየናል። ዘማሪውም ይህን በመረዳቱ ታጥቦ ጭቃ ነኝ ጌታ ሆይ አልረባም እያለ ጌታውን ይማጸናል። አይረቤነቱን፣ ከታጠበውም በኋላ ሊያጨቀየው የሚችለውን ሃይል አውቆ ለእርዳታ ወደ አምላኩ ተማጥኖውን በዜማ ያቀርባል። ዘማሪው ይህን የሚያጨቀየውን ሃጢአት ጠላቴ ስጋ ፍጹም ለኔ አልተኛም እያለ ይገልጠዋል። ስጋው ዘመዱ ብቻ ሳይሆን ጠላቱ እንደሆነ ይመሰክራል። ጠላቱም ለእርሱ በፍጹም እንደማይተኛ ተረድቶ ለመግደል የመስቀሉን ሃይል እንደ means ያቀርባል።የዚህ ሃጢአት ባህሪ በዚህ ብቻ የሚቆም ባለመሆኑ ዘማሪው በውስጣችን
    3,370298521Открыть в Telegram
  • Good Christian Books Shelf

    17 сент., 07:14

    “ሁሉን በሚችል ሁሉን እችላለሁ በመስቀሉ ሃይል እረማመዳለሁ በብርታት እግሮች እቆማለሁ ድካሜን በታች እረግጣለሁ”....... ደሬ 🥰
    2,57038116Открыть в Telegram
  • Good Christian Books Shelf

    16 сент., 18:54

    ካታኪዝሞችን፣ ኮንፌሽኖችንና ክሪዶችን በቀላሉ ለማግኘት ይህንን ይጠቀሙ😊 Check out "Reformed Companion" https://play.google.com/store/apps/details?id=com.cdlarson91.reformedcompanion
    Google PlayReformed Companion - Apps on Google PlayExplore Reformed catechisms, confessions, and creeds with Reformed Companion.
    2,83027331Открыть в Telegram
  • Good Christian Books Shelf

    16 сент., 05:39

  • Good Christian Books Shelf

    15 сент., 16:18

    переслано из @antiworld77

    የሰርግ ቀን አልባሳት!​አንዲት እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት በሰርጓ ቀን እንኳ ሳይቀር የእግዚአብሔርን ክብር በአእምሮዋ ልትይዝ ይገባታል። የሚያሳዝነው ግን ይህ ነገር ብዙ ጊዜ ይረሳል። የክርስቲያን ሰርግ በእግዚአብሔር ፊት የሚደረግ፣ ትኩረቱ በክርስቶስ፣ በባልና ሚስቱ ቃል ኪዳን ላይ የሆነ የተቀደሰ ስምምነት ሊሆን ይገባል የሙሽራዋም ልብስ የዚህን የተቀደሰ ስርዓት ክብደት የሚያንፀባርቅ እንጂ ትኩረት የሚበትን መሆን የለበትም። ​ከጥቂት ዓመታት በፊት፣ ፓስተሮች በሰርግ ስርዓት ላይ የሚያዩትን የሙሽሮችን አለባበስ መጠነኛ አለመሆን አስመልክተው የተወያዩበትን አንድ ፅሁፍ አናብቤ ነበር።ቶድ መሬ የተባሉ ፓስተር፣ ሙሽሮች የሰርግ ቀን አለባበሳቸው ስርዓት የሞዴል ማሳያ ሳይሆን የተቀደሰ አምልኮ መሆኑን የሚያንፀባርቅ መሆን አለበት ይላሉ። እንዲሁም ፓስተሩ መጽሐፍ ቅዱስን ገልጦ ቃል ኪዳን ሲያስገቧቸው በእዚያ ልብስ ቆመው እራሳቸውን ማሰብ ይችሉ እንደሆነ ቀድመው እንዲጠይቁ አሳስበዋል። እንዲህም ብለው ነበር። ​"በቅርብ ዓመታት ውስጥ፣ እኔ በምመራቸው የሰርግ ስርዓቶች ላይ የሙሽሮችና የሙሽራ አጋሮች (ሚዜዎች) አለባበስ መጠነኛ አለመሆን (ስጋን ማሳየቱ) እጅግ እያሳዘነኝ መጥቷል። በህይወታቸው ሙሉ ተገቢውንና የተከበረውን ልብስ ሲለብሱ ያየኋቸው በርካታ ወጣት ሴቶች፣ በሰርጋቸው ቀን ግን ከማንኛውም ጊዜ በላይ ስጋቸውን የሚገልጥና ስሜትን የሚቀሰቅስ ልብስ ለብሰው ተመልክቻለሁ።" ሲሉ ሀዘናቸውን ገልጸዋል።​እኔም የእኚን ፓስተር ቅን ሀሳብ እጋራለሁ።የዘመናችን በርካታ የሰርግ ልብሶች ሊሸፈኑ ከሚገባቸው
    3,3406184211Открыть в Telegram
  • Good Christian Books Shelf

    15 сент., 10:15изменён

    በአፋን ኦሮሞ ሳና ሴ መካከል የጾታ ልዩነት እንዳለ ስንቶቻችሁ ታውቃላቹ?😁 ጋዲሳ በሚለው ውስጥ ‘ሳ’ ወንድ ሲሆን ጋዲሴ በሚለው ውስጥ ያለችው ‘ሴ’ ግን ሴት ናት😊 ለሊሳ ‘ሳ’ = ወንድ...... ለሊሴ ‘ሴ’ = ሴት....... ፈይሳ ‘ሳ’ = ወንድ...... ፈይሴ ‘ሴ’ = ሴት..... ኦብሳ ‘ሳ’ = ወንድ… ኦብሴ ‘ሴ” = ሴት …. እንዲህ እያልሁ አንዳንዴ አፋን ኦሮሚፋ አስተምራችኋለሁ😊 ቀበሌ ሄዳችሁ እንዳትቸገሩብኝ lol
    3,330112225544Открыть в Telegram
  • Good Christian Books Shelf

    15 сент., 05:22

    ሃጢአት መግደል በክርስቶስ ኢየሱስ ላሉት ነው ሃጢአት መግደል ለማያምኑ ሰዎች አልተፈቀደም ሃጢአት መግደል የእምነት ስራ ነው @mortification John_Owen
    3,530файл20Открыть в Telegram
  • Good Christian Books Shelf

    14 сент., 18:51

    ሌላ የሚቆጨኝ ነገር ደግሞ ክራርና ግታር ሳልችል ገነት መግባት መቻሌ ነው😁
    3,03061175332Открыть в Telegram
  • Good Christian Books Shelf

    14 сент., 18:43

    የሚቆጨኝ አንድ ነገር ከኦርቶዶክስ ምንም ሳልዘርፍ መውጣቴ 😁 የግእዝ እውቀት አቤት አለመዝረፌ😶‍🌫️
    3,010543322Открыть в Telegram
  • Good Christian Books Shelf

    14 сент., 18:15

    1 Institutes of the Christian Religion ቀድማችሁ ለመረጣችሁ 10 ሰዎች እንኳን ደስ አላችሁ😁 2 እኔ ግን በግሌ ዘንድሮ Theoretical-Practical Theology ነው ማጠና ለናንተ ይብላኝ እንጂ🥰 3 Institutes of Elenctic Theology ያልመረጣችሁበት እኔን ለማናደድ ብላችሁ ነው አይደል? 😎 4 Reformed Dogmatics ላልመረጣችሁ ባለመምረጣችሁ አስቀናችሁ ዘንድ ለመረጡ ሰዎች ቤት ለቤት እየዞርሁ አስተምራለሁ😃 5 ከቀረቡ አማራጮች ሁሉ የቻርልስ ሆጅ Systematic Theology ለመረጣችሁ ሰዎች በውስጥ እመጣና ምክንያት እጠይቃችኋለሁ😊 ከሁሉም የሚያንሰው እርሱ ከሁሉም በልጦ ይገኝ? Lol 6 ራስህ ያላጠናህን The Christians Reasonable Service ላስጠናችሁ ስትል አያምርብህም ብላችሁ ላልመረጣችሁምስጋናዬ ብዙ ነው❤️ 7 ምናገባኝ ባትመርጡም እኔ የዳግላስ ኬልን Systematic Theology ለፍቅረኛዬ አስጠናታለሁ😊
    3,11043732Открыть в Telegram
  • Good Christian Books Shelf

    14 сент., 16:49

    2,890опрос1721Открыть в Telegram
  • Good Christian Books Shelf

    14 сент., 14:41

    ከፍጥረታት መሃል የሰው ልጅን በመልኩ የሚፈጥርበት፤ በሃጢአት ምክንያት ውድቀት ወደ አለም ገብቶ ፍጥረታትን ሁሉ የሚበክልበት፤ የሰው ልጆችን የፍጥረታት ቁንጮ አድርጎ የሚሾምበት፤ የተወሰኑት የሰው ልጆችን ለፍትህ ሲባል ለሃጢአት የሚተውበት፤ የተወሰኑትን ደግሞ እንዲያው በጸጋው ለምህረቱ መገለጫ ሲባል የሚመርጥበት፤ ክፋት እስከተቀጠረለት ቀን ድረስ የምክሩ ተገዳዳሪ ባላንጣ መስሎ የሚታይበት፤ ከስሉስ አካላት አንዱ አካል በሰው አለም ገብቶ መቅደስና እውነተኛ የሰው አምሳል ሆኖ የሚገለጥበት፤ የአምላክ መወለድ፣ መሰቃየት፣ ሞትና ትንሳኤ የደህንነት ምንጭና መደምደሚያ የሚሆንበት፤ የእግዚአብሄር መንግስት አለሙን በወንጌል ሃይል የምትጠቅልልበት፤ ሲኦልና ገነት የሚኖሩበት አለም እጅግ ውቡ አለም፣ እግዚአብሄርን በበለጠ የሚያከብር አለም፣ ለሰዎች ደስታ ተወዳዳሪ የሌለው አለም፣ ብቸኛ most feasible የሆነ አለም.....
    2,6301331Открыть в Telegram
  • Good Christian Books Shelf

    14 сент., 11:28изменён

    ከአንድ የተማረና የተመራመረ አርሚኒያን ጋር ምሳ በልተን ቡና እየጠጣን በእግዚአብሄር ዘንድ act of knowing እናact of willing እንዴት የተለያዩ እንደሆነ ግን ከADS ጋር ተቃርኖ እንደሌለውና እግዚአብሄር የነገሮችን መሆን ማወቅ ነገሮች እንዲሆኑ ከመፍቀድ/ከመወሰን ጋር የተለያዩ ድርጊቶች (acts) እንደሆነ በአስማት እያስረዳኝ ነው😁 የዚህ ቻናል አባል ስላልሆነ የምር ሂሳቡን እኔ አልከፍልም እሱን አስከፍለዋለሁ😎 በዚህ ማብራሪያው የምር .... የጦቢያውያን ዶላር መክፈል ሃጢአት ነው lol
    2,70027931Открыть в Telegram
  • Good Christian Books Shelf

    14 сент., 10:53

    “ወእመሰቦ ዘኀጥአ ለጥበብ ለይስአል ኀበ ወሀቢ እግዚአብሔር ዘይሁብ ለኵሉ በስፉሕ እንዘ ኢይትዔየር ወይትወሀብ ሎቱ” ያእ 1: 5🥰
    2,8808541Открыть в Telegram
  • Good Christian Books Shelf

    14 сент., 05:24

    ሃጢአት ማድከም ሃጢአት መዋጋት ሃጢአት ድል ማድረግ @mortification John_Owen
    3,080файл1611Открыть в Telegram