gram news
Аватар канала Coram Deo | ኮራም ዴኦ

Coram Deo | ኮራም ዴኦ

@coramdeoliving

Coram Deo — Living before the face of God. Puritian✨ Coram Deo Archive @coramdeo_living Soli Deo Gloria

ПроектыENРелигия

4,330подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • Coram Deo | ኮራም ዴኦ

    22 сент., 16:25

    переслано из @christiangoodbooks

    በአገልግሎቱ ትጋት የማያሳይ አገልጋይ፣ ለአገልግሎቱ ጥልቅ ዝግጅት የማያደርግ አገልጋይ፣ የቅዱሳት መጻህፍት እውቀት ገንዘቡ ያልሆነ አገልጋይ፣ ለእግዚአብሄር ቤተክርስቲያን ሸክም የሆነ አገልጋይ፣ ስንፍና ጎጆ የቀለሰችበት አገልጋይ፣ የጸጋ ስጦታ ሳይኖረው እንዳለው አድርጎ የሚቀባጥር አገልጋይና በትምህርቱና በህይወቱ ምሳሌ ሊሆን የማይችል አገልጋይ በመድረክ ላይ ካያችሁ ገርፋችሁ (በምክር አለንጋ) አባሩት🥰
  • Coram Deo | ኮራም ዴኦ

    22 сент., 11:22изменён

    ዲስፐንሴሽናሊዝም???? Wrongly dividing the word of truth???ከዳዊት ፋሲል ጋር በዋናነት የማልስማማበት ምክንያት እሱ የሚያስተምረው ነገር በሙሉ በዲስፐንሴሽናሊስም ማዕቀፍ የታጠሩ በመሆኑ ነው፡፡ ዳዊት ፋሲል ሙሉ በሙሉ የራሱ አድርጎ የሚያስተምረው ወደ አማርኛ የተተረጎመውን የሲ አይ ስኮፊልድን “Rightly Dividing the Word of Truth & the New Life in Christ” የሚለውን መጽሐፍ ነው፡፡ ይህ አስተምህሮ መጽሐፍ ቅዱስን በዘመን ከፋፍሎ የሚያይና የቃል በቃል አተረጓጎምን ዋና መሳሪያው ያደረገ በ19ኛው ክ. ዘ ጄ. ኤን. ዳርቢ በተባለ ሰው የተጀመረ በሲ አይ ስኮፊልድን በሌዊስ ስፔሪ ሻፈር የተስፋፋ አንድ የሥነ መለኮት አመለካከት (Theological System) ነው፡፡ ታዲያ ዳዊት ፋሲል በዚህ የሥነ መለኮት መስመር የሚጓዝና ይህንን አስተምህሮ ሙሉ ለሙሉ የሚያስተምር ሰው ነው፡፡ይህንን አስተምህሮ የሚከተሉ ራሳቸውን የካልቪኒስም ተከታይ አድርገው ቢያቀርቡም እውነታው ግን አለመሆናቸው ነው፡፡ የዲስፐንሴሽናሊስም አስተምህሮ ከካልቪኒስም ጋር የማይገጥምበት ብዙ አስተምህሮ አለው፡፡ ከዚህ አስተምህሮ ጋር የማልስማማበትን ዋና ምክንያት ዳዊት ፋሲልና መሰሎቹ ወንጌልን “የጸጋ ወንጌልና የእግዚአብሔር መንግስት ወንጌል” ብለው በመክፈላቸው ሲሆን የእግዚአብሔር መንግስት ወንጌል አሁን እንደማይሰበክና ዘመኑ የጸጋ ወንጌል ዘመን እንደሆነ በመቁጠራቸው ነው፡፡ የጸጋ ወንጌል ሰባኪው ደግሞ ሐዋርያው ጳውሎስ ብቻ ነውና በዋናነት የሚሰብኩት የጳውሎስን መልእክታት ነው፡፡
    260131111Открыть в Telegram
  • Coram Deo | ኮራም ዴኦ

    22 сент., 11:22

    ስሙማ ተወዳጆች ስለ እነዚህ ሁለት ወንድሞች የሆኑ ሀሳቦችን post ላድርግላችሁማ እናም የፅሁፉ አላማ "የምትቀበሉትን ነገር በታላቅ ጥንቃቄ እንድትቀበሉ ፤ የምታደምጡትን መርምራችሁ እንድታስገቡ ነው" ለምናደምጠው ነገር ትክክለኛ ግንዛቤ ሊኖረን ስለሚገባ ነው።
    Иллюстрация к посту канала Coram Deo | ኮራም ዴኦИллюстрация к посту канала Coram Deo | ኮራም ዴኦИллюстрация к посту канала Coram Deo | ኮራም ዴኦИллюстрация к посту канала Coram Deo | ኮራም ዴኦ
  • Coram Deo | ኮራም ዴኦ

    22 сент., 11:21

    ስሙማ ተወዳጆች ስለ እነዚህ ሁለት ወንድሞች የሆኑ ሀሳቦችን post ላድርግላችሁማ እናም የፅሁፉ አላማ "የምትቀበሉትን ነገር በታላቅ ጥንቃቄ እንድትቀበሉ ፤ የምታደምጡትን መርምራችሁ እንድታስገቡ ነው" ለምናደምጠው ነገር ትክክለኛ ግንዛቤ ሊኖረን ስለሚገባ ነው።
    227531Открыть в Telegram
  • Coram Deo | ኮራም ዴኦ

    22 сент., 11:20

    ስሙማ ተወዳጆች ስለ እነዚህ ሁለት ወንድሞች የሆኑ ሀሳቦችን post ላድርግላችሁማ እናም የፅሁፉ አላማ "የምትቀበሉትን ነገር በታላቅ ጥንቃቄ እንድትቀበሉ ፤ የምታደምጡትን መርምራችሁ እንድታስገቡ ነው" ለምናደምጠው ነገር ትክክለኛ ግንዛቤ ሊኖረን ስለሚገባ ነው።
    Иллюстрация к посту канала Coram Deo | ኮራም ዴኦИллюстрация к посту канала Coram Deo | ኮራም ዴኦ
  • Coram Deo | ኮራም ዴኦ

    22 сент., 05:59

    #ፀሎት"ስትጸልዩ ኹል ጊዜ ትጉ" (ሉቃ. 21፥36)ፍሬዴሪክ ቢ. ሜየር፥ “የምሪት ምስጢር (The Secret of Guidance)” በምትባል ትንሽ መጽሐፉ “በሕይወት ውስጥ ታላቁ አሳዛኝ ተውኔት መልስ ያላገኘ ጸሎት ሳይኾን፥ ሳይጸለይ የቀረ ጸሎት ነው” ይላል። ጸሎትን ልክ እንደምንበላው እንጀራ ወይም እንደምንጠጣው ውሃ ወይም እንደምንተነፍሰው አየር ዘወትራዊ ተግባር ከማድረግ ይልቅ “በአደጋ ወይም በችግር ጊዜ ይጠቀሙበት” ተብሎ በሳሎናችን አንድ ጥግ እንደ ተሰቀለ የድንገተኛ አደጋ መርጃ ቍሳቍስ፥ መቍጠራችን ብዙ ሳይጐዳን የቀረ አይመስለኝም።ተወዳጆች ሆይ፥ ጸሎታችን እዚህ ግባ በማይባልና በተዘበራረቀ መንገድ ሊቀርብ ቢችልም፥ ቃሎቻችን ደካማ ቢኾኑም፥ ጸሎታችን ለውጥ ሊያመጣ የሚችለው የጸሎት ብርታቱ ያለው በሚጸልየው ሰው እጅ ሳይኾን ጸሎትን ሰምቶ በሚመልሰው በእግዚአብሔር እጅ ስለ ኾነ ነው። እኛ በጸሎት ስብራታችንን ስናቀርብ፥ እግዚአብሔር ይጠግነናል፤ ምሬቶቻችንን ስንዘረግፍ፥ እርሱ ሰላሙን ያፈስልናል፤ መዛላችንን በእርሱ ብርታት ይተካል። …ተአምር ኾነም አልኾነ፥ ጸሎት ከእግዚአብሔር ጋር ኅብረት የማድረግ ተሞክሮ በመኾኑ ብቻ እንኳ ልናቋርጠው የማይገባን ነገር ነው። እግዚአብሔር በክርስቶስ ሥራ አባታችን እንዲኾነን ኹለተኛ ወልዶናል፤ ዳግመኛ የተወለዱ ኹሉ ከእርሱ ጋር ኅብረት ማድረግ ይችላሉ። ይህ ኅብረት የአባትና የልጅ ኅብረት ነው። በመኾኑም፥ “አባ አባት ብለን የምንጮኽበትን የልጅነት መንፈስ ተቀበላችሁ እንጂ እንደ ገና ለፍርሃት የባርነትን መንፈስ አልተቀበላችሁም” (ሮሜ. 8፥15)።በታ
  • Coram Deo | ኮራም ዴኦ

    22 сент., 05:53

    የማለዳ ፀሎት 🙏እግዚአብሔር መልካም ነው፥ በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው፤ በእርሱ የሚታመኑትንም ያውቃል። — ናሆም 1:7መልካም ቀን 🙌
    258голосовое9Открыть в Telegram
  • Coram Deo | ኮራም ዴኦ

    21 сент., 20:50

    Holiness is the visible side of salvation !
    Иллюстрация к посту канала Coram Deo | ኮራም ዴኦИллюстрация к посту канала Coram Deo | ኮራም ዴኦ
  • Coram Deo | ኮራም ዴኦ

    21 сент., 20:43

    ሸልፌክስን እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ እያልን🙌በሸልፌክስ ግብዣ የመጣችሁ welcome ስለተቀላቀላችሁን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን ብሩክ ሁኑ።🙏
  • Coram Deo | ኮራም ዴኦ

    21 сент., 12:31

    #አንተ_ነህ_ወይስ_እነርሱ_ናቸው?አምላኬ ሆይ፥ ልጠይቅህ ነው፤ አትቀየመኝ። ያለፈው ዓመት በዚህ ጊዜ በስምህ በርካታ ተስፋዎች ተነግሮኝ ሁሉንም አምኛቸው በመጠበቅ ከርሜ ነበር። የሰማኋቸው የበረከትና የጥርመሳ እንጂ የፍርድና የፊዳ ቃሎች አልነበሩም። እኔ በፊትህ ጽድቅ የሌለኝ፣ በጎነት የማይገባኝ ምስኪንና ድኩም ኀጢእ እንደሆንኩ ስለማምን፥ "ፊዳ ይመጣብሃል" ብትለኝ ሳልቀየም ተቀብዬ ሱባኤ ለመግባት ፈቃደኛ ነበርኩ። የተነገረኝ ግን ፍርድና ፍዳ ሳይሆን፥ በረከትና ብልጽግና ነው። ካንተ ጋራ የመሟገት ጽድቅ የሌለኝ ኀጢእ በመሆኔ፥ አንተን ለኢፍትሓዊነት የመክሰስ መብት ባይኖረኝም፥ በተነገረኝ ቃልና ባሳለፍኩት ሕይወት መካከል የነበረው ተቃርኖ፥ ቃሉን ይዤ እንድጠይቅህ ዕድል ይሰጠኛል!"የመሻገር ዓመትህ ነው" ተብዬ፥ በኑሮ ውጣውረድና በችጋር ማዕበል ሰጥሜ አሳልፌያለሁ። "የጥርመሳ ዓመትህ ነው" ተብዬ የኑሮ ውድነትና መከራ ጠርምሶኝ ከርሜያለሁ። "የድል ዘመንህ ነው" ተብዬ የሽንፈት ጽዋ ስጎነኝ ሰንብቻለሁ። "የብልጽግና ዓመትህ ነው" ተብዬ በድኽነት ደቅቄያለሁ። ይህ አልበቃ ብሎ ይሀው ዘንድሮም ተመሳሳይና ልዩ ልዩ ተስፋዎችና ምኞቶች በስምህ በየአዳራሹ እየዘነቡ ነው!!አምላኬ ሆይ፥ አትቀየመኝና ልጠይቅህ። አንድ ምስኪን ተስፈኛ ድኻ በተስፋና በምኞት ማእበል እያላተምክ ማንገላታትህ ለምን ነው? ማነው እየዋሸኝ ያለው? አንተ ነህ ወይስ እነርሱ? ቃሉ ትዋሽ ዘንድ ሰው እንዳልሆንክ፥ ሐሰትን ትናገር ዘንድ ሥጋ ለባሽ እንዳልሆንክ ይናገራል።አንተ ሐሰተኛ እንዳልሆንክ፥ ቃልህም ሐሰት እንዳልሆነ አውቃለሁ፤
  • Coram Deo | ኮራም ዴኦ

    19 сент., 19:40

    የያዕቆብ መልእክት 1:26አንደበቱን ሳይገታ፣ ልቡን እያሳተ ሃይማኖተኛ ነኝ የሚል ሰው፣ ራሱን ያታልላል፤ ሃይማኖቱም ከንቱ ነው።
    Иллюстрация к посту канала Coram Deo | ኮራም ዴኦИллюстрация к посту канала Coram Deo | ኮራም ዴኦ
  • Coram Deo | ኮራም ዴኦ

    19 сент., 03:19

    የማለዳ ፀሎት🙏እግዚአብሔርም ለእስራኤል ቤት እንዲህ ይላልና። እኔን ፈልጉ፥ በሕይወትም ትኖራላችሁ፤ ትንቢተ አሞጽ 5 : 4መልካም ቀን 🌞
    537голосовое9Открыть в Telegram
  • Coram Deo | ኮራም ዴኦ

    18 сент., 18:22

    Voice message
    Иллюстрация к посту канала Coram Deo | ኮራም ዴኦИллюстрация к посту канала Coram Deo | ኮራም ዴኦ
  • Coram Deo | ኮራም ዴኦ

    18 сент., 17:26

    переслано из @yeshua_apologetics_ministry

    ለአንዳንድ የቃላት ግድፈትና መቆራረጥ ይቅርታ እየጠየኩ የቅዱስ አውግስቲን ኑዛዜ ክፍል 1 ሙሉ ምዕራፍ እነሆ😊🤌
  • Coram Deo | ኮራም ዴኦ

    18 сент., 16:52

    የምሽት ፀሎት🙏መዝሙረ ዳዊት 143:10 (NASV) •••••••••• ¹⁰ አንተ አምላኬ ነህና፣ ፈቃድህን እንድፈጽም አስተምረኝ፤ መልካሙ መንፈስህም፣ በቀናችው መንገድ ይምራኝ።መልካም አዳር 🌒
    538голосовое8Открыть в Telegram
  • Coram Deo | ኮራም ዴኦ

    17 сент., 17:43

    የምሽት ፀሎት🙏“ለእኔ ግን ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ይሻለኛል፤ ጌታ እግዚአብሔርን መጠጊያዬ አድርጌዋለሁ፤ ስለ ሥራህም ሁሉ እናገር ዘንድ።” መዝሙር 73:28 NASVመልካም አዳር 🌒
    503голосовое11Открыть в Telegram
  • Coram Deo | ኮራም ዴኦ

    16 сент., 19:43изменён

    I highly encourage you to make space in your schedule for these days. It will be a wonderful opportunity for biblical learning, spiritual growth, and fellowship. ETC, thank you. May you keep flourishing!
    Иллюстрация к посту канала Coram Deo | ኮራም ዴኦИллюстрация к посту канала Coram Deo | ኮራም ዴኦ
  • Coram Deo | ኮራም ዴኦ

    16 сент., 17:54изменён

    የምሽት ፀሎት🙏1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 6:6⁶ ነገር ግን እውነተኛ መንፈሳዊነት ባለን ነገር ከመርካት ጋር ትልቅ ትርፍ ነው።መልካም አዳር 🌒
    486голосовое42Открыть в Telegram
  • Coram Deo | ኮራም ዴኦ

    15 сент., 16:27

    переслано из @antiworld77

    የሰርግ ቀን አልባሳት!​አንዲት እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት በሰርጓ ቀን እንኳ ሳይቀር የእግዚአብሔርን ክብር በአእምሮዋ ልትይዝ ይገባታል። የሚያሳዝነው ግን ይህ ነገር ብዙ ጊዜ ይረሳል። የክርስቲያን ሰርግ በእግዚአብሔር ፊት የሚደረግ፣ ትኩረቱ በክርስቶስ፣ በባልና ሚስቱ ቃል ኪዳን ላይ የሆነ የተቀደሰ ስምምነት ሊሆን ይገባል የሙሽራዋም ልብስ የዚህን የተቀደሰ ስርዓት ክብደት የሚያንፀባርቅ እንጂ ትኩረት የሚበትን መሆን የለበትም። ​ከጥቂት ዓመታት በፊት፣ ፓስተሮች በሰርግ ስርዓት ላይ የሚያዩትን የሙሽሮችን አለባበስ መጠነኛ አለመሆን አስመልክተው የተወያዩበትን አንድ ፅሁፍ አናብቤ ነበር።ቶድ መሬ የተባሉ ፓስተር፣ ሙሽሮች የሰርግ ቀን አለባበሳቸው ስርዓት የሞዴል ማሳያ ሳይሆን የተቀደሰ አምልኮ መሆኑን የሚያንፀባርቅ መሆን አለበት ይላሉ። እንዲሁም ፓስተሩ መጽሐፍ ቅዱስን ገልጦ ቃል ኪዳን ሲያስገቧቸው በእዚያ ልብስ ቆመው እራሳቸውን ማሰብ ይችሉ እንደሆነ ቀድመው እንዲጠይቁ አሳስበዋል። እንዲህም ብለው ነበር። ​"በቅርብ ዓመታት ውስጥ፣ እኔ በምመራቸው የሰርግ ስርዓቶች ላይ የሙሽሮችና የሙሽራ አጋሮች (ሚዜዎች) አለባበስ መጠነኛ አለመሆን (ስጋን ማሳየቱ) እጅግ እያሳዘነኝ መጥቷል። በህይወታቸው ሙሉ ተገቢውንና የተከበረውን ልብስ ሲለብሱ ያየኋቸው በርካታ ወጣት ሴቶች፣ በሰርጋቸው ቀን ግን ከማንኛውም ጊዜ በላይ ስጋቸውን የሚገልጥና ስሜትን የሚቀሰቅስ ልብስ ለብሰው ተመልክቻለሁ።" ሲሉ ሀዘናቸውን ገልጸዋል።​እኔም የእኚን ፓስተር ቅን ሀሳብ እጋራለሁ።የዘመናችን በርካታ የሰርግ ልብሶች ሊሸፈኑ ከሚገባቸው
    3889321Открыть в Telegram
  • Coram Deo | ኮራም ዴኦ

    15 сент., 03:46

    ይነበብ✨
    Иллюстрация к посту канала Coram Deo | ኮራም ዴኦИллюстрация к посту канала Coram Deo | ኮራም ዴኦИллюстрация к посту канала Coram Deo | ኮራም ዴኦ