gram news
Аватар канала የአቡ ሁዘይፋ ቻናል ተንታ ቅድሚያ ለተውሂድ

የአቡ ሁዘይፋ ቻናል ተንታ ቅድሚያ ለተውሂድ

@dinelislammenhajasselefya

አቡ ሁዘይፋ ቅድሚያ ለተውሂድ በተንታ!!ይህ ቻናል ሀድሶችን እንድሁም የኡስታዞችን ደርሶችን የሚለቅ ቻናል ነው።ተምረህ አስተምር!ለድንህ ታገል ተውሒድ የሁለት ሀገር ብርሀን ነው።ያለ እሱ ኑር አይገኝም።

ПроектыENРелигия

4,630подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • የአቡ ሁዘይፋ ቻናል ተንታ ቅድሚያ ለተውሂድ

    22 сент., 19:07

    ​❓ ጥያቄ፦የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በስንት አመታቸው ነው ነብይ የተደረጉት❓​👇እባክዎ ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሰለፊዮች ቻናላችንን ይቀላቀሉ! 🔗🚀📥
  • የአቡ ሁዘይፋ ቻናል ተንታ ቅድሚያ ለተውሂድ

    21 сент., 19:21

    ☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ 🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦 ☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ 🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦 ☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ 🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦 ☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ 🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦 ☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ 🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦 ☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ 🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦 🇸🇦 O P E N 🇸🇦 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦
  • የአቡ ሁዘይፋ ቻናል ተንታ ቅድሚያ ለተውሂድ

    20 сент., 21:20

    переслано из @adeb_kewubet_ybeltal

    ይቅርብህ ውሸቱ🚫ሀያትን በቴሌ አለሁሽ እያለ ኢክራምን በኢሞ አለሁሽ እያለ ሀናንን በቫይቨር እያታለለ ፋጡማን ያንችው ነኝ የግልሽ እያለ ከእለታት አንድ ቀን እንድ ተፈጠረ ሀያት ልትመጣ ካለችበት ስፍራ ሀዋ ልታገባው ልትሆን ሙሽራ ፋጡማም ልትመጣ ከውጭ ልትገባ አፍቃሪው ጨነቀው የትኛዋን ያግባ እናማ ወንድሜ ታው አላህን ፍራ ነገ ሂሳብ አለ በሰራኸው ስራ ሴቶችን አታታል መስሎህ አራድነት ሲጠና ፋራ ነህ ስትታይ አላህ ፊትእኔ ልጨምርልህ 👌ይፈቀድልኛል እያልክ ስታወራ ዱኒያህን እንጅ መች ፈራህ አሔራ
    Иллюстрация к посту канала የአቡ ሁዘይፋ ቻናል ተንታ ቅድሚያ ለተውሂድИллюстрация к посту канала የአቡ ሁዘይፋ ቻናል ተንታ ቅድሚያ ለተውሂድ
  • የአቡ ሁዘይፋ ቻናል ተንታ ቅድሚያ ለተውሂድ

    20 сент., 19:30

    ​📚 የዲን እውቀትዎን በቤቶ ይገንቡ! ​ከቤታችሁ ሆናችሁ በቀላሉ ዲናዊ እውቀቶችን፣ ትምህርቶችንና ማብራሪያዎችን ማግኘት ከፈለጉ፡ ​🔹 ትምህርቶችን ለመከታተል ​🔹 ጥያቄና መልሶችን ለማግኘት ​🔹 ጣፋጭ ሙሀደራዎችን ለማግኘት ​👇 ከታች ካሉት ዝርዝሮች/ሊንኮች አንዱን ይጫኑ!
    Иллюстрация к посту канала የአቡ ሁዘይፋ ቻናል ተንታ ቅድሚያ ለተውሂድИллюстрация к посту канала የአቡ ሁዘይፋ ቻናል ተንታ ቅድሚያ ለተውሂድ
  • የአቡ ሁዘይፋ ቻናል ተንታ ቅድሚያ ለተውሂድ

    20 сент., 19:29

    переслано из @daruselama

    በጊዜዉ ያልታረመ አመል ሲቆይ ማንነት ይሆናል !!🙌
  • የአቡ ሁዘይፋ ቻናል ተንታ ቅድሚያ ለተውሂድ

    18 сент., 14:49

    переслано из @daruselama

    Иллюстрация к посту канала የአቡ ሁዘይፋ ቻናል ተንታ ቅድሚያ ለተውሂድИллюстрация к посту канала የአቡ ሁዘይፋ ቻናል ተንታ ቅድሚያ ለተውሂድ
  • የአቡ ሁዘይፋ ቻናል ተንታ ቅድሚያ ለተውሂድ

    18 сент., 05:53изменён

    #እነ ኡሙ ፎቶ #እነ አቡ ፎቶ አልፎም የማንንም ፎቶ የምለጥፉ የኔ አይደለም የሰወች ነው በማለት በኒቃብ በጅልባብ ተሸፋፍነው በድምፅ በሀረካት ለሚገሻለጡ ሙለቢስ ሴቶችን ፎቶ ቪድወ ለምለጥፊ ሴት ሰለፍያ ነኝ ትያለሽ ወላኪን ተግባር 0 የሆናችሁ ለእናንተ ነው። #በተለይ ሴቶች የእናንተን ትታችሁ በሰወች ፎቶና ቪድወ ለላይክና ኮሜንት ብላችሁ ለምትጃጃሉ ጂሎች 👂ስጡና አዳምጡ።#shar@Dinelislammenhajasselefya
    247видео5Открыть в Telegram
  • የአቡ ሁዘይፋ ቻናል ተንታ ቅድሚያ ለተውሂድ

    18 сент., 04:59

    переслано из @alateriqilhaq

    Иллюстрация к посту канала የአቡ ሁዘይፋ ቻናል ተንታ ቅድሚያ ለተውሂድИллюстрация к посту канала የአቡ ሁዘይፋ ቻናል ተንታ ቅድሚያ ለተውሂድ
  • የአቡ ሁዘይፋ ቻናል ተንታ ቅድሚያ ለተውሂድ

    17 сент., 05:22

    переслано из @abureyanmustefa

    ከደጋጎች አንዱ ለይል ተነስቶ ይሰግድና…………አላህ ሆይ! እኔ ማለት፦ ያ…… ሰዎች የሚያውቁኝ ሷሊሕ ሳልሆን; አንተ የምታውቀኝ ወንጀለኛው ባሪያህ ነኝ፤ አደራህ ግርዶሽህ እንደትገልጥብኝ!! ብሎ ያለቅስ ነበር።ቦታ ከማንሰጣቸው ትላልቅ የአላህ ፀጋዎች አንዱ; ድክመታችን, ዓይባችን, ወንጀላችን እንዳይታይ የሰተረበት ግርዶሹ ነው።አንደኛችን ሲትሩ ተገልጦ ሙሉ ማንነታችን ሰዎች ቢመለከቱት; ይቅርና ሌላው ሰላምታ እንኳ የሚያቀርብልን እስከማይኖር ሁሉም ይጠየፈን ነበር።
    Иллюстрация к посту канала የአቡ ሁዘይፋ ቻናል ተንታ ቅድሚያ ለተውሂድИллюстрация к посту канала የአቡ ሁዘይፋ ቻናል ተንታ ቅድሚያ ለተውሂድ
  • የአቡ ሁዘይፋ ቻናል ተንታ ቅድሚያ ለተውሂድ

    16 сент., 20:23изменён

    #ሰለፍይ በስም በፕሮፋይል ሳይሆን በተግር ስትኖሪው ነው። #ጧሊበተል ኢልም ማለት ለአውቀት በአላማሽ ቀጥ ስትይ ነው።ለእውቀት ገብተሽ ለተላላፊ ነገሮች አትጋበዥ ተሳስተሽም አታሳስች። #ጀግና ሴት ቆራጥ ሁና በአላማዋ ቀጥ ስትል እንጅ የአላማ ፕላን ስትስት ደስ አይልም። #ሀያዕ ልመጅ አማረኛ እያቆላመጥሽ በከ እና በቨ ፊደል ምላስን በማለስለስ ለወንድ ልጅ ፈተና አትሁኚ! #ኪታብና ቁርአን ቀርተሽ ነገር ግን ለተግባር ካላበቃሽው መመፃደቅሽ 0 ነው። so ቁጥብ ሀያዕ ያላት ሴት ሁኚ እንጅ በጧሊበተል ኢልም አሳበሽ ለሰወች ፊትና አትሁኚ።ሴቷ ከገባሽ ይግባሽ ለአንች ነው።
    Иллюстрация к посту канала የአቡ ሁዘይፋ ቻናል ተንታ ቅድሚያ ለተውሂድИллюстрация к посту канала የአቡ ሁዘይፋ ቻናል ተንታ ቅድሚያ ለተውሂድ
  • የአቡ ሁዘይፋ ቻናል ተንታ ቅድሚያ ለተውሂድ

    16 сент., 19:09

    🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿🛑O K🛑
  • የአቡ ሁዘይፋ ቻናል ተንታ ቅድሚያ ለተውሂድ

    16 сент., 14:57

    አላህ ሲያድልሽ ሰለፍያ ባል ይሰጥሻል ስገጅ ቅሪ ሀፍዥ እያለ የሚያዋክብ ይሰጥሻል።አንችም ለአላህ ያለሽ ምስጋና ሁሌ ይበዛል።በዛ ልክ ፍቅር ይጨምራል።እህቴ ዱአእ አድርጊ የቲክቶክና የዩቱብ የፖለቲካ ተከታታይ ያልተፈቀደለትን ሴት ከሚያቆላምጥ የሚያታልል የሚታከክ ለ4ይፈቀዳል እያለ የቃል ዝሙት የሚሰራ ወንድ እንዳይሰጥሽ ጌታሽን በመስገጃሽ ላይ ሁነሽ ለምኒው። አልሀምዱሊላህ በሰጠኸኝ ስጦታ እጅጉን ደስተኛ ነኝ በማለት አመስግኚው። ➝አንተም እንደዛው➛ኡኽት ኡመር👌
    Иллюстрация к посту канала የአቡ ሁዘይፋ ቻናል ተንታ ቅድሚያ ለተውሂድИллюстрация к посту канала የአቡ ሁዘይፋ ቻናል ተንታ ቅድሚያ ለተውሂድ
  • የአቡ ሁዘይፋ ቻናል ተንታ ቅድሚያ ለተውሂድ

    15 сент., 18:09

    переслано из @nejat_allmarket

    ውድ የነጃት ሁሉም ገበያ ደንበኞች🛍👉የተለያዩትን ኢስላማዊ አልባሳትን በፈለጉት ከለርና ዲዛይን ቢያዙ ፈላጎቶን አሞልትን ከጥራትጋር እናቀርባለን !➺ዱባይ ሁሉም ቦታ እናደርሳለን ➺ለማዘዝ ለፈጣን መስተንግዶ👇🛍🛍🛍 WhatsApp .. 0723386290 telegram ...@zewujet_abu_huzeyfatentaላይ አናግሩኝCall 0930627442 &0944338952በዋናነት የማውላቸው ገበያወች➛ጅልባብ
    TelegramOur Services ➾ Telegram Profile ➾ Wedding ➾ YouTube ➾ Facebook Profile and Cover ➾ We do other things Work with us at a reasonable price! Contact me inbox በተመጣጣኝ ዋጋ የኩብ የቲሸርት የሹራብ ህትመት እኛ ጋር ያሰሩ!የተለያዩ አልባሳትች(ሁሉም አለ በውስጥ መስመር ያናግሩኝ መገኛችን➾@Silenceisgolden1
  • የአቡ ሁዘይፋ ቻናል ተንታ ቅድሚያ ለተውሂድ

    15 сент., 13:10изменён

    ኒቃብና ጅልባብ ፈሊጊወች ኑ በዚህ አለሁ@zewujet_abu_huzeyfatentaበየት እናግኝ ያላችሁ አለሁ በዚህ ኑ
  • የአቡ ሁዘይፋ ቻናል ተንታ ቅድሚያ ለተውሂድ

    15 сент., 12:10

    አንዳንድ ሴቶች ትገርሙኛላችሁ ለምን ሀላል ያልሆናችሁን ወንድ ታቆላምጣላችሁ ሰላምታም ስታቀርቡለት ልክ የእናታችሁ ልጅ ወይም ባላችሁ ነው እኮ የምታስመስመስሉት።ስማችሁ ሰለፍያ ተግባራችሁ ግን አህባሽና ሱፊያ ምን አይነት አቅል ቢኖራችሁ ነው?! ደግሞ እኮ ትዳር ሂወት ያለው ወንድ ላይ ትብሳላችሁ ያሳትር ግን ማፈሪያ አትሁኑ ስልኩ በወንዶች እጅ ብቻ እየመሰላችሁ ክብራችሁን ዝቅ አታድርጉ ሴት አታሳፍሩ ተቆጠቡ
  • የአቡ ሁዘይፋ ቻናል ተንታ ቅድሚያ ለተውሂድ

    15 сент., 11:01

    переслано из @adeb_kewubet_ybeltal

    አንዳንድ ሴቶች ትገርሙኛላችሁ ለምን ሀላል ያልሆናችሁን ወንድ ታቆላምጣላችሁ ሰላምታም ስታቀርቡለት ልክ የእናታችሁ ልጅ ወይም ባላችሁ ነው እኮ የምታስመስመስሉት።ስማችሁ ሰለፍያ ተግባራችሁ ግን አህባሽና ሱፊያ ምን አይነት አቅል ቢኖራችሁ ነው?!ደግሞ እኮ ትዳር ሂወት ያለው ወንድ ላይ ትብሳላችሁ ያሳትር ግን ማፈሪያ አትሁኑ ስልኩ በወንዶች እጅ ብቻ እየመሰላችሁ ክብራችሁን ዝቅ አታድርጉ ሴት አታሳፍሩ ተቆጠቡ ተሰተሩ!#አትሸወዱ የወንዶች ስልክ ከሚስቶቻቸው አይን አይሰወርም።
    Иллюстрация к посту канала የአቡ ሁዘይፋ ቻናል ተንታ ቅድሚያ ለተውሂድИллюстрация к посту канала የአቡ ሁዘይፋ ቻናል ተንታ ቅድሚያ ለተውሂድ
  • የአቡ ሁዘይፋ ቻናል ተንታ ቅድሚያ ለተውሂድ

    15 сент., 05:06

    переслано из @nejat_allmarket

    ✅👌
    Иллюстрация к посту канала የአቡ ሁዘይፋ ቻናል ተንታ ቅድሚያ ለተውሂድИллюстрация к посту канала የአቡ ሁዘይፋ ቻናል ተንታ ቅድሚያ ለተውሂድ
  • የአቡ ሁዘይፋ ቻናል ተንታ ቅድሚያ ለተውሂድ

    14 сент., 20:16

    переслано из @daruselama

    አንተ ሚስኪን ሚስትህን ''እወድሻለው'' ነው ያልካት ለሱም ትመፃደቃለህአሊ (ረ.ዐ) ግን ለፋጢማ ምን እንዳሉ ታውቃለህ?''ሀዘንሽ ሰውነቴ ላይ ካሉ ቁስሎች በላይ ያሳምመኛል''ነበር ያሉት🤌🏻
    Иллюстрация к посту канала የአቡ ሁዘይፋ ቻናል ተንታ ቅድሚያ ለተውሂድИллюстрация к посту канала የአቡ ሁዘይፋ ቻናል ተንታ ቅድሚያ ለተውሂድ
  • የአቡ ሁዘይፋ ቻናል ተንታ ቅድሚያ ለተውሂድ

    14 сент., 19:20

    በአሏህ እና በመጨረሻው ቀን የምታምን ሴት ቪዲዮዋን ፎቶዋን በየሚዲያው አትለቅም🙌🌺የምትስማሙ ጆይን የሚለውን በመንካት ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ🌺
  • የአቡ ሁዘይፋ ቻናል ተንታ ቅድሚያ ለተውሂድ

    14 сент., 16:12

    переслано из @adeb_kewubet_ybeltal

    “አውቆ የተኛ ቢጠሩት አቤት አይልም” #ይህ ማለት?#ሰው አንድን ነገር እያወቀ ሆን ብሎ ሲተወው ወይም ሲያስመስል እንደማያውቀው ሲሆን ምንም ቢነገረው ለመስማት ፈቃደኛ እንዳልሆነ ይገልጻል።ለምሳሌ፦ ስህተቱን እያወቀ እንኳን ማረም ካልፈለገ፣ “አውቆ የተኛ ቢጠሩት አቤት አይልም” ይባላል።so አውቆ የራቀን አውቆ የተወን መተውና መራቅ ብቻ ነው።ኡኽት ኡመር✍️
    Иллюстрация к посту канала የአቡ ሁዘይፋ ቻናል ተንታ ቅድሚያ ለተውሂድИллюстрация к посту канала የአቡ ሁዘይፋ ቻናል ተንታ ቅድሚያ ለተውሂድ