Последние посты

ᏃᗩᏦᏆᖇ’Official Channel”
22 сент., 13:58
"ከሞታችሁ ከ0መታት በኋላ ሳይረሳችሁ ደግሞ ቀብራችሁ የሚዘይር ሰው አላችሁ?"
ᏃᗩᏦᏆᖇ’Official Channel”
22 сент., 12:20
"ይህ የዱንያ እውነታዋ ነው…“ሁሉም ነገር ዝግጅት በሌለው ሁኔታ ይለወጣል... በአንድ አፍታ ውስጥ ሰዎች እንግዳ ይሆናሉ ትናንት የነበረው ዛሬ ትዝታ ብቻ ሆኖ ይቀራል።
ᏃᗩᏦᏆᖇ’Official Channel”
22 сент., 11:05

ᏃᗩᏦᏆᖇ’Official Channel”
22 сент., 11:03
ምዘገባው ተጠናቋዋል።
ᏃᗩᏦᏆᖇ’Official Channel”
22 сент., 08:14
“በአላህ ፈቃድ የፊታችን ቅዳሜ እንጀምራለን! ሁላችሁም አስፈላጊውን ኪታብ እና ለ3ቱም ኪታቦች አንድ አንድ ደብተር አዘጋጁ። ቅዳሜ 3:00 እንገናኝ።
ᏃᗩᏦᏆᖇ’Official Channel”
22 сент., 07:11
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች፤ በቻናላችን የሚሰጡ ሳምንታዊ ትምህርቶች ፕሮግራም የሚከተለውን ይመስላል፦ 🗓 ማክሰኞ ➔ አርበኢን ሀዲስ 🗓 ቅዳሜ ➔ ቀዋኢዱል አርባ 🗓 እሁድ ➔ አቂደቱል ዋሲጥያ ⏰ ሰዓት፦ በሁሉም ቀናት ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ ✨ አላህ ያወቅነዉን የሚተገብር፣ ያላወቀውን ደግሞ የሚያውቅ ያድርገን!ᏃᗩᏦᏆᖇ’Official Channel” pinned «ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች፤ በቻናላችን የሚሰጡ ሳምንታዊ ትምህርቶች ፕሮግራም የሚከተለውን ይመስላል፦ 🗓 ማክሰኞ ➔ አርበኢን ሀዲስ 🗓 ቅዳሜ ➔ ቀዋኢዱል አርባ 🗓 እሁድ ➔ አቂደቱል ዋሲጥያ ⏰ ሰዓት፦ በሁሉም ቀናት ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ ✨ አላህ ያወቅነዉን የሚተገብር፣ ያላወቀውን ደግሞ የሚያውቅ ያድርገን!»
22 сент., 07:10

ᏃᗩᏦᏆᖇ’Official Channel”
21 сент., 19:26
ልጀምር ነው በቃ።🤭


ᏃᗩᏦᏆᖇ’Official Channel”
21 сент., 10:24
ኢኒ ቢኒ ቲኒ ጂኒ😁.
ᏃᗩᏦᏆᖇ’Official Channel”
21 сент., 10:23
"ይህ ጊዜ ግን አልናፈቃችሁም በአላህ?"🥲



ᏃᗩᏦᏆᖇ’Official Channel”
20 сент., 20:44
“እናንተ ልጆች ብቻ ሰብሰብ በሉ”😡
ᏃᗩᏦᏆᖇ’Official Channel”
20 сент., 20:34
በሰው ሀገር የምትኖሩ ወንድሞችና እህቶች… ትኩረታችን የት ላይ ነው?“ብዙዎቻችን የተሻለ ህይወት ፍለጋና ቤተሰብ ለመደገፍ ነው ሀገር ጥላን የወጣነው። ነገር ግን እዛው እንደመጣን ሳንቀር ሀሳባችንንና አቅማችንን ጥላን መኖር የለብንም። ወደ ሀገር የመመለስ እቅዱ ካለን ገና ከዛው ሁነኛ ዝግጅት ማድረግ ያስፈልጋል። በመጀመሪያ ሀገር ውስጥ ሲገባ የሚሰራ ገቢ የሚያስገኝና ተፈላጊ የሆነ ክህሎት ወይም ሙያ ለመጨበጥ ጣሩ። የያዛችሁትን ገንዘብ በጥንቃቄ ያዙ አኗኗራችሁን አስተካክላችሁ የማያስፈልግ ወጪን ቀንሱ። በውድ ስልኮች እና ልብሶች ወይም ለጊዜያዊ ቁሶች ብቻ አትኑሩ። ምክንያቱም እነዚህ ነገሮች ለዘላቂ ህይወት መሰረት አይሆኑም። ከዛ ይልቅ ነገ ሀገር ሲገባ የራስን ስራ ለመጀመርና አንገት ማስገቢያ ጎጆ ለመቅለስ የሚያስችል ቁጠባና እቅድ ይኑራችሁ።ለሁሉም ባይሳካ እንኳን፣ በእጃችን ያለችውን አቅም ተጠቅመን የተቻለንን ያህል መጣር አለብን።“በሰው ሀገር ስንኖር የሀገራችን አምባሳደሮች መሆናችንን ሳንረሳ፣ ነገ በክብርና በኩራት ወደ ሀገራችን ለመመለስ ዛሬ ላይ በትጋትና በጥበብ እንስራ!
ᏃᗩᏦᏆᖇ’Official Channel”
20 сент., 18:51
“እናንተ ልጆች ብቻ ሰብሰብ በሉ”😡


ᏃᗩᏦᏆᖇ’Official Channel”
20 сент., 10:39изменён
"ሲጀመር ቡና ሳልጠጣ ለምታማክሩኝ ሰዎች ሁሉ አላህ ይሁናችሁ!😁 ለማንኛውም ያንን ሀሳብ የሰጠዋቹ እኔ ስላልሆንኩኝ ከደሙ ንጹሕ ነኝ!"
ᏃᗩᏦᏆᖇ’Official Channel”
19 сент., 20:48изменён
«“አሞኛል” ስለው “ምነው አሞህ ነው?” እንደሚለኝ ሰው ደሜን ከፍ የሚያደርገው ነገር የለም።»
ᏃᗩᏦᏆᖇ’Official Channel”
19 сент., 19:44
“ሱሪያቸውን አሳጥረው ጺማቸውን አስረዝመው አንገታቸውን ደፍተው ከፈጅርና ከመግሪብ በኋላ ኪታባቸውን ይዘው ወደ ደርስ ለሚገሰግሱ ወጣቶች……70% የመህር ቅናሽ! ለይል ለሚሰግዱት ደሞ 99.99% የመህር ቅናሽ ይደረግላቸው የሚል ህግ ቢወጣ ምን ይመስላችኋል?🤭
ᏃᗩᏦᏆᖇ’Official Channel”
19 сент., 11:40изменён
“ሀራም እና ሀላል መቼም እኩል እንደማይሆኑት ሁሉ፣ባለትዳር እና ላጤም መቼም እኩል አይሆኑም።


ᏃᗩᏦᏆᖇ’Official Channel”
18 сент., 20:05изменён
“ይህ ሀሳብ ቢተገበርማ ግማሹ ወጣት መስጅድ ነበር የሚያድረው! 😁
ᏃᗩᏦᏆᖇ’Official Channel”
18 сент., 20:01изменён
“ሱሪያቸውን አሳጥረው ጺማቸውን አስረዝመው አንገታቸውን ደፍተው ከፈጅርና ከመግሪብ በኋላ ኪታባቸውን ይዘው ወደ ደርስ ለሚገሰግሱ ወጣቶች……70% የመህር ቅናሽ! ለይል ለሚሰግዱት ደሞ 99.99% የመህር ቅናሽ ይደረግላቸው የሚል ህግ ቢወጣ ምን ይመስላችኋል?🤭
ᏃᗩᏦᏆᖇ’Official Channel”
18 сент., 19:26изменён
“መጥቻለው እኮ!!🤭
