gram news
Аватар канала ቅድሚያ ለተውሂድየሰለፎች ወዳጅ مـنهــاج السلـفـية

ቅድሚያ ለተውሂድየሰለፎች ወዳጅ مـنهــاج السلـفـية

@emuikramaselefiya

https://t.me/EmuIkramAselefiya

ПроектыARРелигия

4,990подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • ቅድሚያ ለተውሂድየሰለፎች ወዳጅ مـنهــاج السلـفـية

    21 сент., 17:49

    переслано из @al_faiz_online_shopping

    ​🌸 ለሴቶች የቀረበ ድንቅ መፍትሔ! 🌸​የወር አበባ በሚመጣበት ጊዜ የሚሰማችሁን የማህፀን እና የሆድ ቁርጠት (Period Cramps) ሕመም በቃ ለማለት ዝግጁ ናችሁ?​ይህ ዘመናዊ እና ገመድ አልባ የወገብ እና የሆድ ማሳጅ የሕመም ስሜትን በፍጥነት ያስታግሳል!​✨ የመሳሪያው ልዩ ባህሪያት፦ ➠ ​ሙቀት እና ንዝረት (Heating & Vibration): በሚሰጠው ስሙቅነት እና ቫይብሬሽን ሕመሙን ያቪዛል።➠ ​ገመድ አልባ (Cordless): የትም ቦታ ይዘውት ለመንቀሳቀስ እና ለመጠቀም በጣም አመች ነው።➠ ​4 የንዝረት ደረጃዎች (4 Vibration Levels): እንደፍላጎትዎ ማስተካከል የሚያስችሉ 4 ደረጃዎች አሉት።➠ ​የሙቀት መጠን መቆጣጠሪያ: የሙቀት መጠኑን (በሴንቲግሬድ) በመስኮቱ ላይ እያዩ ማስተካከል ያስችላል።​Type-C ቻርጀር: አብሮት በሚመጣው የ Type-C ቻርጀር በቀላሉ የሚሞላ።​🚚 ያሉበት ቦታ ድረስ እናደርሳለን!ለማዘዝ አሁኑኑ ያነጋግሩን፡
  • ቅድሚያ ለተውሂድየሰለፎች ወዳጅ مـنهــاج السلـفـية

    21 сент., 09:27

    переслано из @abutoiba

  • ቅድሚያ ለተውሂድየሰለፎች ወዳጅ مـنهــاج السلـفـية

    21 сент., 09:27

    переслано из @abutoiba

    Иллюстрация к посту канала ቅድሚያ ለተውሂድየሰለፎች ወዳጅ مـنهــاج السلـفـيةИллюстрация к посту канала ቅድሚያ ለተውሂድየሰለፎች ወዳጅ مـنهــاج السلـفـيةИллюстрация к посту канала ቅድሚያ ለተውሂድየሰለፎች ወዳጅ مـنهــاج السلـفـيةИллюстрация к посту канала ቅድሚያ ለተውሂድየሰለፎች ወዳጅ مـنهــاج السلـفـية
  • ቅድሚያ ለተውሂድየሰለፎች ወዳጅ مـنهــاج السلـفـية

    19 сент., 19:12

    переслано из @tubaliligurebae

    ለስራ የሚሆን ኮድ 3 ራይድ ወይም ፈረስ ከ2ት አንዱ ወይም በ2ቱም የተመዘገበ BYD ሌላም ኤሌክትሪክ ወይም Vitz ቪትዝ መኪና የሚከራይ ያላችሁ ለራሴ ነው የፈለኩት በታማኝነት እና በስርኣት እይዝላችሗለሁ አናግሩኝ 0925255225 @Seid_Mar0925255225 አቡ ሑዘይፋ ሰዒድ
  • ቅድሚያ ለተውሂድየሰለፎች ወዳጅ مـنهــاج السلـفـية

    19 сент., 14:50

    переслано из @al_faiz_online_shopping

    ​🔥 የብዙ በሽታዎች ሰበብ የሆነው ድንቅ የማሳጅ ጫማ (Acupressure Massage Slippers)! 🦶✨​ቀንዎን ሙሉ በድካም፣ በእግር ወይም በጀርባ ህመም ያሳልፋሉ? የእንቅልፍ እጣትስ አስቸግሮዎታል? ​ከእንግዲህ መፍትሄው በእጅዎ ነው! በቀን ከ 20 እስከ 30 ደቂቃ ብቻ በመጫማት ሙሉ ሰውነትዎን ዘና ያድርጉ።​💡 የዚህ ድንቅ ጫማ ጥቅም፦ ✅ የደም ዝውውርን ያፋጥናል — የሰውነትን የደም ዝውውር በማስተካከል ቅልጥፍና እና ንቁነትን ያጎናፅፋል።✅ ነርቮችን ያነቃቃል — በጫማው ላይ ያሉት 41 ልዩ አኩፓንቸር ነጥቦች (Springs) ከእግር ስር ያሉትን ዋና ዋና ነርቮች በማነቃቃት የሰውነት ክፍሎችን ስራ ያቃናሉ።✅ ህመምና ድካምን ያስወግዳል — የእግር፣ የጀርባ፣ የጡንቻ መሸማቀቅ እና የመገጣጠሚያ ህመሞችን በፍጥነት ያስታግሳል።✅ ጥሩ እንቅልፍ ይሰጣል — የአእምሮ ውጥረትን በመቀነስ ሰላማዊ እንቅልፍ እንድታገኙ ይረዳል። ​ቤት ውስጥ እየተዟዟሩ ወይም ስራ ቦታ ላይ በቀላሉ በመጠቀም ለአካልዎ ሙሉ እረፍት እና ጤናን ይስጡ!​🛒 አሁኑኑ ይዘዙ፤ ለራስዎም ሆነ ለወላጆችዎ ምርጥ ስጦታ ነው!ለማዘዝ አሁኑኑ ያነጋግሩን፡ 📞 ስልክ፡ [09 12 89 98 94 ] ➠ቴሌግራም[@Abu_Meymuna_Al_Asseriy]
  • ቅድሚያ ለተውሂድየሰለፎች ወዳጅ مـنهــاج السلـفـية

    17 сент., 04:03

    переслано из @tubaliligurebae

    አሏህ ሷሊሆች ያድርገን አጋሮቻችንንም ሷሊሀቶች ያድርግልን ያረብ።አንብበቻሁ አሰራጩልኝ እስኪ ይችን መልእክት ለአኼራዬ ትቀመጥልኝ🤍 ﴿وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُمْ مِنْ أَنْفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُمْ مَوَدَّةً وَرَحْمَةً﴾✨ الْمَرْأَةُ الصَّالِحَةُ جُزْءٌ مِنْ سَعَادَةِ الْمَرْءِ؛ لِأَنَّ فِيهَا صِفَاتٍ لَا تَتَوَفَّرُ إِلَّا فِي الصَّالِحَةِ مِنَ النِّسَاءِ، كَـ: 🌸 الإِخْلَاصِ 🌸 النُّصْحِ 🌸 الصِّدْقِ 🌸 الأَمَانَةِ 🌸 الوَفَاءِ 🌸 حِفْظِ المَالِ 🌸 احْتِرَامِ الزَّوْجِ 🌸 صِيَانَةِ العِرْضِ 🌸 حُسْنِ التَّرْبِيَةِ لِلأَوْلَادِ 💎 ثُمَّ إِنَّ صَلَاحَهَا يَنْعَكِسُ عَلَى الأَبْنَاءِ غَالِبًا؛ لِشِدَّةِ مُبَاشَرَتِهَا لَهُمْ، وَعِنَايَتِهَا بِهِمْ، وَتَوْجِيهِهَا المُسْتَمِرِّ لَهُمْ.
    Telegramጡባ ሊል ጉረባእ የሰለፍዮች መድረሳጡባ ሊል ጉረባእ የሰለፍዮች መድረሳ https://t.me/tubaliligurebae https://t.me/tubaliligurebae السَّلَفِيَّةُ نُورٌ فِي الْحَيَاةِ، وَسَعَادَةٌ بَعْدَ الْمَمَاتِ.
  • ቅድሚያ ለተውሂድየሰለፎች ወዳጅ مـنهــاج السلـفـية

    16 сент., 15:42

    переслано из @abu_mahi_ibnu_idris

    «ጌታዬ አላህ ሆይ! ከ አንተ ውጭ ማን አለኝ?» ​በጨለማና በጭንቅ ሰዓት ነፍሴ የምትረጋጋው፣ የሰው ሁሉ ደጅ ሲዘጋብኝ የሚከፈተው ያንተ ደጅ ብቻ ነው።ሰዎች ችግሬን አያውቁም፤ ቢያውቁም እንኳን ሙሉ በሙሉ ሊረዱኝ ወይም ሊረዱኝ አይችሉም።አንተ ግን ሳይነግሩህ የምታውቅ፣ ሳያዩህ የምትሰማ፣ የልቤን ስብራትና የውስጤን ብቸኝነት በአዛኝነተህ የምታክም ጌታዬ ነህ።​አለም ሁሉ ጀርባውን ቢሰጠኝ፣ ተስፋዎች ሁሉ ቢጨልሙብኝ እንኳን አንተ ከእኔ ጋር ካለህ ምንም አልጣሁም።ልቤ በሀዘን ሲከብድ «እኔ ከአንተ ቅርብ ነኝ» የሚለው ያንተ ቃል ተስፋ ይሆንልኛል።እጄን ወደ ሰማይ ዘርግቼ «ያ አላህ» ስልህ፣ ይቅርታህና እዝነትህ ከእኔ ጥፋትና ጭንቀት እጅግ እንደሚበልጥ አስባለሁ።እጅህን ወደ እርሱ ዘርጋ፣ የልብህን በሙሉ ለእርሱ ንገረው፤ አላህ የተሰበረን ልብ በከንቱ አይመልስም።https://t.me/Abu_Mahi_Ibnu_Idris
  • ቅድሚያ ለተውሂድየሰለፎች ወዳጅ مـنهــاج السلـفـية

    15 сент., 19:25

    በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭትሁለተኛው ፕሮግራምተ ጀ መ ረገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድርጉበኡስታዝ አቡ አዩብ ሀፊዘሁሏህ ተአላhttps://t.me/abuhaider_aliyy
  • ቅድሚያ ለተውሂድየሰለፎች ወዳጅ مـنهــاج السلـفـية

    14 сент., 16:22

    https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream
    Telegramقناة دروس فضيلة الشيخ محمد زين بن آدم الحبشي - Sheikh Muhammed Zain Adam - ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደምالسلام عليكم ورحمة الله وبركاته ይህ የሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ትምህርቶች ብቻ የሚለቀቅበት ቻናል ነው። ቴሌግራም - https://t.me/Sheikhmuhammedzainadam
  • ቅድሚያ ለተውሂድየሰለፎች ወዳጅ مـنهــاج السلـفـية

    13 сент., 16:31

    переслано из @al_faiz_online_shopping

    ​✨ ከስራ ደክሞዎት ቤት ሲገቡ የሚያስተንፍሱበት ምርጥ መፍትሔ! 💆‍♂️💆‍♀️ ​የአንገት፣ የጀርባ ወይም የወገብ ህመም እና ድካም ተሰምቶዎታል? ይህንን ዘመናዊ የአንገት እና የሰውነት ማሳጀር (Neck & Body Massager) በመጠቀም ድካምዎን በአጭር ጊዜ ያስወግዱ!​🔥 ማሽኑን ልዩ የሚያደርጉት ባህሪያት፡ ✅ የሙቀት ኤፌክት (Heat Function): ከማሳጁ ጋር ተያይዞ በሚሰጠው ሙቀት የደም ዝውውርን ያፋጥናል፣ የጡንቻ መወጠርን ያዝናናል።✅ ብዙ አገልግሎት (Multi-functional): ለአንገት፣ ለወገብ፣ ለእግር እና ለሌሎች የሰውነት ክፍሎች የሚሆን። ✅ በቻርጅ የሚሰራ (Rechargeable): በቻርጅ የሚሰራ በመሆኑ የትም ቦታ ይዘውት ለመንቀሳቀስ ይመቻል። ✅ ለመጠቀም በጣም ቀላልና ምቹ!​💡 ለሁሉም የቤተሰብ አባል አስፈላጊ የሆነ ምርጥ እቃ! ​🚚 ያሉበት ቦታ ድረስ በነፃ/በፍጥነት እናደርሳለን!​👉 ለማዘዝ አሁኑኑ ያነጋግሩን፡ 📞 ስልክ፡ [09 12 89 98 94 ] ➠ቴሌግራም[@Abu_Meymuna_Al_Asseriy] ​📍 አድራሻ፡ [ወሎ ኮምቦልቻ/ደሴ] ​✨ በፍጥነት ይዘዙ፣ ህመምዎን ያቅልሉ! ✨
  • ቅድሚያ ለተውሂድየሰለፎች ወዳጅ مـنهــاج السلـفـية

    13 сент., 09:24

    переслано из @sobabilalmesjid

    እስኪ የላይክ challenge በሉ ለእህታችን ኡሙ ሓቲም እና ኡሙ ፈዉዛን ላይክ አድርጉቸዉ 👇👇👇👇👇 http://t.me/FKR_ESKE_JENET/13523= t.me/FKR_ESKE_JENET/13513
    Telegramፍቅር እስከ ጀነት | ራማስ አል ሀናኒጥቆማ 6 🧕ስም፦ ⤵ ኡሙ ሀቲም መኪያ 🔗የቻናል ሊንክ፦⬇ = t.me/+MrolELSnNPU3M2Y0 🔗 ድጋፍ መስጫ ሊንክ ⬇ = t.me/FKR_ESKE_JENET/13523
  • ቅድሚያ ለተውሂድየሰለፎች ወዳጅ مـنهــاج السلـفـية

    12 сент., 16:51

    переслано из @menhaju_aslfya

    أَمْ يَحْسُدُونَ النَّاسَ عَلَىٰ مَا آتَاهُمُ اللَّهُ مِن فَضْلِهِ ይልቁንም ሰዎችን አላህ ከችሮታው በሰጣቸው ነገር ላይ ይመቀኛሉን።የሰው ስኬት በአላህ ውሳኔ እንጂ በማንም ጥረት አይቀየርም። ዛሬ በምቀኝነትና በክፋት ሌሎችን ከመደገፍ የታቀበ ሰው፣ ነገ የራሱን መልካም ዕድልና እርዳታ ሊያጣ እንደሚችል ማስታወስ ይገባል። እባክዎታችሁ ልባችሁን አጽድታችሁ እና ከምቀኝነት ርቃችሁ በዚህ ሊክ በመግባት ላይክ አድርጉልኝ! 👇https://t.me/FKR_ESKE_JENET/13605 አትርሱ 👍👍ብቻhttps://t.me/FKR_ESKE_JENET/13513 አትርሱ 👍👍 ብቻ
    Telegramፍቅር እስከ ጀነት | ራማስ አል ሀናኒጥቆማ 46 🧕ስም፦ ⤵ ኡሙ አፊፋ 🔗የቻናል ሊንክ፦⬇ https://t.me/al_qewlu_as_sedida 🔗 ድጋፍ መስጫ ሊንክ ⬇ = t.me/FKR_ESKE_JENET/13605
  • ቅድሚያ ለተውሂድየሰለፎች ወዳጅ مـنهــاج السلـفـية

    11 сент., 17:34

    переслано из @abu_mahi_ibnu_idris

    ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር አላህ ይጠብቅህ! ይህ ማሳሰቢያ ለእያንዳንዳችን ትልቅ የንቅናቄ ደወል ነው። ​በእውነትም ከሸይኽ ወይም ከኡስታዝ የሚቀሰመው ትምህርት የመነሻ ቁልፍ እንጂ የመጨረሻው ማጠቃለያ አይደለም።ይህ ያነሳኸው ነጥብ የብዙዎቻችንን ሕመም የነካ፣ የእውቀት መንገድ (ጦለቡል ዒልም) ላይ ለሌለንም ላሉም ሰዎች ትልቅ የቤት ሥራ የሚሰጥ ድንቅ ማስታወሻ ነው።​የሸይኽ ሷሊሕ ኣሊ-ሸይኽ ታሪክ በጣም ያስደነግጣል! “አንተ ሰነፍ ስለሆንክ አታነብም” የሚለው የሸይኽ ሙሐመድ ብኑ ኢብራሂም ምላሽ ለእያንዳንዳችን የተላከ የግሳጼ መልእክት ነው።ዛሬ እኛም በተመሳሳይ የፍለጋ እና የማንበብ ሰነፍነታችን ምክንያት በትንሽ በትልቁ የሰዎችን ጊዜ እያባከንን፣ የራሳችንን አእምሮ ከማንበብ እና ከማንቆርቆር አግደነዋል።ኡስታዝ በሩን ይከፍትልናል፤ በሩን አልፈን የዒልሙን ማዕድ የምንጎበኘውና የምንመገበው ግን በራሳችን ጠንካራ የንባብና የጥናት ጥረት ነው።የሸይኽ ሷሊሕ ኣሊ-ሸይኽ ታሪክ ደግሞ ጥገኛ የመሆንን አደጋና የራስን ጥረት አስፈላጊነት በግልጽ ያሳያል።​እንደ አላህ ፈቃድ፣ ያለፈው ዓመት የነበረንን ክፍተትና ድክመት አምነን በመቀበል፣ ከዚህ ቀንና ዓመት ጀምሮ ራሳችንን ሙሉ በሙሉ ለዒልምና ለንባብ ለመስጠት መጣር አለብን። ​ ​ወንድሞችና እህቶች! ሰነፍ መሆን የተፈጥሮ ግዴታችን አይደለም፤ ልማዳችን ነው፤ ልማድን ደግሞ በትግል መለወጥ ይቻላል። እውቀት በምኞትና በስነ-ስርዓት አልበኝነት አይገኝም።​የቀረበውን ምክር መነሻ በማድረግ ራሳችንን ለመለወጥ ተግባራዊ የሆነን እርምጃዎች
  • ቅድሚያ ለተውሂድየሰለፎች ወዳጅ مـنهــاج السلـفـية

    11 сент., 15:23

    переслано из @ibnumunewor

    ባለፈው ዓመት ምን ያህል ኪታብ አንብባችኋል? በዚህስ ዓመት ምን አሰባችሁ? በተለይ የሸሪዐ እውቀትን በመማርና በማስተማር ላይ የተሰማራችሁ? የማያነብ ጧሊበል ዒልም ሊለወጥ አይችልም። የእውቀት ትጥቅ ለመታጠቅ፣ የግንዛቤ አድማስን ለማስፋት፣ ከጥራዝ ነጠቅ አስተሳሰብ ለመራቅ፣ የሌሎች ጭፍን ተከታይ ከመሆን ለመትረፍ ማንበብ ወሳኝ ነው። ከሸይኽ ወይም ኡስታዝ ላይ የምትማረው ላይ አትንጠልጠል። ማንም ቢሆን ሁሉን ኪታብ አይማርም። የፈለገ ቢሆን የምትማረው ውስጥ ነው። ከዚያ በኋላ ጥልቅ የሆነ የራስ ጥረት ያስፈልጋል። መሰረታዊ ነጥቦችን ከሸይኽ ከቀሰሙ በኋላ ሳይሰለቹ ማንበብ ያስፈልጋል።ደግሞም መጠየቅ ጥሩ ቢሆንም በትንሽ በትልቁ ሰው ላይ ጥገኛ መሆን አይገባም። ሸይኽ ሷሊሕ ኣሊ-ሸይኽ እንዲህ ይላሉ፦"አንድ ጊዜ ከዳኞች አንዱ ወደ ክቡር አያቴ ሸይኽ ሙሐመድ ብኑ ኢብራሂም (አላህ ይዘንላቸውና) በፍርድ ቤት የዳኝነት ስራው ላይ ስለገጠመው አንድ ጉዳይ ብይን (ሑክም) ሊጠይቃቸው ደብዳቤ ጻፈ። ሸይኹም በሁለት መስመር ብቻ እንዲህ ሲሉ መለሱለት፦'ይህ ጉዳይ በሁሉም የዑለማእ ኪታቦች ውስጥ የታወቀ ነው፤ ነገር ግን አንተ ሰነፍ ስለሆንክ አትመረምርም (አታነብም)። ሰላም።' "[ሙሂማቱን ፊ ጦለቢል ዒልም] =የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
    TelegramIbnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)كناشة ابن منور
  • ቅድሚያ ለተውሂድየሰለፎች ወዳጅ مـنهــاج السلـفـية

    10 сент., 12:33

    переслано из @fkr_eske_jenet

    ጥቆማ 46🧕ስም፦ ⤵ኡሙ አፊፋ🔗የቻናል ሊንክ፦⬇https://t.me/al_qewlu_as_sedida🔗 ድጋፍ መስጫ ሊንክ ⬇= t.me/FKR_ESKE_JENET/13605
    Telegramالْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ​الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ ​እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ
  • ቅድሚያ ለተውሂድየሰለፎች ወዳጅ مـنهــاج السلـفـية

    10 сент., 10:48

    переслано из @fkr_eske_jenet

    ጥቆማ 20🧕ስም፦ ⤵ኡሙ ዑበይዳ🔗የቻናል ሊንክ፦⬇= t.me/yesunawakonjobetwuhidyabebech🔗 ድጋፍ መስጫ ሊንክ ⬇= t.me/FKR_ESKE_JENET/13551
    Telegramየሱናዋ~ቆንጆ በተውሂድ ያበበችየሀቅ ዘበኛ የቢደዓ ጥላት እውነተኛ ቆንጆ አምሳያ የሌላት አቋሟ ቀጥ ያለ እንደ ወሀ ሙላት💎💎
  • ቅድሚያ ለተውሂድየሰለፎች ወዳጅ مـنهــاج السلـفـية

    10 сент., 02:12

    переслано из @fkr_eske_jenet

    ጥቆማ 6🧕ስም፦ ⤵ኡሙ ሀቲም መኪያ🔗የቻናል ሊንክ፦⬇= t.me/+MrolELSnNPU3M2Y0🔗 ድጋፍ መስጫ ሊንክ ⬇= t.me/FKR_ESKE_JENET/13523
  • ቅድሚያ ለተውሂድየሰለፎች ወዳጅ مـنهــاج السلـفـية

    10 сент., 02:12

    переслано из @fkr_eske_jenet

    ጥቆማ 1🧕ስም፦ ⤵ኡሙ ፈውዛን ሶፊያ ቢንት አብደሏህ🔗 የቻናል ሊንክ፦⬇https://t.me/Asselefya3🔗 ድጋፍ መስጫ ሊንክ ⬇= t.me/FKR_ESKE_JENET/13513
    Telegramሼይኽ ሱለይማን አሩሃይሊ አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ ووالله إن المرأة إذا غطت وجهها، امتلأ قلبها بالحياء؛ وينزل الله في قلبها من السعادة والطمأنينة ما الله به عليم
  • ቅድሚያ ለተውሂድየሰለፎች ወዳጅ مـنهــاج السلـفـية

    10 сент., 02:04

    переслано из @umu_reyan_channel_no1

    ጥቆማ 4🧕ስም፦ ⤵ኡሙ ረያን🔗የቻናል ሊንክ፦⬇= t.me/Umu_Reyan_channel_No1🔗 ድጋፍ መስጫ ሊንክ ⬇= t.me/FKR_ESKE_JENET/13519
  • ቅድሚያ ለተውሂድየሰለፎች ወዳጅ مـنهــاج السلـفـية

    8 сент., 14:06

    переслано из @al_faiz_online_shopping

    ወገኖቻችንን እናድናቸው ?? ከምን አትሉም !!​በሀገር ውስጥም ፣ውጭ ሀገርም የምትኖሩ እህቶችና ወንድሞች! በገጠር የሚኖሩ ውድ ቤተሰቦቻችንን ከሽርክ እና ከቢድዓ ጨለማ ወደ ተውሒድ እና ሱና ብርሃን ለማውጣት ታላቅ የኸይር እድል ተዘጋጅቷል።​በማንኛውም በሶላር ጅፓስ(ቴፕ) እና ሞባይል ስልክ የሚሰሙ የዐቂዳ፣ የሐዲስ እና የዳዕዋ ትምህርቶች በፍላሽ (Flash) እና በሚሞሪ ካርድ (Memory Card) አዘጋጅተናል!​✨ የምናቀርባቸው አገልግሎቶች፡ • በፍላሽ እና በሚሞሪ ካርድ ለየት ያሉ የሱና ኡስታዞች ዳዕዋዎችን በጥራት መጫን• የተጫኑ ፍላሾች እና ሚሞሪዎችን ማቅረብ • ለቤተሰብ የሚሆን መብራት ባይኖር እንኳ በፀሀይ ብርሃን የሚሰራ ትናንሽ ሶላር ስፒከር ጅፓሶችን ከተጫነ ሚሞሪው ሙሉ ፓኬጅ ጋር አዘጋጅተን ለቤተሰብዎ እንልካለን​💡 ለእናትና አባትዎ ዘላቂ የሆነ ለአኼራቸው የሚያዘጋጁበት ትል ስጦታ (ሶደቃተል ጃሪያ) ያበርክቱላቸው!​"በአንተ ምክንያት አንድን ሰው አላህ ቅኑን መንገድ ቢመራው፡ ለእነሱ ከቀይ ግመል ይበልጥ የተሻለ ነው!" (ሐዲስ)