gram news
Аватар канала EOTC መጻሕፍት

EOTC መጻሕፍት

@eotcblogs

"መጽሐፍትን አንብቡ፤ ከእነርሱም ዕውቀትን ቅሰሙ" (ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ) ​በዚህ ቻናል፦ 📜 ጥንታዊ የቤተክርስቲያን መጻሕፍት ✨ የቅዱሳን አባቶች ገድላትና ድርሳናት 📚 የነገረ መለኮት እና የታሪክ መጻሕፍት ያገኛሉ። ዓላማችን፦ ማንበብ ትውልድን ያንጻል! https://telega.io/c/EOTCblogs

ПроектыENРелигия

28,800подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • EOTC መጻሕፍት

    18 сент., 03:37

    📚 የመጽሐፍ ማጋራት / መረጃ 📖 ​« የብርሃን እናት » 📜 ​"የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን ድንቅ መንፈሳዊ ማዕረግ፣ ቅድስናና ድኅነታዊ ሚና ከቅዱሳት መጻሕፍትና ከቤተክርስቲያን መምህራን አስተምህሮ አንጻር በጥልቀት የሚያስረጅ ድንቅ መንፈሳዊ መጽሐፍ..." 📖📖​የመጽሐፉ መረጃዎች፦ ​✍️ደራሲ / አዘጋጅ፦ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ​🗓የታተመበት ዓመተ ምሕረት፦ 2014 ዓ.ም. ​🏫የመጽሐፉ ይዘት፦ የገነት ስደተኞች፣ የምሕረት አዋጅ፣ ከፀሐይ አጠገብ የነበረው ኮከብ እና የጽድቅ ቀጠሮ በሚሉ አበይት ምዕራፎች የተከፋፈሉ ነገረ-ማርያማዊና መንፈሳዊ ትምህርቶች 💡🎯ዓይነት፦ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ትምህርተ ሃይማኖትና ነገረ-ማርያም💡አጭር ማብራሪያ፦ ይህ መጽሐፍ በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ የተጻፈ ሲሆን፣ የሰው ልጅ ከገነት ከመሰደዱ ጀምሮ እግዚአብሔር
    3,400файл336532Открыть в Telegram
  • EOTC መጻሕፍት

    12 сент., 17:45

    📚 አእምሮን የሚያበለጽጉ ድንቅ መጻሕፍትን ይፈልጋሉ⁉️​ታሪክን፣ ፍልስፍናን፣ የስነ-ልቦና ጥበብንና የቋንቋ እውቀትን በአንድ ቦታ ያግኙ ​በ Book Mereja ቻናል፦📚ብርቅዬ የነፃ PDF መጻሕፍት ​📚ጥንታዊ የታሪክ ድርሳናትና ሰነዶች💡 አጫጭርና በሳል 📚የመጽሐፍ ማጠቃለያዎች ​አዲሱን ዓመት በዕውቀትና በንባብ ይጀምሩ አሁኑኑ ተቀላቅለው ያንብቡ➡️ JOIN: @BookMereja ➡️ JOIN: @BookMereja
    Иллюстрация к посту канала EOTC መጻሕፍትИллюстрация к посту канала EOTC መጻሕፍት
  • EOTC መጻሕፍት

    10 сент., 18:55

    ​🌼 እንኳን ለ፳፻፲፱ (2019) ዓ.ም አዲስ ዘመን በሰላም አደረሳችሁ 🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻​እንኳን የዘመን ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር በቸርነቱ ከዘመን ወደ ዘመን አሻገራችሁ ​አምላካችን አሁንም ይህንን አዲስ ዘመን የበረከትና የእርሱ ያድርግልን፤ ክፉ ሁሉ ከእኛ የሚርቅበት፣ በጎውና መልካሙ ሁሉ ወደ ሕይወታችን የሚቀርብበት ይሁንልን።​የመጽናናት ዘመን፦ በልዩ ልዩ ምክንያት በብዙ የተጎዳንና ያዘንን ሁሉ ጌታችን በምሕረቱ ጎብኝቶ ሕመማችንንና ሐዘናችንን በታላቅ ደስታ ይቀይርልን።​የቅድስና ዘመን፦ በከበረ ደሙ የምንከብርበት፣ ቅዱስ ሥጋውን በልተን የምንቀደስበትና ወደ ንስሐ ሕይወት የምንመለስበት እውነተኛ ዘመነ ምሕረት ያድርግልን።​የሰላምና የጤና ዘመን፦ ለተቀደሰች ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላምን፣ ለምንወዳቸውና ለቤተሰቦቻችን ሁሉ ሙሉ ጤናንና ፍቅርን ይስጥልን።🌻​ ሠናይ የዘመን መለወጫ በዓል
    Иллюстрация к посту канала EOTC መጻሕፍትИллюстрация к посту канала EOTC መጻሕፍትИллюстрация к посту канала EOTC መጻሕፍት
    8,9004426554Открыть в Telegram
  • EOTC መጻሕፍት

    8 сент., 10:12

    переслано из @orthodoxtewahedotrue

    🌻🌻🌻የዓዲስ አመት ዝማሬ 🌻🌻በውሉደ ያሬድ ዘማርያን 🌻🌻🌻 🌻🌻እንኳን አደረሳችሁ september 8, 2026 - YouTube https://m.youtube.com/watch?v=mo-k4omMjr8&list=RDMMmo-k4omMjr8&start_radio=1
    YouTubeEnjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.
  • EOTC መጻሕፍት

    7 сент., 16:10

    переслано из @orthodoxtewahedotrue

    ​🌼 እንኳን ለርኅወተ ሰማይና ለቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ​የሊቀ መላእክት የቅዱስ ሩፋኤል ክብርና ሹመት ​በደረጃው 3ኛ፦ ቅዱስ ሩፋኤል ከሰባቱ ሊቃነ መላእክት አንዱና በደረጃው ሦስተኛው ሊቅ ነው። ​የመናብርት አለቃ፦ በመጀመሪያዋ ዕለተ ፍጥረት ከተፈጠሩት አሥር የነገድ ከተሞች ዕድል ፈንታው ራማ ስትሆን፣ “መናብርት” በተባሉት አሥሩ ነገድ ላይ በፈጣሪው አለቃ ሆኖ ተሹሟል። ​መጋቢነቱ፦ በኋላም “መጋብያን” በተባሉት
    Иллюстрация к посту канала EOTC መጻሕፍትИллюстрация к посту канала EOTC መጻሕፍት
    1,7504115866Открыть в Telegram
  • EOTC መጻሕፍት

    1 сент., 22:00

    ✍️ርዕስ፦ መሸጋገር✍️​ደራሲ፦ ቀሲስ ታምራት ወሌ⌨️​የታተመበት ዘመን፦ 2011 ዓ.ም.📖📖​ይዘት፦ የጳጉሜን ወር በማስመልከት የተዘጋጀ መንፈሳዊ ትምህርት ሲሆን፣ ስለ ጊዜና ዘመን መሸጋገር፣ እግዚአብሔር ጊዜንና ፍጥረታትን እንዴት እንደፈጠረ፣ የሰው ልጅ የጊዜ ግንዛቤ (time consciousness) ስላለው በጊዜ ውስጥ የሕይወቱንና የሥራውን ፍሬ መመርመር እንደሚገባው፣ እንዲሁም ከኃጢአት ወደ ጽድቅና ወደ አዲስ ማንነት መሸጋገርን ሰፊ መንፈሳዊ ማብራሪያ የሚሰጥ ጽሑፍ ነው።📚​የገጽ ብዛት፦ 4 ገጾች#EOTC_መጻሕፍት📚🟢ለወዳጅ ዘመዶ ያጋሩ 🔵|❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:❀| 💚 @EOTCblogs 💚 💛 @EOTCblogs 💛 ❤ @EOTCblogs ❤ |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:
    11,700файл3116104Открыть в Telegram
  • EOTC መጻሕፍት

    1 сент., 04:02

    ✍️ርዕስ፦ መጽሐፈ ኪዳን📖 (ኪዳን ዘ፪ቱ ጊዚያት፣ ትምህርተ ኅቡኣት)📝​አዘጋጅ/አሳታሚ፦ የመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የድርሰት ክፍል📖📖​ይዘት፦ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሥርዓት መሠረት በነጋና በሠርክ (በሁለቱ ጊዚያት) የሚጸለየውን የኪዳን ጸሎት፣ ትምህርተ ኅቡኣትንና የምሥጢራተ ቤተክርስቲያን ትርጓሜን በግዕዝና በነጠላ ትርጓሜ ያካተተ ከስምንቱ የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት አንዱ የሆነ ቅዱስ መጽሐፍ ነው።📚​የገጽ ብዛት፦ 64 ገጾች 📆​ዕትም ዓመት፦ ፲፱፻፷፭ (1965) ዓ.ም. ⌨️​የታተመበት ቦታ፦ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ#EOTC_መጻሕፍት📚🟢ለወዳጅ ዘመዶ ያጋሩ 🔵|❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:❀| 💚 @EOTCblogs 💚 💛 @EOTCblogs 💛 ❤ @EOTCblogs ❤ |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:
    9,070файл237731Открыть в Telegram
  • EOTC መጻሕፍት

    31 авг., 04:00

    ✍️​ርዕስ፦ ግብረ ሰዶማዊነት እና የሴቶች ክህነት በቤተ-ክርስቲያን እይታ✍️​ደራሲ/ደራሲያን፦ በብፁዕ አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ (የግብፅ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ፓትሪያርክ) የተጻፈ​ተርጓሚዎች፦ በቀሲስ ተስፋ እንዳሻው እና በዲ/ን ማቴዎስ ዮሐንስ የተተረጎመ⌨️​አሳታሚ፦ ማኅበረ ቅዱሳን✍️​ይዘት፦ ስለ ግብረ ሰዶማዊነት ምንነት፣ ከሃይማኖትና ከተፈጥሮ ሕግ ጋር ስላለው ግጭት፣ እንዲሁም ስለ ሴቶች ክህነትና የአገልግሎት ድርሻ በቤተክርስቲያን አስተምህሮና በመጽሐፍ ቅዱስ እይታ ሰፊ ትንተናና ምላሽ የሚሰጥ መጽሐፍ ነው።📚​የገጽ ብዛት፦ 37⌨️​ዕትም ዓመት፦ ፪፮፻፮ (2006) ዓ.ም. (ሁለተኛ ዕትም) ​#EOTC_መጻሕፍት📚|❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:❀| 💚 @EOTCblogs 💚 💛 @EOTCblogs 💛
    8,920файл33863Открыть в Telegram
  • EOTC መጻሕፍት

    25 авг., 10:31

    ✍️ርዕስ፦ ኦርቶዶክሳዊ ሕይወት (የኦርቶዶክሳዊ ሕይወት ኮርስ) ✍️​አዘጋጅ፦ በትረማርያም አበበው ካሣ (📖የመጻሕፍተ ብሉያት፣ የመጻሕፍተ ሊቃውንትና የመጻሕፍተ መነኮሳት ትርጓሜ መምህር)⌨️​አሳታሚ/ተቋም፦ የጎንደር ደብረ ኃይል ወደብረ ጥበብ በኣታ ለማርያም ካቴድራል ሰንበት ትምህርት ቤት📕​ይዘት፦ የኦርቶዶክሳዊ ሕይወት መሠረቶችን፣ ጥቅሙን፣ ስለ አሥርቱ ትዕዛዛትና ስድስቱ ሕጋተ ወንጌል ሰፊ መንፈሳዊ ትምህርትና ማብራሪያ የሚሰጥ ኮርስ ነው።📚​የገጽ ብዛት፦ 18 ገጾች 🗓​ዕትም ዓመት፦ ሰኔ ፳፮ ቀን ፪፮፻፲፮ (2016) ዓ.ም.#EOTC_መጻሕፍት📚|❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:❀| 💚 @EOTCblogs 💚 💛 @EOTCblogs 💛 ❤ @EOTCblogs ❤ |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:
    12,000файл351085Открыть в Telegram
  • EOTC መጻሕፍት

    23 авг., 19:58

    ✍️ርዕስ፦ መጽሐፈ ታሪከ ወገሥ✍️​አዘጋጅ፦ መምህር አፈወርቅ ተክሌ (የቅኔ መምህርና ሰባኬ ወንጌል)📚​ይዘት፦ የቤተክርስቲያን ታሪክን፣ የቅዱሳን አባቶችን ታሪክና ገድል፣ እንዲሁም የተለያዩ ሃይማኖታዊና ታሪካዊ ክስተቶችን በሰፊው የሚያብራራና የሚያስተምር መጽሐፍ ነው።📚​የገጽ ብዛት፦ 225 ገጾች ⌨️​ዕትም ዓመት፦ 1997 ዓ.ም. ✍️​የታተመበት ቦታ፦ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ#EOTC_መጻሕፍት📚|❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:❀| 💚 @EOTCblogs 💚 💛 @EOTCblogs 💛 ❤ @EOTCblogs ❤ |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:
    11,900файл26855Открыть в Telegram
  • EOTC መጻሕፍት

    22 авг., 04:59

    🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺 እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የዕርገት በዓል በሰላም አደረሳችሁ​ዛሬ ነሐሴ ፲፮ የእመቤታችን የሥጋዋ ፍልሰትና ዕርገት የሚከበርበት ታላቅ የበዓል ቀን ነው።በዚህ በተቀደሰ ዕለት የሚጸለየውን «ሰላም ለፍልሰተ ሥጋኪ» የተሰኘውን ድንቅ የጸሎት መጽሐፍ ሙሉ ፒዲኤፍ (PDF)​ግዕዝ ከአማርኛ ትርጉሙ ጋር ጎን ለጎን የቀረበ በመሆኑ ምስጢሩን እያስተዋሉ ለመጸለይ እጅግ ይመቻል።📥PDF አውርዳችሁ በመጸለይ የእመቤታችንን በረከት ያግኙ፤ ለወዳጆቻችሁም አጋሩት#EOTC_መጻሕፍት📚|❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:❀| 💚 @EOTCblogs 💚 💛 @EOTCblogs 💛 ❤ @EOTCblogs ❤ |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:
    10,900файл351372Открыть в Telegram
  • EOTC መጻሕፍት

    12 авг., 16:57изменён

    ይቀላቀሉን ጠቃሚና መንፈሳዊ የቴሌግራም ቻናሎቻችን🕯 Orthodox Tewahedo ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ስንክሳር፣ የቅዱሳን ታሪክ እና የሕይወት ምክሮችን ለማግኘት፡ 👉 Join Channel🎶Orthodox Mezmur Channel መንፈስን የሚያድሱ የተመረጡ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራትን ለማዳመጥ፡ 👉 Join Channel📚EOTC መጻሕፍት ጥንታዊና መንፈሳዊ የቤተክርስቲያን መጻሕፍትን በPDF ለማግኘትና ለማንበብ፡ 👉 Join Channel📰እንኳር ዜና ወቅታዊ መረጃዎችን፣ ማህበራዊ ሁነቶችን እና አገራዊ ትንታኔዎችን ለመከታተል፡ 👉 Join Channel📈FETAN CRYPTO የቅርብ ጊዜ የክሪፕቶ መረጃዎችን፣ ትንታኔዎችን እና የትሬዲንግ ሲግናሎችን ለማግኘት፡
    12,60031933Открыть в Telegram
  • EOTC መጻሕፍት

    10 авг., 16:27

    ✍️ርዕስ፦ ሕይወተ ማርያም ድንግል📖✍️​አዘጋጅ፦ ሊቀ ሊቃውንት ስምዐ ኮነ መክብብ (በምዕራብ ጎጃም ሀገረ ስብከት የቅኔ ጉባኤያት መምህር)✍️​ይዘት፦ ስለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ታሪክ፣ ከዓለም በፊት ስለ ነበረው ምስጢር፣ ክብሯ፣ አማላጅነቷና መንፈሳዊ ድንቅ ሥራዎቿ በጥበብና በትምህርት የሚያብራራ መጽሐፍ ነው።🗒​የገጽ ብዛት፦ 90 ገጾች🗓​ዕትም ዓመት፦ ፪፰፻፮ (2006) ዓ.ም.⌨️​የታተመበት ቦታ፦ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ#EOTC_መጻሕፍት📚|❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:❀| 💚 @EOTCblogs 💚 💛 @EOTCblogs 💛 ❤ @EOTCblogs ❤ |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:
    12,100файл39141244Открыть в Telegram
  • EOTC መጻሕፍት

    8 авг., 16:09

    ✍️📕ርዕስ፦ መጽሐፈ አርጋኖን (የእመቤታችን ምስጋና በከበሮ)✍️​ደራሲ፦ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (በ14ኛው ክፍለ ዘመን የተደሰሰ)📖​ይዘት፦ ስለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ድንቅ ምስጋና፣ ክብር፣ ድንግልና እና ምስጢረ ተዋሕዶ በሰፊው የሚያብራራና በሳምንቱ ዕለታት ተከፋፍሎ የሚጸለይ ጥልቅ መንፈሳዊ ድርሰት ነው።✍️​የገጽ ብዛት፦ 98 ገጾች📝​ቋንቋ፦ የአማርኛ ትርጉም#EOTC_መጻሕፍት📚|❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:❀| 💚 @EOTCblogs 💚 💛 @EOTCblogs 💛 ❤ @EOTCblogs ❤ |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:
    12,500файл3574442Открыть в Telegram
  • EOTC መጻሕፍት

    7 авг., 03:33изменён

    ርዕስ፦ አሐቲ ድንግል📖✍️​ደራሲ/አዘጋጅ፦ በአባ ገብረ ግርማ (የርእሰ ገዳማት ወአድባራት ጣና ቄርቆስ የአባቶችና የእናቶች አንድነት ገዳም የ፯ቱ ጉባኤያት መጻሕፍት ምስክር መምህር)✍️​ይዘት፦ ስለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብሯን፣ ድንግልናዋንና አማላጅነቷን በኦርቶዶክሳዊ የነገረ-መሎኮት ትምህርት እንዲሁም ከመጽሐፍ ቅዱስና ከሊቃውንት ምስክርነት አያይዞ የሚያብራራ መንፈሳዊ መጽሐፍ ነው።📚​የገጽ ብዛት፦ 316 ገጾች⌨️​ዕትም ዓመት፦ የመጀመሪያው ዕትም 2006 ዓ.ም. / ሁለተኛው ዕትም ጥቅምት 2017 ዓ.ም.✍️​የታተመበት ቦታ፦ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ#EOTC_መጻሕፍት📚|❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:❀| 💚 @EOTCblogs 💚 💛 @EOTCblogs 💛 ❤ @EOTCblogs ❤ |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:
    13,300файл7119106Открыть в Telegram
  • EOTC መጻሕፍት

    6 авг., 10:11

    እንኳን ለጾመ ፍልሰታ ጾም በሰላም አደረሳችሁ​ጾመ ፍልሰታ የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅርና በረከት በሁላችንም ላይ የሚፈስስበት፤ በተለይም የሕጻናትን ልብ በቅዱስ ደስታና በየዋህነት የሚሞላ የተቀደሰ ወቅት ነው።​ሕጻናት በነጭ ነጠላ ተሸፋፍነው በጠዋት ወደ ቤተክርስቲያን ሲገሰግሱ፣ ታቦት ሰርተው በደስታ ሲዘምሩና ምጽዋት ሲካፈሉ ማየት የፍልሰታን በረከት ልዩ ያደርገዋል።​እግዚአብሔር አምላክ ጾሙን የሰላም፣ የፍቅርና የበረከት ያድርግልን፤ የእመቤታችን አማላጅነት አይለየን​መልካም ወሬንና መንፈሳዊ በረከትን ማካፈል ትልቅ በጎነት ነው ይህንን የተባረከ የመልካም ምኞት መልዕክት ለወዳጅ ዘመድዎ (Share) በማድረግ የበረከቱ ተካፋይ ያድርጓቸው።#EOTC_መጻሕፍት📚|❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:❀| 💚 @EOTCblogs 💚 💛 @EOTCblogs 💛 ❤ @EOTCblogs ❤ |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:
    Иллюстрация к посту канала EOTC መጻሕፍትИллюстрация к посту канала EOTC መጻሕፍት
    13,00053188764Открыть в Telegram
  • EOTC መጻሕፍት

    25 июл., 12:12

    🕯 🕯 🕯 እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ#EOTC_መጻሕፍት📚|❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:❀| 💚 @EOTCblogs 💚 💛 @EOTCblogs 💛 ❤ @EOTCblogs ❤ |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:
    Иллюстрация к посту канала EOTC መጻሕፍትИллюстрация к посту канала EOTC መጻሕፍት
    15,50096301165Открыть в Telegram
  • EOTC መጻሕፍት

    23 июл., 09:48

    ✍️ርዕስ፦ ሕይወተ ወራዙት (የወጣቶች ሕይወት) ክፍል 4📝ደራሲ፦ ዲያቆን ኅብረት የሺጥላ📝ይዘት፦ በዚህ ክፍል ስለ ወጣቶች የአለባበስ ሥነ-ስርዓት፣ መንፈሳዊ ልብሶች፣ እንዲሁም ከዘመናዊ የፋሽንና የትዕቢት አ አለባበስ ራሳቸውን እንዴት መጠበቅ እንዳለባቸው በመንፈሳዊ ዕይታ በሰፊው ያብራራል።📘የገጽ ብዛት፦ 37 ገጾች⌨️ዕትም ዓመት፦ 1997 ዓ.ም✍️የታተመበት ቦታ፦ አዲስ አበባ#አቅራቢ ፦EOTC መጻሕፍት📚|❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:❀| 💚 @EOTCblogs 💚 💛 @EOTCblogs 💛 ❤ @EOTCblogs ❤
    16,600файл301487Открыть в Telegram
  • EOTC መጻሕፍት

    21 июл., 05:28

    ✍️ርዕስ፦ ሕይወተ ወራዙት (የወጣቶች ሕይወት) ክፍል ሦስት (፫)✍️​ደራሲ፦ ዲያቆን ኅብረት የሺጥላ📄ይዘት፦በዚህኛው ክፍል (በምዕራፍ ስምንት) ስለ “ድንግልና” ምንነት በሰፊው ያብራራል።ድንግልና ምን ማለት እንደሆነ፣ ማኅተመ ድንግልና ምን እንደሆነ፣ እንዲሁም የወንዶችና የሴቶች ድንግልናን በመንፈሳዊና በሥነ-ሕይወታዊ (ባዮሎጂካል) እይታ በጥልቀት ይተነትናል።📚​የገጽ ብዛት፦ 48 ⌨️​ዕትም ዓመት፦ 1997 ዓ.ም. ✍️​የታተመበት ቦታ፦ ዲስ አበባ#አቅራቢ ፦EOTC መጻሕፍት📚|❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:❀| 💚 @EOTCblogs 💚 💛 @EOTCblogs 💛 ❤ @EOTCblogs ❤ |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:
    16,500файл3385543Открыть в Telegram
  • EOTC መጻሕፍት

    17 июл., 13:22

    ✍️ርዕስ፦ ሕይወተ ወራዙት (የወጣቶች ሕይወት) ክፍል ሁለት (፪)✍️​ደራሲ፦ ዲያቆን ኅብረት የሺጥላ📌​ይዘት፦የወጣቶችን ሕይወትና ፈተናዎች የሚዳስስ ሲሆን፣ በተለይም በዚህ ክፍል (በምዕራፍ አራት) “ግብረ አውናን ” ስለሚባሉ የዝሙት ፈተናዎች፣ ስለ ኃጢአት አስከፊነትና ከመንፈሳዊ መሪዎች ጋር በመማከር ስለሚገኝ መፍትሔ በሰፊው ያብራራል።📚​የገጽ ብዛት፦ 32 ገጾች📆​ዕትም ዓመት፦ 1997 ዓ.ም.🗓​የታተመበት ቦታ፦ አዲስ አበባ#አቅራቢ ፦EOTC መጻሕፍት📚|❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:❀| 💚 @EOTCblogs 💚 💛 @EOTCblogs 💛 ❤ @EOTCblogs ❤
    16,900файл461464Открыть в Telegram