Последние посты

Ethiopian Ministry of Industry, የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር
21 сент., 08:38
የኢትዮጵያ አምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ ለሀገር የኢኮኖሚ ዕድገት የለውጥ አንቀሳቃሽ ሞተር ========================= የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ በማናቸውም ሀገር ኢኮኖሚ ውስጥ የለውጥ አንቀሳቃሽ ሞተር በመሆን ከፍተኛ ሚና ይጫወታል። ኢትዮጵያም አጠቃላይ ኢኮኖሚያዊ ትራንስፎርሜሽን ለማምጣት በምታሰልፋቸው ስትራቴጂዎች ውስጥ ለአምራች ኢንዱስትሪው ልዩ ትኩረት ሰጥታ እየተንቀሳቀሰች ትገኛለች። ዘርፉ ከሀገር ውስጥ ፍጆታ ባለፈ ለውጭ ገበያ የሚቀርቡ ምርቶችን በማስገኘት፣ የውጭ ምንዛሪ እጥረትን በመቅረፍ እና ሚሊዮኖችን የሥራ ዕድል በመፍጠር ረገድ የኢኮኖሚው ምሰሶ ሆኗል። 1. ዘርፉ ለኢኮኖሚ ዕድገትና ለሀብት ንብረት ማፍራት ያለው ፋይዳ የአምራች ኢንዱስትሪው ከቀላል ግብርና ወጥቶ ወደ ኢንዱስትሪ መር ኢኮኖሚ ለመሸጋገር ለሚያስችለው ሂደት የማዕዘን ድንጋይ ነው። • እሴት መጨመር (Value Addition): ሀገራችን ጥሬ ዕቃዎችን ያለ እሴት ወደ ውጭ ከመላክ ይልቅ በሀገር ውስጥ በማቀነባበር ከፍተኛ ዋጋ ያላቸው የተጠናቀቁ ምርቶችን ለገበያ እንድታቀርብ ያስችላል። ይህም ከምርቶቹ የሚገኘውን ገቢ በበርካታ እጥፍ እንዲያድግ ያደርጋል። • የውጭ ምንዛሪ ግኝት: አምራች ኢንዱስትሪዎች ጥራቱን የጠበቀ ምርት ለዓለም አቀፍ ገበያ በማቅረብ ሀገሪቱ የተቸገረችበትን የውጭ ምንዛሪ በከፍተኛ ሁኔታ እንዲጨምር ይረዳል። • የግብርና እና የኢንዱስትሪ ትስስር: ዘርፉ ለግብርና ምርቶች ቀጣይነት ያለው ገበያ በመፍጠር የገበሬውን ሕይወት ያሻሽላል፤ ለኢንዱስትሪውም ግብዓት በማቅረብ የሁለቱን ሴክተሮች የሰንሰለት ትስስር


Ethiopian Ministry of Industry, የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር
21 сент., 08:28
переслано из @ethiopianenterprisedevelopment
የማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዝ የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን አገልግሎት አሰጣጥEED መስከረም 11/2018 ዓ.ምየኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ከመላው ሀገሪቱ ለተውጣጡ የአነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ አመራርና ባለሙያዎች የሚሰጠው ሀገራዊ የአቅም ግንባታ ስልጠና ቀጥሎ ውሏል።የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን አገልግሎት አሰጣጥ ላይ ያተኮረ ውይይትና ስልጠና ተሰጥቷል።ከዚህ ቀደም የነበረውን አሰራር በማሻሻልና የአለም አቀፍ ምርጥ ተሞክሮዎችን በማካተት፣ ለአነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዞች ፍላጎትና ደረጃ የሚመጥን ግልፅ ስትራቴጅውን መነሻ ያደረገ የማስፈጸሚያ ማንዋል ተዘጋጅቷል።👥 የማንዋሉ ተጠቃሚዎች·👉ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዞች:በዕድገት ተኮር ንዑስ ዘርፎች የተሰማሩ ጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዞች (እንደ ዕድገት ደረጃቸው በፍላጎት ላይ የተመሰረተ ድጋፍ ያገኛሉ)።👉አስፈጻሚና ባለድርሻ አካላትበየደረጃው የሚገኙ የዘርፉ ልማት አስፈጻሚዎች፣ ድጋፍ ሰጪ ተቋማትና አመራሮች የተጣለባቸውን ኃላፊነት በብቃት እንዲወጡ ያስችላቸዋል።
Ethiopian Ministry of Industry, የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር
21 сент., 07:15
መልካም የሥራ ሳምንት! Great Weekdays! #Monday #MondayMotivation #DigitalEthiopia #IAIP #IPDC #PMOEthiopia #industrial_park #industrialpark #ecoindustrialpark #Investment #ForeignDirectInvestment #Importsubstitution #exportprocessingzone #MadeInEthiopia #ኢትዮጵያ_ታምርት #እኛም_እንሸምት http://linktr.ee/fdremoi


Ethiopian Ministry of Industry, የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር
18 сент., 10:47
የኢንቨስትመንት ቀረጥና ታክስ ማበረታቻ ማዕቀፍ ======================== ኢትዮጵያ ሀገራዊ ኢኮኖሚዋን ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ ከመጣው ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ተለዋዋጭነት ጋር ለማጣጣም እና ከፍተኛ ካፒታል የሚጠይቁ የኢንቨስትመንት ዘርፎችን በውጤታማነት ለመደገፍ አዲስ አቅጣጫ ይዛለች።ኢንቨስትመንትን በአፈፃፀም ላይ የተመሰረተ፣ ግልጽ እና ተጠያቂነትን ባሰፈነ መልኩ ለመምራት ታስቦ የኢንቨስትመንት ማበረታቻ ስርዓት በማዘጋጀት ወደ ስራ ተገብቷል፡፡ይህ ማበረታቻ ስርዓት ቀደም ሲል የነበሩ ክፍተቶችን በመሙላት በስራ ላይ የሚውለውን ካፒታል ከግምት ውስጥ ያስገባ ነው።ዓላማዎቹ የግብርና እና አምራች ኢንቨስትመንትን በማጠናከር ሀገራዊ ምርታማነትን ማሳደግ፣ የቴክኖሎጂ ሽግግር እና የስራ ፈጠራን ማበረታታት፣ አረንጓዴ ኢኮኖሚን የሚደግፉ የካርቦን ልውውጥ ተሳታፊዎችን እና ታዳሽ ኃይል ተጠቃሚዎችን መደገፍ፣ እንዲሁም የክልሎችን የተመጣጠነ ዕድገት ማረጋገጥ ናቸው።ባለሀብቶች ከሚያስመዘግቡት የአፈፃፀም ደረጃ እና ከሚያፈሱት የካፒታል መጠን አንፃር የኢንቨስትመንት የካፒታል አላዋንስ እና ወጪ ተቀናሽ፣ ከመደበኛው ያነሰ የገቢ ግብር መጣኔ፣ ከአማራጭ አነስተኛ ግብር እና ከትርፍ ድርሻ ግብር ነፃ መሆን፣ እንዲሁም የጉምሩክ ቀረጥ እና ታክስ ነፃ ማበረታቻዎችን የመሳሰሉ የተለያዩ ጥቅማጥቅሞችን ያገኛሉ።ማበረታቻው አላማውን ስቶ እንዳይጠፋ ጥብቅ የክትትል ስርዓት የተዘረጋ ሲሆን፣ ባለሀብቶች ከአግባብነት ያላቸው ተቋማት ጋር የአፈፃፀም ስምምነት የሚፈራረሙ ይሆናል፤ የተሰጣቸውን ማበረታቻ ከታለመለት ዓላማ
1,090Открыть в Telegram
Ethiopian Ministry of Industry, የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር
18 сент., 10:37
የኢንቨስትመንት ቀረጥና ታክስ ማበረታቻ ማዕቀፍ ======================== ኢትዮጵያ ሀገራዊ ኢኮኖሚዋን ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ ከመጣው ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ተለዋዋጭነት ጋር ለማጣጣም እና ከፍተኛ ካፒታል የሚጠይቁ የኢንቨስትመንት ዘርፎችን በውጤታማነት ለመደገፍ አዲስ አቅጣጫ ይዛለች።ኢንቨስትመንትን በአፈፃፀም ላይ የተመሰረተ፣ ግልጽ እና ተጠያቂነትን ባሰፈነ መልኩ ለመምራት ታስቦ የኢንቨስትመንት ማበረታቻ ስርዓት በማዘጋጀት ወደ ስራ ተገብቷል፡፡ይህ ማበረታቻ ስርዓት ቀደም ሲል የነበሩ ክፍተቶችን በመሙላት በስራ ላይ የሚውለውን ካፒታል ከግምት ውስጥ ያስገባ ነው።ዓላማዎቹ የግብርና እና አምራች ኢንቨስትመንትን በማጠናከር ሀገራዊ ምርታማነትን ማሳደግ፣ የቴክኖሎጂ ሽግግር እና የስራ ፈጠራን ማበረታታት፣ አረንጓዴ ኢኮኖሚን የሚደግፉ የካርቦን ልውውጥ ተሳታፊዎችን እና ታዳሽ ኃይል ተጠቃሚዎችን መደገፍ፣ እንዲሁም የክልሎችን የተመጣጠነ ዕድገት ማረጋገጥ ናቸው።ባለሀብቶች ከሚያስመዘግቡት የአፈፃፀም ደረጃ እና ከሚያፈሱት የካፒታል መጠን አንፃር የኢንቨስትመንት የካፒታል አላዋንስ እና ወጪ ተቀናሽ፣ ከመደበኛው ያነሰ የገቢ ግብር መጣኔ፣ ከአማራጭ አነስተኛ ግብር እና ከትርፍ ድርሻ ግብር ነፃ መሆን፣ እንዲሁም የጉምሩክ ቀረጥ እና ታክስ ነፃ ማበረታቻዎችን የመሳሰሉ የተለያዩ ጥቅማጥቅሞችን ያገኛሉ።https://web.facebook.com/share/p/1BxnbVhDBq/


Ethiopian Ministry of Industry, የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር
16 сент., 13:32

1,210Открыть в Telegram
Ethiopian Ministry of Industry, የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር
14 сент., 08:46
መልካም የሥራ ሳምንት! Great Weekdays! #Monday #MondayMotivation #DigitalEthiopia #IAIP #IPDC #PMOEthiopia #industrial_park #industrialpark #ecoindustrialpark #Investment #ForeignDirectInvestment #Importsubstitution #exportprocessingzone #MadeInEthiopia #ኢትዮጵያ_ታምርት #እኛም_እንሸምት http://linktr.ee/fdremoi
1,560Открыть в Telegram
Ethiopian Ministry of Industry, የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር
11 сент., 18:42

1,760Открыть в Telegram
Ethiopian Ministry of Industry, የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር
10 сент., 13:03

1,740Открыть в Telegram
Ethiopian Ministry of Industry, የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር
10 сент., 12:32



1,840Открыть в Telegram
Ethiopian Ministry of Industry, የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር
10 сент., 12:32
የኢፌዴሪ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት ለሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ እና ለአምራች ኢንዱስትሪ ልማት አመራሮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት በፎቶ#DigitalEthiopia #IAIP #IPDC #PMOEthiopia #industrial_park #industrialpark #ecoindustrialpark #Investment #ForeignDirectInvestment #Importsubstitution #exportprocessingzone #ጳጉሜ01_እመርታ #MadeInEthiopia #ኢትዮጵያ_ታምርት #እኛም_እንሸምት http://linktr.ee/fdremoi


1,310Открыть в Telegram
Ethiopian Ministry of Industry, የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር
10 сент., 12:25



Ethiopian Ministry of Industry, የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር
10 сент., 11:59





Ethiopian Ministry of Industry, የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር
10 сент., 11:59
ለህፃናት የትምህርት ቁሳቁስ ማበርከት ለነገዋ የተሻለች ኢትዮጵያ እውን መሆን ጉልህ ድርሻ ይጫወታል ! ==================== ጳጉሜ 05/2018 ዓ.ም (ኢሚ) የኢፌዴሪ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ለሰራተኞቹ ልጆች የነገውን ቀን ምክንያት በማድረግ ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡የትምህርት ቁሳቁሱን ለሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ሰራተኞች ልጆች ያስረከቡት በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች አካትቶ ትግበራ ሥራ አስፈፃሚ ወ/ሮ እየሩሳሌም ዳምጤ እንደገለፁት ለነገው ትውልድ መስራት የምንናፍቃትን በማህበራዊ፣ በኢኮኖሚና በፖለቲካ ሂደቷ የበለፀገች ዓለማቀፋዊ ሁለንተናዊ ተቀባይነት ያላት ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ ሚናው የላቀ መሆኑን ገልፀዋል፡፡መተሳሰብንና መረዳዳትን ለነገው ኢትዮጵያዊ ትውልድ ማስተማር ለሀገር እሴት መቀጠልና ለተሻለ ነገ ቁልፍ ሚና እንዳለው በመገንዘብ ሁላችንም በምንችለው አግባብ ትውልዱ ላይ ተስፋንና መልካም እሴትን መዝራት ይጠበቅብናል ብለዋል፡፡#DigitalEthiopia #IAIP #IPDC #PMOEthiopia #industrial_park #industrialpark #ecoindustrialpark #Investment #ForeignDirectInvestment #Importsubstitution #exportprocessingzone #ጳጉሜ01_እመርታ #MadeInEthiopia #ኢትዮጵያ_ታምርት




Ethiopian Ministry of Industry, የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር
10 сент., 11:24
የነገው ቀን "ሀገራዊ የቴክኖሎጂ ሽግግር ከወረቀት ወደ ዲጂታል፤ ከተጠቃሚነት ወደ ፈጣሪነት! ትናንትን በመማርና በማረም ዛሬን በላቀ ትጋት በመገንባት ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን የዕለት ተዕለት ባህላችን እየሆነ ነው።ንግድና አገልግሎትን ያቀላጥፋል፣ መረጃዎችን ተደራሽ ያደርጋል፣ ዘርፎችንም ያዘምናል! የ5 ሚሊዮን ኢትዮጵያ ኮደሮች ንቅናቄ ወጣቶችን የሰው ሰራሽ አስተውሎት ፈጣሪ በማድረግ ወደ 7 ሚሊዮን ግባችን እያመራ ሲሆን የዲጂታል አገልግሎት ተደራሽነትና ጥራትን አረጋግጧል።በሀገር በቀል አቅም የበለጸገው የሳይበር ሉዓላዊነታችን ደግሞ የማንቆጣጠራቸው ቴክኖሎጂዎችን ጥገኝነት አላቆ በዲጂታል ኢኮኖሚ በራስ አቅሟ የምትቆም አዲሷ ኢትዮጵያ በታላቅ ምዕራፍ ላይ መሆኗን በኩራት ያበስራል!" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)#DigitalEthiopia #IAIP #IPDC #PMOEthiopia #industrial_park #industrialpark #ecoindustrialpark #Investment #ForeignDirectInvestment #Importsubstitution #exportprocessingzone #ጳጉሜ01_እመርታ #MadeInEthiopia #ኢትዮጵያ_ታምርት


Ethiopian Ministry of Industry, የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር
10 сент., 11:20
https://www.facebook.com/reel/1048547584617770/Facebook11 reactions | የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ «የእመርታ...የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ «የእመርታ ቀን»ን አስመልክቶ በተካሄደው የፓናል ውይይት ላይ «ኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ»ን አስመልክቶ የሰጡትን ጠቃሚ ማብራሪያና ምላሽ እንድትከታተሉ ጋበዝን! 🎬 ቪዲዮውን ይመልከቱ! #ኢትዮጵያ_ታምርት #እኛም_እንሸምት! ለተጨማሪ...
Ethiopian Ministry of Industry, የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር
10 сент., 05:38



Ethiopian Ministry of Industry, የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር
9 сент., 12:16
ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የማዕድ ማጋራት መርሃ- ግብር አካሄደ:: ============= ጳጉሜ 4/2018 ዓ.ም የኢፌድሪ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የተቋሙ ሰራተኞችና ሌሎች የአካባቢው የህብረተሰብ ክፍሎች ማዕድ የማጋራት መርሃ-ግብር አካሄደ፡፡ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በየጊዜው ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ዜጎች ማዕድ የማጋራት መርሃ-ግብር የሚያካሂድ ሲሆን ጳጉሜ 4 የተከበረውን የህብር ቀን ምክንያት በማድረግ ለዜጎች የዘይትና የዱቄት ስጦታዎችን በማበርከት ማዕድ የማጋራት ተግባር አከናውኗል፡፡#DigitalEthiopia #IAIP #IPDC #PMOEthiopia #industrial_park #industrialpark #ecoindustrialpark #Investment #ForeignDirectInvestment #Importsubstitution #exportprocessingzone #ጳጉሜ01_እመርታ #MadeInEthiopia #ኢትዮጵያ_ታምርት #እኛም_እንሸምት http://linktr.ee/fdremoi


1,040Открыть в Telegram
