Последние посты
Channel name was changed to «FDRE MINISTRY of JUSTICE VACANCIES»
9 сент., 14:15

FDRE MINISTRY of JUSTICE/ EXTERNAL
9 сент., 14:07
ማስታወቂያለዓቃቤ ሕግ ደረጃ ሦስት ተወዳዳሪዎች የፈተና ቀን ስለማሳወቅየኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፍትሕ ሚኒስቴር ሐምሌ 18 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣው ክፍት የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ መሰረት በዐቃቤ ሕግ ደረጃ ሦስት (በዜሮ ዓመት ልምድ) የተመዘገባችሁ እና መስፈርቱን የምታሟሉ ተመዝጋቢዎች (ለፈተና የሚቀርቡ ተወዳዳሪዎች ዝርዝር ከሚፈተኑበት አዳራሽ አድራሻ ጋር ከዚህ ማስታወቂያ ስር ተያይዟል) የመጀመሪያ ዙር የጽሁፍ ፈተና መስከረም 09 ቀን 2019 ዓ.ም አዲስ አበባ መርካቶ አማኑኤል ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው ኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፍትሕ ሚኒስቴር የአዲስ ከተማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ የሚሰጥ በመሆኑ ማንነታችሁን የሚገልፅ ዲጅታል መታወቂያ በመያዝ በሰአቱ በቦታው እንድትገኙ እያሳወቅን ወደ ፈተና አዳራሽ ምንም ዓይነት የኤሌክትሮኒክስ መገልገያ ፣ ማጣቀሻም ሆነ ሕግጋትን ይዞ መግባት በጥብቅ የተከለከለ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡


2,190Открыть в Telegram
FDRE MINISTRY of JUSTICE/ EXTERNAL
1 сент., 15:57
በክፍት የሥራ ማስታወቂያ ቅሬታ ላቀረባችሁ ተመዝጋቢዎች በሙሉ

3,460Открыть в Telegram
FDRE MINISTRY of JUSTICE/ EXTERNAL
27 авг., 09:36
📢ማስታወቂያ፡ ለፍትሕ ሚኒስቴር የማህበራዊ ሚዲያ ትስስር ገፆች ተከታዮች በሙሉ!የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፍትሕ ሚኒስቴር ተቋማዊ መረጃዎችን፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና አዳዲስ መረጃዎችን በፍጥነት እና በተሟላ ሁኔታ እንዲከታተሉ የሚያስችል አዲስ እና ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል መክፈቱን በደስታ ይገልጻል።ይህ የቴሌግራም ቻናላችን ከዚህ በኋላ ለሥራ ማስታወቂያዎች (Job Announcements) ብቻ አገልግሎት እንዲሰጥ የተደረገ መሆኑን እንገልጻለን።ስለዚህ ተከታዮቻችን ከዚህ በታች ባሉት ሊንኮች በመጠቀም ሁለቱንም ቻናሎች በመቀላቀል ትክክለኛ መረጃዎችን በፍጥነት እንድትከታተሉ ጥሪ እናቀርባለን!#️⃣ወቅታዊ መረጃዎችን እና ዜናዎችን ለማግኘት አዲሱን ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ https://t.me/FDREMinistryofJustice0#️⃣ የሥራ ማስታወቂያዎችን ብቻ ለመከታተል የቀደመውን ቻናላችንን ይጎብኙ፦ https://t.me/fdreattorneyGeneral_externalየፍትሕ ሚኒስቴርን የማህበራዊ ሚዲያ ትስስር ገፆችን እና ድረ-ገፅን ይቀላቀሉ Website https://www.justice.gov.et Facebook https://web.facebook.com/MOJEthiopia/ (x) Twitter https://x.com/MOJEthiopia YouTube channel
4,770Открыть в Telegram
FDRE MINISTRY of JUSTICE/ EXTERNAL
24 авг., 17:03

4,059Открыть в Telegram
FDRE MINISTRY of JUSTICE/ EXTERNAL
24 авг., 16:45
ማስታወቂያበክፍት የሥራ ማስታወቂያ በዐቃቤ ሕግ ደረጃ ሦስት (በዜሮ ዓመት) ለተመዘገባችሁ በሙሉ ቅዳሜ ሐምሌ 18 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣው ክፍት የሥራ ማስታወቂያ በዐቃቤ ሕግ ደረጃ ሦስት (በዜሮ ዓመት ልምድ) የተመዘገባችሁ እና መስፈርቱን የምታሟሉ ተመዝጋቢዎች ሥም ዝርዝር ከዚህ በታች የተገለፀ ሲሆን በተገለፀው ዝርዝር ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተመዝጋቢዎች ባምቢስ በሚገኘው የኢፌዲሪ ፍትሕ ሚኒስቴር ቢሮ 4ኛ ፎቅ የዐቃብያነ ሕግ ልማት ዳይሬክቶሬት በአካል በመቅረብ እስከ ነሀሴ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ቅሬታችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን መስፈርቱን የምታማሉ ተመዝጋቢዎች ፈተና የሚሰጥበትን ቀን በቀጣይ ቀናት (በቅርቡ) የምናሳውቃችሁ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ለማስተወስ የመመዝገቢያ መስፈርት በ2018 ዓ.ም የተመረቀ/የተመረቀች የመመረቂያ ነጥብ (cumulative GPA) ለወንድ 3.6 እና ከዚያ በላይ ለሴት 3.25 እና ከዚያ በላይ ለአካል ጉዳተኛ ወንድ 3.25 እና ከዚያ በላይ ለአካል ጉዳተኛ ሴት 3.00 እና ከዚያ በላይ የመውጫ ፈተና ለወንድ 88 እና ከዚያ በላይ ለሴት 86 እና ከዚያ በላይ ነው፡፡ የፍትሕ ሚኒስቴርን የማህበራዊ ሚዲያ ትስስር ገፆችን እና ድረ-ገፅን ይቀላቀሉ Website https://www.justice.gov.et Facebook https://web.facebook.com/MOJEthiopia/ (x) Twitter https://x.com/MOJEthiopia YouTube channel https://youtube.com/@fdreministryofjustice...3701..


4,100Открыть в Telegram
FDRE MINISTRY of JUSTICE/ EXTERNAL
24 авг., 12:42изменён
ማስታወቂያለ፡ ፌደራል ጠበቆች በሙሉ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፍትሕ ሚኒስቴር በቀን 29/11/2018 ዓ.ም ለፌደራል ጠበቆች ማህበር በፃፈው ደብዳቤ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ነጻ የሕግ አገልግሎት ለሚሹ የህብረተሰብ ክፍሎች አገልግሎቱን እንዲያገኙ በሚያደርገው ሂደት ጠበቆች ሲመደቡ የሥራ ቦታቸው እንደሆነ ያስመዘገቡበትን አድራሻ መሰረት በማድረግ መሆኑ ከጠበቆች ቅሬታ እያስነሳ የሚገኝ እንዲሁም ነጻ የህግ ድጋፍ ተጠቃሚዎችንም ለአላስፈላጊ መመላለስ የዳረገ በመሆኑ በፌደራል ጠበቆች ማህበር አማካኝነት ማስታወቂያ ተላልፎ በ1ወር ጊዜ ውስጥ ጠበቆች ነጻ የጥብቅና አገልግሎት እንዲሰጡ የሚመደቡባቸው 3ዋና ዋና ቦታዎችን ከዚህ በታች በተጠቀሰው ሊንክ ቀደም ብለው እንዲመርጡ ያሳወቅን ቢሆንም ከጥቂት ጠበቆች በስተቀር የተመዘገበ አለመኖሩን ማወቅ ችለናል፡፡ ስለሆነም በተቀሩት ቀናት ውስጥ ጠበቆች ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጫን እንድትመዘገቡ እያሳሰብን ይህ ባልሆነበት ከምደባ ጋር ተያይዞ የሚነሱ ቅሬታዎችን የማናስተናግድ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡ ሊንክ:- https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSf4JdNxH55Baf6aANWYkcwC38VjsIXh0Yiuo1Ms9FYfxqPWqw/viewform?usp=sharing&ouid=116164054062876434597 የፍትሕ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት የፍትሕ ሚኒስቴርን የማህበራዊ ሚዲያ ትስስር ገፆችን እና ድረ-ገፅን ይቀላቀሉ Website https://www.justice.gov.et Facebook https://web.facebook.com/MOJEthiopia/ (x) TwitGoogle Docsነጻ የህግ ምክር3,910Открыть в TelegramFDRE MINISTRY of JUSTICE VACANCIES pinned «የተከበራችሁ የገፃችን ተከታታዮች፣ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፍትሕ ሚኒስቴር ለሕዝብ የሚያቀርበውን የሕዝብ ግንኙነትና የመረጃ ልውውጥ አገልግሎት ይበልጥ የተቀላጠፈ፣ ተደራሽና ጥራት ያለው ለማድረግ ጥረት በማድረግ ላይ ይገኛል። ለዚህም ይረዳን ዘንድ የእርስዎን ጠቃሚ የመረጃ ፍላጎትና ገንቢ አስተያየት ማወቅ ለእኛ ትልቅ ዋጋ አለው። ስለሆነም ጥቂት ደቂቃዎችን በመውሰድ ይህንን አጭር የመረጃ ፍላጎት ዳሰሳ ጥናት (Google…»
6 авг., 12:39

FDRE MINISTRY of JUSTICE/ EXTERNAL
6 авг., 12:17



5,640Открыть в Telegram
FDRE MINISTRY of JUSTICE/ EXTERNAL
6 авг., 12:17
የፍትሕ ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማቱ በጋራ በመሆን ደም ለገሱየኢ.ፌ.ዲ.ሪ የፍትሕ ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማቱ አመራሮችና ሠራተኞች በዛሬው ዕለት በመከላከያ ሆስፒታል ተገኝተው የክረምት በጎ አድራጎት አካል የሆነውን የደም ልገሳ መርሐ ግብር አከናውነዋል። በየ ዓመቱ እየተከናወነ ያለው የደም ልገሳ መርሐ ግብር የመተባበርና የመተጋገዝ ዋና ማሳያ መሆኑ በእለቱ ተገልፆ ደም ከመለገስ የበለጠ ልግስና እንደሌለም ተወስቷል። በዚህ መርሐ ግብር ላይ የመከላከያ ሚኒስቴርን ጨምሮ የፍትሕ ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማቱ ማለትም የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን፣ የፌደራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን፣ የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት እና ታክስ ይግባኝ ኮሚሽን እንዲሁም የሰላም ሚኒስቴር የበላይ አመራሮችና ሠራተኞች በነቃ ሁኔታ ተሳታፊ ሆነዋል። በየዓመቱ የሚከናወነው ይህ የበጎ አድራጎት ተግባር የኅብረተሰባችንን የመተባበርና የመተጋገዝ ባህል በሚገባ የሚያጎላ መሆኑ በተከናወነው መርሐ ግብር ላይ ተገልጿል። ይህ ሰብአዊ የበጎ አድራጎት ተግባርም በቀጣይነት ተጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል። የፍትሕ ሚኒስቴርን የማህበራዊ ሚዲያ ትስስር ገፆችን እና ድረ-ገፅን ይቀላቀሉ Website https://www.justice.gov.et Facebook https://web.facebook.com/MOJEthiopia/ (x) Twitter https://x.com/MOJEthiopia YouTube channel https://youtube.com/@fdreministryofjustice...3701... Telegram https://t.me/fdreattorneyGeneral_exte


4,930Открыть в Telegram
FDRE MINISTRY of JUSTICE/ EXTERNAL
4 авг., 08:58
የክፍት ሥራ ቦታ ማስታወቂያ ማስተካከያየፍትህ ሚኒስቴር በሀምሌ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ባወጣው ክፍት የሥራ ማስታወቂያ ላይ የተቀመጠው አጠቃላይ የትምህርት ውጤት (CGPA) መስፈርት ማስተካከያ ተደርጎበታል። በዚሁ መሠረት የሚፈለገው ውጤት፦ ለወንድ አመልካቾች: 3.6 እና ከዚያ በላይ ለሴት አመልካቾች: 3.25 እና ከዚያ በላይ ተደርጎ የተሻሻለ መሆኑን እየገለጽን፤ ተወዳዳሪዎች ይህንኑ አውቃችሁ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።13,300Открыть в Telegram
FDRE MINISTRY of JUSTICE/ EXTERNAL
3 авг., 11:59



4,000Открыть в Telegram
FDRE MINISTRY of JUSTICE/ EXTERNAL
3 авг., 11:58



3,490Открыть в Telegram
FDRE MINISTRY of JUSTICE/ EXTERNAL
3 авг., 11:58
የፍትሕ ሚኒስቴር አመራሮችና ሠራተኞች የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አከናወኑየኢፌዲሪ ፍትሕ ሚኒስቴር የሥራ ሃላፊዎችና ሠራተኞች የ2018 ዓ.ም የክረምት አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብርን ተከትሎ «ተስፋን እንትከል» በሚል መሪ ቃል በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 (ቦሌ ቪ.አይ.ፒ ፓርክ) በመገኘት ከ5,000 በላይ ችግኞችን ተክለዋል። በተከላው ላይ ለጥላ፣ ለምግብነትና ለአካባቢ ጥበቃ የሚሆኑ ሀገር በቀል የችግኝ ዝርያዎች የተተከሉ ሲሆን፣ ይህ በአገር አቀፍ ደረጃ በተመሳሳይ ቀን እየተከናወነ ያለው የአንድ ጀምበር 800 ሚሊዮን የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አገራችን በፅናት የያዘችውን የአረንጓዴ አሻራ ራዕይና ቁርጠኝነት የሚያረጋግጥ ነው። በዕለቱ እንደተገለጸው፣ የችግኝ ተከላው በዓለም ዓቀፍ ደረጃ አሳሳቢ እየሆነ የመጣውን የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖ ለመቀነስ የሚያበረክተው ሚና ከፍተኛ ነው። ከተከላው ጎን ለጎን የተተከሉት ችግኞች እንዲፀድቁና እንዲያድጉ አስፈላጊው ተከታታይ ክትትል የሚደረግላቸው ሲሆን፤ በዕለቱ የተስተዋለው በጋራ የመሥራት ባህልና አገራዊ ተነሳሽነት በየተሰማራንበት የሥራ መስክ ሁሉ እንደ መልካም ተምሳሌት ተወስዶ በላቀ ደረጃ ሊደገምና ሊጎለብት እንደሚገባ መልእክት ተላልፏል።


3,270Открыть в Telegram
