Последние посты

Fuad Mohammed
20 сент., 12:49
переслано из @ibnumunewor
"ኢሬቻ በ10ደቂቃ""Irreecha daqiiqaa 10 kessatti "በፉኣድ ሙሐመድ በኦሮምኛ ቋንቋ የቀረበ ትምህርት ትምህርቱን በዚህ ሊንክ ማግኘት ይቻላል፦ https://t.me/fuadorodurus/1981TelegramFuad Mohammed" إريتشا في عشر دقائق " "Irreecha daqiiqaa 10 kessatti " https://youtu.be/zceQq7gaSy8?feature=shared Fuad mohammed https://t.me/fuadorodurus
Fuad Mohammed
18 сент., 12:11
переслано из @ibnumunewor
አውሮፕላኑ ችግር ሲገጥመው ተሳፋሪ ሺዐዎች ደጋግመው ዐሊይ ድረስ እያሉ እየጮሁ ነው። ህያውና ሃያል የሆነውን አላህን ጥለው በህይወት የሌለ ደካማ ፍጡር ይጣራሉ። አላህ እንዲህ ይላል፦أَمَّن یُجِیبُ ٱلۡمُضۡطَرَّ إِذَا دَعَاهُ وَیَكۡشِفُ ٱلسُّوۤءَ وَیَجۡعَلُكُمۡ خُلَفَاۤءَ ٱلۡأَرۡضِۗ أَءِلَـٰهࣱ مَّعَ ٱللَّهِۚ قَلِیلࣰا مَّا تَذَكَّرُونَ"ወይስ ችግረኛን በለመነው ጊዜ የሚቀበል፣ መከራንም የሚያስወግድ፣ በምድርም ላይ ምትኮች የሚያደረጋችሁ ማነው? ከአላህ ጋር ሌላ አምላክ አለ ወይ? ጥቂትን እንኳ አትገሠጹም።" [አንነምል፡ 62]በነዚህ ሰዎች ቪዲዮ የአይ^ሁዱ ራቢ ሲሳለቅባቸዉ ተመልከቱ።"ለምን አላህን እንዲደርስልህ አትለምነውም? '0ሊ፣ ዐሊ!' ትላለህ?! 'ያ አላህ!' በል! በችግርና በአስጨናቂ ጊዜ ውስጥ ስትሆን 'ያ አላህ!' በል። አንዳንዶቹ እነዚህ ሰዎች ጣዖ ^ታት አምላ -ኪዎች ናቸው።እኛ አይሁ ^ድም እንዲሁ ነን፤ ከእኛ መካከል አንዳንዶቹ ራቢውን በመጥራት ይለምናሉ" እያለ ይሳለቃል። የጠላት መሳለቂያ መሆን። አምስት ደቂቃ ሙሉ ያ አላህ አላለም፣ እንዳለ ያ ዐሊ ነው። ዐሊ ዝም ሲለው አንዴ ሙሐመድ አለ እያለ ያሾፋል። ቪዲዮው ረዘም ያለ ነው፣ ተቆርጦ ነው። ከነሱም ዘንድ ተመሳሳይ ሰዎች እንዳሉ ያነሳል።በነገራችን ላይ በሱፊያው ዓለም ያለው የሙታንና የቀብር አምልኮት መነሻው ከሺዐዎች የተኮረጀ ነው። በሺርክ የታጨቀ በሆነው የሙሐመድ አወል መንዙማ ውስጥ እንዲህ የሚል እናገኛለን:-"ጌቶቼ አትለፉኝTelegramIbnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)كناشة ابن منور
Fuad Mohammed
18 сент., 12:11
переслано из @ibnumunewor

Fuad Mohammed
17 сент., 09:10
Ibnu Munewor – Seyyid Qutb enna Tekfir
Fuad Mohammed
16 сент., 19:44
переслано из @ibnumunewor
ስለ ሰይዪድ ቁጥብ ተከታታይ ~ ክፍል አንድ፦ የሰይዪድ ቁጥብን ኻሪጂነት እና ህዝበ ሙስሊሙን በጅምላ ከኢስላም ማስወጣቱን የሚመለከት ነው። = የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
Fuad Mohammed
16 сент., 17:18изменён
https://vt.tiktok.com/ZSqb56M5q/
Fuad Mohammed
16 сент., 16:24
переслано из @abulabas



Fuad Mohammed
14 сент., 07:56
https://youtu.be/nN7iPVj0C94?si=XCLejnh3_i0WJUzZYouTubeمع من تقف في اليمن ؟Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.
Fuad Mohammed
7 сент., 21:07
переслано из @ibnumunewor
📢 ልዩ የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም!❝ሰይድ ቁጥብ ማን ነው? ለተሳሳቱ ውዳሴዎችና ማደናገሪያዎች የሚሰጥ ምላሽ❞🎙 አቅራቢ፦ ኢብኑ ሙነወር 🗓 ቀን፦ ነገ ማክሰኞ ⏰ ሰዓት፦ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ◇ የቀጥታ ስርጭት አድራሻ👇 t.me/IbnuMunewor t.me/IbnuMunewor


Fuad Mohammed
7 сент., 08:53
የዐቂዳ መሰረታዊ እውቀትን የማስጨበጥ ፕሮግራም ~ ፕሮግራሙ የተዘጋጀው الجمعية العلمية السعودية لعلوم العقيدة والأديان والفرق والمذاهب ነው። ማህበሩ በመሰረታዊ የዐቂዳ ትምህርቶች እና የተለያዩ አፈንጋጭ አመለካከቶች ላይ ጥናት በማካሄድ ላይ የተሰማራ የሳዑዲ ድርጅት ነው። ሸይኽ ሷሊሕ ሲንዲ የዚህ ማህበር ሊቀመንበር ሆነው ያገለገሉ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት አባል ናቸው።Google Docsالتسجيل في برنامج التأصيل العقدي ١٤٤٨بإشراف: الجمعية العلمية السعودية لعلوم العقيدة والأديان والفرق والمذاهب
Fuad Mohammed
7 сент., 08:39
переслано из @ibnumunewor
የዐቂዳ መሰረታዊ እውቀትን የማስጨበጥ ፕሮግራም ~ ፕሮግራሙ የተዘጋጀው الجمعية العلمية السعودية لعلوم العقيدة والأديان والفرق والمذاهب ነው። ማህበሩ በመሰረታዊ የዐቂዳ ትምህርቶች እና የተለያዩ አፈንጋጭ አመለካከቶች ላይ ጥናት በማካሄድ ላይ የተሰማራ የሳዑዲ ድርጅት ነው። ሸይኽ ሷሊሕ ሲንዲ የዚህ ማህበር ሊቀመንበር ሆነው ያገለገሉ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት አባል ናቸው።የምትችሉ ብተመዘገቡ ትጠቀማላችሁ ኢንሻአላህ። ለአንድ ዓመት የሚቆይ የዓቂዳ ትምህርት ነው። በማሰራጨት የኸይር ሰበብ ሁኑ ባረከላሁ ፊኩም።


Fuad Mohammed
6 сент., 22:21
አስቸኳይ የሕክምና ሪፖርት ቀን: ኦገስት 24, 2026 እ.ኤ.አ. የታካሚዋ ስም: ሀናን አህመድ የሕክምና ቦታ: መካ ሆስፒታል የጤና ሁኔታ እና የምርመራ ዝርዝር: የቀድሞ ህክምና ዓይነት: ታካሚዋ ቀደም ሲል ሶስት (3) የቀዶ ሕክምናዎችን አድርጋለች። አሁን ያለችበት ሁኔታ: የቀዶ ሕክምናው ቦታ በጣም አሳሳቢ፣ ተነካኪ እና በከፍተኛ ደረጃ አስቸጋሪ (አስጊ) ሁኔታ ላይ ይገኛል። አደጋው: የቀዶ ሕክምናውን ቦታ ለመነካካት፣ ለመክፈት ወይም ፈሳሽ ለመጭመቅ/ለማፍሰስ የሚደረግ ማንኛውም ሙከራ ቀጥተኛ አደጋ የሚያስከትል እና በህይወቷ ላይ እውነተኛ ስጋት የሚፈጥር ነው። የሕክምና ማስታወሻዎች: በቀዶ ሕክምናው ቦታ ላይ የደም እና የነጭ ደም (መግል) ስብስብ አለ፤ በመሆኑም አሁን ባለው ሁኔታ ቦታውን መነካካት ወይም የቀዶ ሕክምና ጣልቃ ገብነት ማድረግ እጅግ አደገኛ በመሆኑ ሁሉም ሰው እንዳይነካው ይሰጋል።ኑ እህታትን እነተባበራ በዚህመም ምክንያት ምንም ነገር እንዳሰሪ ስለተባለች ወደ ሀገር መግባት ትፈልጋለች ህግ ውጥ ናት ፡ ለዚህም ወደ ሀገር ለመግባትወረቀት ያስፈልጋታ የአየር ትኬት ያስፈልጋታል 9.000ሺርያል እዳ አለባትከዚህ በፊት በነበራት ሶስትጊዜ ኦፕሬሽን 25.000ርያል አውጥታለች በዚህም ምክንያት እዳ፡ገባች ፡ይሄ ሁሉ መነሻው ደም ማነስ ፡ነው በሁለት ወር ውስጥ ነው ሁሉም ነገር የተቀያየረው ፡ ሌላ አማራጭ ስለሌ ብቻ ነው ፡"ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው፣ ያንን መልካም ስራ እንደሰራው ሰው አይነት ምንዳ (አጅር) አለው።"
Fuad Mohammed
6 сент., 12:47
https://www.youtube.com/live/BtM-62oiQ2E?si=vn7428jnj-ELdESpYouTubeبث الدورة العلمية بعنوان ( الألفاظ المجملة بين الحقيقة والتوظيف ) لفضيلة الشيخ د محمد النورستانيMade with Restream. Livestream on 30+ platforms at once via https://restream.io
Fuad Mohammed
5 сент., 22:19изменён
عشرون وصية في دعوة الكفار – موقع الإسلام العتيق فضيلة الشيخ صالح سندي حفظه الله https://www.islamancient.com/%D8%B9%D8%B4%D8%B1%D9%88%D9%86-%D9%88%D8%B5%D9%8A%D8%A9-%D9%81%D9%8A-%D8%AF%D8%B9%D9%88%D8%A9-%D8%A7%D9%84%D9%83%D9%81%D8%A7%D8%B1/
Fuad Mohammed
2 сент., 09:12
переслано из @aljounaid77
💎 رسالة بعنوان: «أمور لا تُغفَل ويُتنبَّه لها عند القراءة في باب الرُّدود والدفاع عن أهل العلم وطلابه». ✏️ كتبها: عبد القادر الجنيد.
Fuad Mohammed
31 авг., 08:53изменён
https://t.me/fuadorodurus
Fuad Mohammed
30 авг., 00:22
переслано из @sadatkemalabumeryem

Fuad Mohammed
28 авг., 12:38
переслано из @ibnumunewor
የአካል ጉዳት ሊደርስ የሚችልበት፣ ከዚህም አልፎ ህይወት የመጥፋት አደጋ ያለበት ስፖርት በኢስላም የተከለከለ ለመሆኑ የቁርኣንና የሐዲሥ ማስረጃዎች እና አጠቃላይ የሸሪዐ መርሆዎች አጉልተው ያሳያሉ። እንዲህ አይነት ስፖርታዊ ውድድር እንደማይፈቅድ የሚገልፁ የዑለማእ ፈትዋዎችንም ማየት እንችላለን። ይሄ እውነታ በተለያዩ አካላት ሲገለፅ ስለነበር ከሞላ ጎደል ግልፅ ይመስለኛል። ስፖርቱ የሚታወቅባቸው አላስፈላጊ ስድድቦች፣ ጉራዎች፣ ውሸቶች ሲጨመሩ ደግሞ ጥፋቱ ከፍ ይላል። ተወዳዳሪዎቹ ሴቶች ሲሆኑ ደግሞ የበለጠ ይብሳል።እዚህ ድረስ ያለው ሐቅ ለአብዛኛው ሙስሊም የሚሰወር ባይሆንም እጅግ ብዙ ወገን በተለያዩ መንገዶች ለግርግሩ ድምቀት እየሰጠ ነው። ቀላል የማይባል አካል ደግሞ ተሳታፊዎቹ ባልተፈቀደ ተግባር ላይ የተሰማሩ ሳይሆን ትልቅ ገድል የፈፀሙ ያክል ሃይማኖታዊ ውግንና እያሳየ ነው። አንድ ነገር በኢስላም የማይፈቀድ ከሆነ በሃይማኖትም፣ በሃገርም፣ በብሄርም፣ በአካባቢም ፣ በፆታም መነፀር እየተመለከትን ልንወግን አይገባም። የማይፈቀድ ከሆነ በቃ አይፈቀድም።ያልተፈቀደን ነገር ለመመልከት ገንዘብ ማውጣት፣ ያልተፈቀደን ነገር በሚያበረታታ መልኩ ድርጅቶችን ማስተዋወቅ አብሮ የማይፈቀድ ተግባር ነው። ሌላው ጊዜያችንን፣ ገንዘባችንን፣ ትኩረታችንን የምንሰጠው ምሳሌ ለሚሆነንና ከኛ የሚሻል ጉዳይ ላይ ለሚሰማራ አካል ነው።በተረፈ ጤናን ለመጠበቅ እና ከራስ ላይ ለመከላከል አካልን ብቁ የሚያደርጉ የ"ስፖርት" አይነቶችን መሰልጠን ጥሩ ነው። ይሄኛው ቀደም ብዬ ከገለፅኩት የሚለይ ነው።በመጨረሻም በቦክስና መሰልTelegramIbnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)كناشة ابن منور
Fuad Mohammed
24 авг., 08:19
https://youtu.be/7_pw1IEtkYs?si=KJqsSpfttVc2yZAlYouTubeمحاضرة: الضوابط العلمية والمنهجية لدراسات الإعجاز في الكتاب والسنة أ.د. محمد بن عمر بازمولأقام معهد دراسات الإعجاز العلمي في الكتاب والسنة يوم الثلاثاء 05 / 07 / 1440هـ محاضرة بعنوان: الضوابط العلمية والمنهجية لدراسات الإعجاز العلمي في الكتاب والسنة التي قدمها أ.د.محمد بن عمر بازمول (أستاذ دراسات الكتاب والسنة بجامعة أم القرى) في مبنى المؤتمرات…
Fuad Mohammed
23 авг., 08:41
переслано из @abumuslimalarsi
https://youtu.be/ubW2NYIfbeA?si=sZs-uluef5IeIkyGYouTubeሙሓደራ 191 የነቢዩ ﷺ መውሊድን ማክበር ብይን!! በኡስታዝ አቡ ሙስሊም المحاضرة 191 حكم الاحتفال بمولد النبي ﷺ بأبي مسلم📌 አዲስ ሙሀደራ 📚 الدعوة باللغة الأمهارية 📚 ዳዕዋ በአማርኛ ቋነቋ 🎙الأُسْتَاذُ أَبُو مُسْلِمٍ عُمَرُ بنُ حَسَنٍ الْعَرُوسَيّ በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ 🎙 🔹 المحاضرة 190 🔹 ሙሓደራ ክፍል /…
