Последние посты

Hintset
17 сент., 15:11
በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ እሑድ፥ መስከረም 10 ቀን፥ 2019 ዓ.ም. ለውይይት የሚቀርበው መጽሐፍ፣ “በታችም በምድር" የተሠኘው፥ በሌሊሳ ግርማ የተጻፈው መጽሐፍ ይኾናል።በውይይቱ ላይ መታደም የምትሹ ኹሉ፣ ከሣር ቤት ወደ ቫቲካን ኢምባሲ በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው የኢትዮጵያ ሥነ መለኮት ድኅረ ምረቃ ት/ቤት (EGST) መሰብሰቢያ አዳራሽ በ9፡00 ሰዓት ላይ እንድትገኙ በአክብሮት እንጋብዛለን።ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብበፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org

Hintset
14 сент., 06:16изменён

10 сент., 10:55
“የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ፥ የእግዚአብሔርም ፍቅር፥ የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከኹላችኹ ጋራ ይኹን። አሜን።" (2ቆሮንቶስ 13፥14)እንኳን ለ2019 ዓ.ም. ዐዲስ ዘመን አደረሳችሁ!ሕንጸት ክርስቲያናዊ ማኅበር

Hintset
8 сент., 06:40
የ2018 ዓ.ም. አራተኛው ዙር ዓመታዊው የሕንጸት የመጻሕፍት ዕውቅና መርሓ ግብር በምስል ሲታወስ፦

Hintset
8 сент., 06:40

Hintset
8 сент., 06:40

Hintset
7 сент., 14:04
የ2018 ዓ.ም. አራተኛው ዙር ዓመታዊው የሕንጸት የመጻሕፍት ዕውቅና መርሓ ግብር በምስል ሲታወስ፦

Hintset
7 сент., 14:04

Hintset
7 сент., 14:04

Hintset
6 сент., 05:05
የአራተኛው ዙር ዓመታዊው የሕንጸት የመጽሐፍ ዕውቅና ሥነ ሥርዐት የ2018 ዓ.ም. የሕንጸት የሕይወት ዘመን ተሸላሚ አቶ ሚሊዮን በለጠ ናቸው። አቶ ሚሊዮን በለጠ ከመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን ምሥረታ አንሥቶ በሊቀ መንበርነትና ተያያዥ የአመራር ሚናዎች ቤተ እምነቷን ያገለገሉ ጉምቱ ሰው ናቸው። እንዲሁም በኢትዮጵያ የመጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር የቦርድ አማካሪ እና የመጀመሪያው የማኅበሩ ሊቀ መንበር ሲኾኑ በመጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር ሕንፃ ግንባታ ኺደትም ጉልህ ሚና የተጫወቱ
Hintset
5 сент., 14:08
በአራተኛው የሕንጸት የመጻሕፍት ዕውቅና ሥነ ሥርዐት በነገረ መለኮት ዘርፍ፥ በስልታዊ ነገረ መለኮት ንዑስ ዘርፍ የ2018 ዓ.ም. ተሸላሚ መጽሐፍ።
Hintset
5 сент., 13:58
በአራተኛው የሕንጸት የመጻሕፍት ዕውቅና ሥነ ሥርዐት በነገረ መለኮት ዘርፍ፥ በተግባራዊ ነገረ መለኮት ንዑስ ዘርፍ የ2018 ዓ.ም. ተሸላሚ መጽሐፍ።
Hintset
5 сент., 13:55
በአራተኛው የሕንጸት የመጻሕፍት ዕውቅና ሥነ ሥርዐት በነገረ መለኮት ዘርፍ፥ በመጽሐፍ ቅዱሳዊ ነገረ መለኮት ንዑስ ዘርፍ የ2018 ዓ.ም. ተሸላሚ መጽሐፍ።
Hintset
5 сент., 13:52
በአራተኛው የሕንጸት የመጻሕፍት ዕውቅና ሥነ ሥርዐት በፈጠራ ሥራ ዘርፍ፥ በልብ ወለድ ንዑስ ዘርፍ የ2018 ዓ.ም. ተሸላሚ መጽሐፍ
Hintset
5 сент., 13:46
በአራተኛው የሕንጸት የመጻሕፍት ዕውቅና ሥነ ሥርዐት በፈጠራ ሥራ ዘርፍ፥ በኢ-ልብ ወለዳዊ ዘውግ በግለ ታሪክ ንዑስ ዘርፍ የ2018 ዓ.ም. ተሸላሚ መጽሐፍ።
Hintset
5 сент., 13:45
በአራተኛው የሕንጸት የመጻሕፍት ዕውቅና ሥነ ሥርዐት በታሪክ ዘርፍ የ2018 ዓ.ም. ተሸላሚ መጽሐፍ
Hintset
5 сент., 13:31
በአራተኛው የሕንጸት የመጻሕፍት ዕውቅና ሥነ ሥርዐት በመንፈሳዊ እድገት ዘርፍ የ2018 ዓ.ም. ተሸላሚ መጽሐፍ።