gram news
Аватар канала መጽሐፍ ቅዱሳዊ-Biblical

መጽሐፍ ቅዱሳዊ-Biblical

@hokhmahchristianstudies

Road To Missional Life

ПроектыENРелигия

4,380подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • መጽሐፍ ቅዱሳዊ-Biblical

    22 сент., 13:45

    እድሜዬን ሁሉ ነገረ መለኮት በማጥናት ፈጅቼ ነገር ግን የተራራውን ስብከት አጥንቶ በህይወቱ የኖረው ክርስቲያኑ የጎረቤቴ ልጅ ነፍሳትን ለጌታ ሲማርክ ሳየው🫡 አንዳንዴ የእግዚአብሔር አሰራር … 🤷🏿‍♂️
    498381095Открыть в Telegram
  • መጽሐፍ ቅዱሳዊ-Biblical

    22 сент., 13:34

    🤷🏿‍♂️
  • መጽሐፍ ቅዱሳዊ-Biblical

    22 сент., 10:35

    ዛሬ እጄ የገቡ መጻህፍት ናቸው😇
    Иллюстрация к посту канала መጽሐፍ ቅዱሳዊ-BiblicalИллюстрация к посту канала መጽሐፍ ቅዱሳዊ-BiblicalИллюстрация к посту канала መጽሐፍ ቅዱሳዊ-BiblicalИллюстрация к посту канала መጽሐፍ ቅዱሳዊ-Biblical
    6424321Открыть в Telegram
  • መጽሐፍ ቅዱሳዊ-Biblical

    21 сент., 15:11изменён

    ወንጌል አማኙ ማህበረሰብ መሀል የፈለጉትን የማድረግ መብት ያላቸው የሚመስላቸውን መንፈሳዊ ወንበዴዎች አስወግዶ ህዝቡን አሁን መታደግ ካልተቻለ ቤተክርስቲያንን ለማስቀጠል It will be really late !ብቻ እስቲ ይሁን እግዚአብሔር ትውልድ አለው መቼም😭
    82824112Открыть в Telegram
  • መጽሐፍ ቅዱሳዊ-Biblical

    20 сент., 05:26изменён

    አስረዱኝ እስቲ🙂 Faith and religion does not entail critical thinking ነው የያዙት Presupposition? በርግጥ ኢአማኒውም ቢሆን ስሞታ እንጂ Critical thinker ሆኖ አይቼው አላውቅም ግን እንዲሁ ገርሞኝ ነው
    Иллюстрация к посту канала መጽሐፍ ቅዱሳዊ-BiblicalИллюстрация к посту канала መጽሐፍ ቅዱሳዊ-Biblical
    9631121Открыть в Telegram
  • መጽሐፍ ቅዱሳዊ-Biblical

    19 сент., 12:07

    ከዚሁ ከጌታ እራት ሳንወጣ Real presence ላይ ጥያቄ ላቅርብ ወይስ ይቅር?🙂
    1,0301910311Открыть в Telegram
  • መጽሐፍ ቅዱሳዊ-Biblical

    19 сент., 05:15

    Ordinary Sources of Theology - Scriptures - Tradition - Reason - ExperienceModern Source of Theology - TikTok debate 🤷‍♂️
    1,1305752Открыть в Telegram
  • መጽሐፍ ቅዱሳዊ-Biblical

    18 сент., 06:10изменён

    የጌታ እራትና ዘለአለማዊ ሕይወትስለረዘመብኝ PDF አድርጌዋለሁ ግን ይጠቅማችኋል ጨርሳችሁ አንብቡት🙏
    2,340файл341943Открыть в Telegram
  • መጽሐፍ ቅዱሳዊ-Biblical

    17 сент., 14:53

  • መጽሐፍ ቅዱሳዊ-Biblical

    17 сент., 07:40

    ትንሽ ነዳጅ ላርከፍክፍ😁 ፔንቴኮስታሊዝምን ያጠኑ ሊቃውንት ስለ ዮሐ 6 ይህንን ይላሉ😳
    Иллюстрация к посту канала መጽሐፍ ቅዱሳዊ-BiblicalИллюстрация к посту канала መጽሐፍ ቅዱሳዊ-BiblicalИллюстрация к посту канала መጽሐፍ ቅዱሳዊ-Biblical
    1,39010421Открыть в Telegram
  • መጽሐፍ ቅዱሳዊ-Biblical

    17 сент., 05:06

    የጌታ እራት የዘለአለም ህይወት አይሰጥም ለምትሉ የቀረበ ጥያቄ🙂1) የዘለአለም ህይወት ይሰጣል የሚለው እሳቤ የ2000 አመት ታሪክ አለው፣ የናንተ ግን Zwinglian age ነው ያለው።2) ይሰጣል የሚሉ ሰዎች ህይወቱን እያጣነው ህብስቱን ስንወስድ እናገኘዋለን እያልን አይደለም ቢሏችሁ ሙግታችሁ ምን ይሆናል?3) ለምሳሌ 1ጴጥ 1:5 ላይ “በመጨረሻው ዘመን ሊገለጥ የተዘጋጀው ድነት እስኪመጣ ድረስ” ሲለን አሁን አልዳንንም ማለት አይደለም። እንዲሁም ሮሜ 8፡23 ላይ “የሰውነታችን ቤዛ የሆነውን ልጅነታችንን በናፍቆት እየተጠባበቅን በውስጣችን እንቃትታለን።@ ብሎ ሲናገር አሁን ልጅ አይደለንም ወይም ልጅነታችን ሙሉ አይደለም እያለ አይደለም።👉 በዚሁ ሂሳብ የጌታ እራት የዘለአለም ህይወት ይሰጣል ቢባል የዘለአለም ህይወት አስቀድሞ ስላልነበረን አይደለም ብሎ ቢሞግታችሁ Double standard ሳትሰሩ ምላሻችሁ ምንድነው?በሉ መልሱ🏃🏿‍♂️‍➡️
    1,3901274Открыть в Telegram
  • መጽሐፍ ቅዱሳዊ-Biblical

    16 сент., 19:37

    TG ላይ ሞቅ እንዲል ስፈልግ.. እኔ: ከሳክራመንቶቹ አንዱን አንስቼ ጥያቄ እጠይቃለሁ እናንተ: ጥቅስና አባቶችን ትወራወራላችሁ እኔ: ተባራሪ ጥቅስ እንዳይመታኝ ጥግ ይዤ... 🍿 😎ለማንኛውም እስቲ አንድ አርቲክል በዚህ ጉዳይ አዘጋጅላችኋለሁ Good night🏃🏿‍♂️‍➡️
    1,2202811Открыть в Telegram
  • መጽሐፍ ቅዱሳዊ-Biblical

    16 сент., 13:54изменён

    እስቲ ትንሽ እንጯጯህ😁 የጌታ እራት የዘለአለም ህይወት ይሰጣል ብላችሁ ለምታምኑ ወገኖች፦ከጌታ እራት የዘለአለም ህይወት የምታገኙት በምን መልኩ ነው? አስቀድሞ አጥታችሁት የጌታ እራት ስትወስዱ መልሳችሁ እያገኛችሁት ካልሆነና Already የዘለአለም ህይወት ካላችሁ How do you say you will get eternal life through it?ተሳተፉ እስቲ 🍿 🎦🙂
    1,340163111Открыть в Telegram
  • መጽሐፍ ቅዱሳዊ-Biblical

    16 сент., 10:06

    ፍሬንዶች ቂቤ ነው ስክራብ የተቀቡት የሚለው ጥያቄ አስጨንቆኛል🤗 ከዛ ከነሱጋ ተደምረን ምናምን ሚልዮን ሞልተናል🤷🏿
    Иллюстрация к посту канала መጽሐፍ ቅዱሳዊ-BiblicalИллюстрация к посту канала መጽሐፍ ቅዱሳዊ-Biblical
  • መጽሐፍ ቅዱሳዊ-Biblical

    15 сент., 10:10

    መልሱን ያወቃችሁ ሰዎች 👏 ሽልማቱ AI አለመጠቀማችሁን የሚያጣራ ኮሚቴ ተዋቅሮ ሲያልቅ ይታሰብበታል😅Daniel Tomberlin, Pentecostal Sacraments በተሰኘው መጽሐፉ Early Pentecostals were not anti sacramental ይለናል። እንዲያውም 1ጴጥ 3:18-21 ጥምቀት ከድነት ጋር እንደሚገናኝ ያሳያል ብሎ ይፈታዋል። ጥምቀት ጸጋ የማስተላለፉን እውነታ የሚገልጽበት መንገድማ ተአምር ነው! እንድታነቡት ጋበዝኳችሁ🙂I wish የአገራችን Pentecostalism ይህንን ፈለግ ጨርሶ ቢከተል
    Иллюстрация к посту канала መጽሐፍ ቅዱሳዊ-BiblicalИллюстрация к посту канала መጽሐፍ ቅዱሳዊ-BiblicalИллюстрация к посту канала መጽሐፍ ቅዱሳዊ-BiblicalИллюстрация к посту канала መጽሐፍ ቅዱሳዊ-Biblical
    1,4502931Открыть в Telegram
  • መጽሐፍ ቅዱሳዊ-Biblical

    15 сент., 09:29

    ይህ መጽሐፍ የማን እንደሆነ ያወቀ ይሸለማል🙂
    Иллюстрация к посту канала መጽሐፍ ቅዱሳዊ-BiblicalИллюстрация к посту канала መጽሐፍ ቅዱሳዊ-Biblical
  • መጽሐፍ ቅዱሳዊ-Biblical

    15 сент., 08:35

    Well እንግዲህ🙂 this is what I have been trying to say everytime I speak 😊
    Иллюстрация к посту канала መጽሐፍ ቅዱሳዊ-BiblicalИллюстрация к посту канала መጽሐፍ ቅዱሳዊ-Biblical
  • መጽሐፍ ቅዱሳዊ-Biblical

    13 сент., 13:55

    you’re right. ዝግጅት አድርጌ እገባበታለሁ
    Иллюстрация к посту канала መጽሐፍ ቅዱሳዊ-BiblicalИллюстрация к посту канала መጽሐፍ ቅዱሳዊ-Biblical
  • መጽሐፍ ቅዱሳዊ-Biblical

    13 сент., 12:56

    የመጽሐፍ ቅፈላ🙂 FR ግን ውጪ ያላችሁ እነዚህን መጻህፍት ብታገኙልኝ ወሮታ ከፉይ ነኝ። እኛ አገር እንደምታውቁት ነው🤦🏼‍♂️
    Иллюстрация к посту канала መጽሐፍ ቅዱሳዊ-BiblicalИллюстрация к посту канала መጽሐፍ ቅዱሳዊ-BiblicalИллюстрация к посту канала መጽሐፍ ቅዱሳዊ-BiblicalИллюстрация к посту канала መጽሐፍ ቅዱሳዊ-Biblical
    1,2601721Открыть в Telegram
  • መጽሐፍ ቅዱሳዊ-Biblical

    13 сент., 12:49

    Read these three books. እስቲ ለመጻፍ ግን እሞክራለሁ
    Иллюстрация к посту канала መጽሐፍ ቅዱሳዊ-BiblicalИллюстрация к посту канала መጽሐፍ ቅዱሳዊ-BiblicalИллюстрация к посту канала መጽሐፍ ቅዱሳዊ-BiblicalИллюстрация к посту канала መጽሐፍ ቅዱሳዊ-Biblical