Последние посты

🅗︎🅞︎🅛︎🅨︎ 🅢︎🅟︎🅘︎🅡︎🅘︎🅣︎ 🅔︎🅜︎🅑︎🅐︎🅢︎🅢︎🅨︎
22 сент., 18:55
https://youtu.be/8vgh3Mxyw-0?si=s-U8CyuNhYkHwEbfYouTubeJoin this channel to get access to perks: https://www.youtube.com/channel/UCh3XDyQK9Cc-qgSzYq5uxwQ/join
🅗︎🅞︎🅛︎🅨︎ 🅢︎🅟︎🅘︎🅡︎🅘︎🅣︎ 🅔︎🅜︎🅑︎🅐︎🅢︎🅢︎🅨︎
20 сент., 16:04
⚔️🔥 የምስጋና ኃይል! 🙌 በነብይ ሚራክል ተካ📖 “የእግዚአብሔር ምስጋና በጉሮሯቸው፥ ሁለት አፍ ያለው ሰይፍም በእጃቸው ይሁን።” — መዝሙር 149፥6በዚህ የቃል ጊዜ የተማርነው አንድ ኃይለኛ እውነት አለ፤ ምስጋና በአፋችን ላይ ሲሆን ቅሬታና ማጉረምረም ደግሞ የሕይወታችንን አቅጣጫ ሊቀይሩ ይችላሉ።በ2ኛ ዜና 20 ኢዮሣፍጥና የይሁዳ ሕዝብ ከብዙ ጠላቶች ጋር ከባድ ጦርነት ፊት ለፊት ቆመው ነበር። ሁኔታው በሰው አቅም ለመፍታት አስቸጋሪ ነበር። ነገር ግን ኢዮሣፍጥ ከሠራዊቱ ፊት የሚያመሰግኑትን አስቀድሞ ላከ።🎶 ምስጋናን ስትጀምሩ፣ እግዚአብሔር ጦርነታችሁን ይዋጋላቹሀል ! 🔥🔴🔥 #ቀጥታ_ስርጭት 📖 #የቃል_ጊዜ | #ነብይ_ሚራክል


🅗︎🅞︎🅛︎🅨︎ 🅢︎🅟︎🅘︎🅡︎🅘︎🅣︎ 🅔︎🅜︎🅑︎🅐︎🅢︎🅢︎🅨︎
19 сент., 13:45изменён
🔥 DEEP REVELATION TEACHING | WITH PROPHET EYOB MIRACLE🔥 የጓዳ ምስጢር“በጓዳ ያልኖርከው መንፈሳዊነት፣ በአደባባይ ሊገለጥ አይችልም!”📖 ማቴዎስ 6፥6 ኢየሱስ በስውር ቦታ መጸለይን አስተማረ። ምክንያቱም አደባባይ የሚታየው ነገር በጓዳ የተገነባ ነው።🔑 Deep Revelation: ጓዳህ የምትደበቅበት ቦታ ብቻ አይደለም፤ የምትገነባበት ቦታ ነው።- በጓዳ የምታለቅሰው → በአደባባይ የምትመሰክረው ይሆናል። - በጓዳ የምትጸልየው → በአደባባይ የምታሳየው ኃይል ይሆናል። - በጓዳ የምትማረው → በአደባባይ የምታስተምረው ይሆናል። - በጓዳ የምትታዘዘው → በአደባባይ የምትታመነው ይሆናል።🔥 Prophetic Word: አደባባይህን ለመቀየር መጀመሪያ ጓዳህን ቀይር! የስውር ሕይወትህ ሲቀየር፣ የግልጽ ሕይወትህም ይገለጣል!
🅗︎🅞︎🅛︎🅨︎ 🅢︎🅟︎🅘︎🅡︎🅘︎🅣︎ 🅔︎🅜︎🅑︎🅐︎🅢︎🅢︎🅨︎
19 сент., 03:57
26. አብ በስሜ የሚልከው ግን መንፈስ ቅዱስ የሆነው አጽናኝ እርሱ ሁሉን ያስተምራችኋል እኔም የነገርኋችሁን ሁሉ ያሳስባችኋል።ዮሐንስ 14:26 (አማ54)
🅗︎🅞︎🅛︎🅨︎ 🅢︎🅟︎🅘︎🅡︎🅘︎🅣︎ 🅔︎🅜︎🅑︎🅐︎🅢︎🅢︎🅨︎
18 сент., 04:22изменён
እግዚአብሔር ያስበናል፤ ይባርከናልም!Channel photo updated
16 сент., 23:53

🅗︎🅞︎🅛︎🅨︎ 🅢︎🅟︎🅘︎🅡︎🅘︎🅣︎ 🅔︎🅜︎🅑︎🅐︎🅢︎🅢︎🅨︎
15 сент., 19:28изменён
“የሚቃወሙህ ስላለ አትፍራ፤ እግዚአብሔር የሰጠህን ጸጋ በትሕትና ተሸከም። ተቃውሞውን ሳይሆን የላከህን አምላክ ተመልከት።” 🔥 #SPMT ‼️
🅗︎🅞︎🅛︎🅨︎ 🅢︎🅟︎🅘︎🅡︎🅘︎🅣︎ 🅔︎🅜︎🅑︎🅐︎🅢︎🅢︎🅨︎
15 сент., 12:30изменён
ቲክቶክን ቀንስ፣ ፀሎትን አብዛ፤ የስልክ ጊዜህን ቀንስ፣ ከእግዚአብሔር ጋር የምታሳልፈውን ጊዜ ጨምር። የሰውን ድምፅ ቀንስ፣ የመንፈስ ቅዱስን ድምፅ ለመስማት ልብህን አስተካክል።ምግብን ስትቀንስ ነፍስህን በቃሉ መግብ፤ የሥጋን ፍላጎት ስትገድብ፣ የመንፈስህን ረሃብ አሳድግ።«“ሰው በእንጀራ ብቻ አይኖርም፤ ነገር ግን ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ ቃል ሁሉ ነው።” — ማቴዎስ 4፥4»ብዙ ጊዜህን በስክሪን ላይ ካሳለፍክ፣ አእምሮህ በዓለም ድምፅ ይሞላል፤ ብዙ ጊዜህን በፀሎት ካሳለፍክ ግን፣ መንፈስህ በእግዚአብሔር መገኘት ይሞላል።የምትመግበውን ብቻ አስተውል፤ የምትመለከተውንም ጠብቅ። ምክንያቱም ዓይንህ የልብህን በር ነው።«“ሁልጊዜ ጸልዩ።” — 1 ተሰሎንቄ 5፥17»ዛሬ አንድ ውሳኔ ውሰድ፦
🅗︎🅞︎🅛︎🅨︎ 🅢︎🅟︎🅘︎🅡︎🅘︎🅣︎ 🅔︎🅜︎🅑︎🅐︎🅢︎🅢︎🅨︎
10 сент., 23:32изменён
🌼🔥 HOLY SPIRIT EMBASSY CHURCH 🕊️ 🔥 2019 — The Year of God’s Presence 🌼 2019 — የእግዚአብሔር መገኘት የሚገለጥበት ዓመት 🕊️ 📖 ዘፀአት 33፥14 🙇🏻 With Prophet Eyob Miracle 🔥 📲 Join • Follow • Share 🌼 👉 Join OurTelegram Channel


🅗︎🅞︎🅛︎🅨︎ 🅢︎🅟︎🅘︎🅡︎🅘︎🅣︎ 🅔︎🅜︎🅑︎🅐︎🅢︎🅢︎🅨︎
10 сент., 04:18
🌻 Day 4: የተስፋ እና የብሩህ ነገ ቀን 🌻ነገ አዲስ ዓመት ነው! 2019! በጌታ ቃል ላይ ቆመን መልካሙን እንጠብቃለን።ትላንት ላጣነው ነገር ዛሬ የተሻለውን አዘጋጅቶ እንደሚጠብቀን እናምናለን። 2019 የተስፋ፣ የበረከት፣ የሰላም እና የመንፈሳዊ ከፍታ ዓመት ይሆናል! ጌታ ሆይ፣ ለአዲሱ ዘመን ስለአዘጋጀህልን በረከት ሁሉ ስምህ ይባረክ! በክብር ኃይላችንን በማደስ ከፍ ስለምታደርገን እናመሰግንሃለን! ተመስገን ኢየሱስ!🌻🌼🌻
🅗︎🅞︎🅛︎🅨︎ 🅢︎🅟︎🅘︎🅡︎🅘︎🅣︎ 🅔︎🅜︎🅑︎🅐︎🅢︎🅢︎🅨︎
9 сент., 08:01
🕊️ Day 3: ራስን ለእግዚአብሔር የመስጠት ቀን 🕊️የጳጉሜ ቀናት እያለቁ ነው። ዛሬ ራሳችንን እና የ2019ን ዕቅዳችንን በጌታ ፊት እናኑር።ጌታ ሆይ... አንተ ከፊታችን ቅደምልን፣ መንገዳችንንም አቅናልን። አንተ ከእኛ ጋር ካልወጣህ አንድም እርምጃ አንራመድም! የ2019ን ዘመናችንን ለአንተ አሳልፈን ሰጥተናል፤ መገኘትህ አይለየን፣ ክብርህን የምናይበት፣ ወደ አንተ የምንጠጋበት እና መልካም ነገር የምናፈራበት ዓመት አድርግልን! 🙏
🅗︎🅞︎🅛︎🅨︎ 🅢︎🅟︎🅘︎🅡︎🅘︎🅣︎ 🅔︎🅜︎🅑︎🅐︎🅢︎🅢︎🅨︎
8 сент., 07:29
🌿 Day 2: የይቅርታ እና የመተው ቀን 🌿በአዲሱ ዓመት አዲስ ነገር ለመቀበል፣ አሮጌውን መተው ግድ ነው።በ2018 የጎዱንን ይቅር እንበል፤ የቆሰልንበትን ጌታ እንዲፈውሰው እንስጠው። ቂምን፣ ቁጣን እና የትላንትን ሸክም ጥለን ወደ 2019 እንሻገር። እግዚአብሔር አዲስ ነገር ሊያደርግ ነው! "የቀደመውን ነገር አታስቡ፥ የጥንቱንም አታስተውሉ፤ እነሆ፥ አዲስ ነገርን አደርጋለሁ..." (ኢሳይያስ 43፥18)። እጆቻችንን ባዶ ስናደርግ፣ ጌታ በአዲስ በረከት ይሞላቸዋል! ✨Channel photo updated
7 сент., 16:16

🅗︎🅞︎🅛︎🅨︎ 🅢︎🅟︎🅘︎🅡︎🅘︎🅣︎ 🅔︎🅜︎🅑︎🅐︎🅢︎🅢︎🅨︎
7 сент., 02:52
🌼 Day 1: የምስጋና ቀን 🌼በ2018 ውስጥ በከፍታችንም ሆነ በዝቅታችን፣ በደስታችንም ሆነ በሀዘናችን እግዚአብሔር ታማኝ ነበር። ያጣነው ነገር ቢኖርም፣ ከእኛ ጋር ያለው ጌታ ግን ከሁሉ ይበልጣል! "እስከ አሁን ድረስ እግዚአብሔር ረድቶናል!" (1 ሳሙኤል 7፥12)። ያለፍነውን አስበን፣ የረጅም ጊዜውን ታማኝነቱን እያሰብን ጌታን እናመስግን! 🙏
🅗︎🅞︎🅛︎🅨︎ 🅢︎🅟︎🅘︎🅡︎🅘︎🅣︎ 🅔︎🅜︎🅑︎🅐︎🅢︎🅢︎🅨︎
4 сент., 12:28
🌼🌼 ደረሰ ደረሰ 🚨🚨🚨 ይህ ቀን #ዻጉሜ_4 ነዉ እለቱ ደግሞ #ሮብ ፣ ካሁኑ ካሉበት መንገድ ይጀምሩ !#የአዲሱአመት_በረከት 🌼🌼🌼🌼 #ጳጉሜ_4#የፈውስ_ና_የተአምራት_ማዕበልአድራሻ:- ህያው ተስፋ የተአምራት አገልግሎት ቤተ-ክርስትያን


🅗︎🅞︎🅛︎🅨︎ 🅢︎🅟︎🅘︎🅡︎🅘︎🅣︎ 🅔︎🅜︎🅑︎🅐︎🅢︎🅢︎🅨︎
2 сент., 12:35
🔥🙇🏻 2019 — The Year of the Manifestation of God’s Presence 🕊️🔥 🔥🙇🏻 2019 — የእግዚአብሔር መገኘት የሚገለጥበት ዓመት 🕊️🔥 📖 “መገኘቴ ከአንተ ጋር ይሄዳል፥” — ዘፀአት 33፥14 🙏 ትንቢታዊ አዋጅ እግዚአብሔር በዚህ ዓመት መገኘቱን በኃይል ይገልጣል! ልቦች ይታደሳሉ፣ ሕይወቶች ይቀየራሉ፣ የመንፈስ ቅዱስ እሳት ይወርዳል 🔥🕊️ 💥 ይህ የመነቃቃት ዘመን ነው 💥 ይህ የመገኘት ዘመን ነው ✨ With Prophet Eyob Miracle 🔗 ተቀላቀሉን / Join us: 👉 https://t.me/Holy_spirit_Embassy� 📌 ሼር አድርጉ | Share this message 🔥📲

Channel photo updated
2 сент., 12:30

🅗︎🅞︎🅛︎🅨︎ 🅢︎🅟︎🅘︎🅡︎🅘︎🅣︎ 🅔︎🅜︎🅑︎🅐︎🅢︎🅢︎🅨︎
30 авг., 11:56
🔥 ትንቢታዊ አዋጅ 🔥 በኢየሱስ ኃይል አውጃለሁ! በዚህ 24 ሰዓት ውስጥ የገንዘብ ተአምራት ሲሆንላችሁ አያለሁ!ገንዘባችሁ ሲለቀቅ አያለሁ!የደስታ የምስራች ስትሰሙ አያለሁ! “እግዚአብሔርም ያስፈልጋችሁን ሁሉ ይሞላል።” — ፊልጵስዩስ 4፥19 በእምነት አሜን እላችሁ! 🙏🔥
🅗︎🅞︎🅛︎🅨︎ 🅢︎🅟︎🅘︎🅡︎🅘︎🅣︎ 🅔︎🅜︎🅑︎🅐︎🅢︎🅢︎🅨︎
29 авг., 19:17
https://youtu.be/5CbOVm3Hl9g?si=Vr2Sl0L3UQUsD-nYYouTubeጉድ ነው!!!!! በእድሜ ህፃኑ ነብይ ማይክ ተሰጠው። ጉባኤው ተንገዳገደ።Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.
🅗︎🅞︎🅛︎🅨︎ 🅢︎🅟︎🅘︎🅡︎🅘︎🅣︎ 🅔︎🅜︎🅑︎🅐︎🅢︎🅢︎🅨︎
28 авг., 23:13
መንፈስ ቅዱስ ሆይ እጅግ በጣምምም እወድሃለሁ 😭😭😭 ከመንፈስ ቅዱስ ጋር የበለጠ ቁርኝት እንዲኖራችሁ የሚያደርግ መለኮታዊ ሀይል እንዲለቀቅላችሁ በኢየሱስ ስም እፀልያለሁ #PMT❤️
