Последние посты

አህመድ ፈንታቢል
8 сент., 09:49
ለተኛ ሰዉ ወይም ቁጭ ላለ ሰዉ ወደ ቂብላ እግሩን መዘርጋት አይቻልም የሚል ሰምቻለሁ እንዴት ይታያል?መልስየሚከለክል የለምቁርዓን ፊት ለፊቱ ከእሱ ቅርብ ካለ እግር አይዘረጋምአማከቁርዓን እሩቅ ከሆነ የሚከለክል የለም 👇👇👇 https://t.me/HuzeyfaAhmed
አህመድ ፈንታቢል
7 сент., 10:54
እንቅልፍ የተኛ ሰዉ ለሶላት ከአንዴ በላይ ነዉ መቀስቀስ ግዴታ የሚሆንብኝ ወይስ አንዴ ከቀሰቀስኩት ይበቃል??መልስአንዴ መቀስቀስ አይበቃምለሶላት እስኪቆም ድረስ ደጋግመህ ትቀሰቅሰዋለህበሀድስ እንደመጣዉፊቱ ላይ ዉሀ ትረጨዋለህ 👇👇👇 https://t.me/HuzeyfaAhmed
አህመድ ፈንታቢል
6 сент., 10:10
ሙስሊም ሴቶች ዘንድ አድሱ አካሄድ የሴት ዳኢ በሚድያ መዉጣት 👇👇👇 https://t.me/HuzeyfaAhmed
አህመድ ፈንታቢል
10 авг., 11:44
ሀረም ላይ የልጅ ጥላት መግደል ይፈቀዳልንመልስአቡ ብረይስ?ይሄ ስም አድስ ነዉኩንያ ነዉ ወይስ ልጅ አለዉ?እናንተ ታቃላቹህለማንኛዉምየልጅ ጥላት ሀረም ላይ ይገደላልን?መልስአወ ይገደላል
አህመድ ፈንታቢል
9 авг., 14:34
ከፊል የሰዉነት ክፍል ዉዱዕ ሲያደርግ 3 ጊዜ ማጠብ ከፊሉን ሁለት ጊዜ ወይም አንድ ጊዜ ቢያጥብ ከመቸኮልጋ ዉዱዑ ይበላሻልን?መልስአይበላሽምግዴታዉ አንድ ጊዜ ማጠቡ ነዉሁለተኛዉ ፈድላ ነዉሶስተኛዉ ሱና ነዉከ3 ጊዜ በላይ መጨመር ቢድዓ ነዉአንድ ጊዜ ሙሉ የሆነ ሁሉን ያዳረሰ ትጥበት ከታጠበ አንድ ጊዜ ይበቃልግዴታዉ አንዴ መታጠቡ ነዉከአንድ ከጨመረ እስከ 3 ጊዜ ሱና ነዉ
አህመድ ፈንታቢል
8 авг., 20:07изменён
ለምን አትለወጥም? ለምን አትለወጭም? 👇👇👇 https://t.me/HuzeyfaAhmed
አህመድ ፈንታቢል
7 авг., 13:48изменён
ከጁሙዓ ሶላት ቡኋላ የሚሰገድ ሱና ሶላት ስንት ረክዓ ነዉ ?መልስጁሙዓ ሶላት ከመስጅድ ከሰገደ ሱና ሶላት ከቤቱ የሚሰግድ ከሆነ 2 ረክዓ ይሰግዳልሱናዉን ከመስጅድ የሚሰግድ ከሆነ4 ረክዓ ይሰግዳልበሁለት ተስሊም 👇👇👇 https://t.me/HuzeyfaAhmed
አህመድ ፈንታቢል
6 авг., 15:39
ጭብጨባ ለወንዶች ክልክል የሆነዉ በምንድን ነዉ ደሊሉስ?መልስጭብጨባ የሴት ነዉኢማሙ ስህተት ባገጠመዉ ጊዜ ለሴት ልጅ ጭብጨባ ነዉ የታዘዘዉ ነብዩ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዳዘዙትሴት ታጨብጭብአማወንዶችሱብሀነሏህ ይላሉኢማሙን ለማሳወቅ ኢባዳ ላይ ወንዶች አያጨበጭቡምእንዴት ከኢባዳ ዉጭ ያጨበጭባሉ
አህመድ ፈንታቢል
5 авг., 16:11
ሴቶች ወንዶች የተቀላቀሉቀት ምግብ ቤት አንድ ሙስሊም ሊመገብ መሄድ እንዴት ይቻላልን??መልስአይቻልምሴት እና ወንድ የተቀላቀሉበት ከሆነ እንዳትሄድ 👇👇👇 https://t.me/HuzeyfaAhmed
አህመድ ፈንታቢል
4 авг., 14:37изменён
ሙዚቃ ያለበት ሰርግ ቢጠሩን መሄድ እንዴት ይታያል?መልስይሄን ሙንከር ማስቆም መቀየር የምትችል ከሆነ ሰርጉ ላይ መገኘት ግዴታ ይሆንብሃልበ2 ፊት(አይነት1ኛ, የሰርግ ጥሪ ተቀብሎ መገኘት2ኛ,ሙንከርን መቀየር (ማስቆምአማሙዚቃዉን ሙንከራቱን ማስቆም ካልቻልክ ሰርጉ መሄድ አይፈቀድምላንተ የቅርብ ቅርብ ቢሆን እንኳ
አህመድ ፈንታቢል
1 авг., 16:10
ዉዱዕ ሲያደርግ ቢስሚላህ ማለት የተወ ሰዉ ዉዱዑን መድገም አለበትን?መልስከመርሳትጋ ይወድቃልዉዱዕ ልንጀምር ስንል ቢስሚላህ ማለት ሀናቢላዎች ዋጅብ ነዉ ይላሉነገር ግን ጁምሁሩል ኡለማ ዋጅብ አይደለም ሙስተሃብ ነዉ(ይወደዳል) እረስቶ ወይም ሳይል ሙዱዕ ቢያደርግ ዉዱዑ ትክክል ነዉ ቢስሚላህ ማለቱ ግን በላጭ የተወደደ ነዉ 👇👇👇 https://t.me/HuzeyfaAhmed
አህመድ ፈንታቢል
30 июл., 14:32
አጅነብይ ሴት በስሜት መመለከት ወይም የግኑኙነት ፊልም መመልከት ዝሙት እንደሰራ ይቆጠራልን?የነብዩ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሀድስ ተይዞ አይን ዝሙት ይሰራል የአይን ዝሙት መመለከቱ ነዉ የሚለዉ?መለስአወነገር ግንበብልት የሚደረግ ዚና አይደለምዚና( ዝሙት) አይነቶች አሉት1, የብልት ዚና አለ2ኛ, የእይታ ዚና አለ3ኛ, የመንካት ዚና አለ
አህመድ ፈንታቢል
29 июл., 17:19
ሙብተድዕ የሆነን ሰዉ ሰላምታ ማቅረብ እንዴት ይታያል?ሰላምታ ካቀረበልኝ መመለስ እንዴት ይታያል?መልስቢድዓ ይለያያልቢድዓዉከአሏህ ዉጭ ያለ አካል መለመንከአሏህ ዉጭ ላለ ማረድከአሏህ ዉጭ ላለ መሳልይሄ ኩፍር ነዉይሄ ሰላምታ አይቀረብም
አህመድ ፈንታቢል
29 июл., 13:17
የሰርግ ቀን ወይም ከሰርግ ዉጭ ወንዶች ሂና መቀባት እንዴት ይታያል?መልስወንድ ልጅ ሂና መቀባት ክልክል ነዉ ሂና መቀባት የሴቶች መለያ ነዉወንዱ ሂና ከተቀበና ከሴትጋ ተመሳሰለወንድ ልጅ በሴት መመሳሳል ከትላላቅ ወንጀል ነዉሴት ወንድን መመሳሰል ከትላልቅ ወንጀል እንደሆነዉ ሁሉነብያችን ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሴት ወንድን የምትመሳሰል ወንድ ሴትን የሚመሳሰል እረግመዋልወንድ ልጅ ለሰርግ ይሁን ከሰርግ ዉጭ ሂና መቀባት የተከለከለ ነዉ
አህመድ ፈንታቢል
28 июл., 16:16
ወንድም እህቱን አደብ(ስርዓት) ለማስያዝ መምታት ይችላልን?መልስአባቷ በሂወት አለአወ አለአባት እያለ ወንድም እህቱን መምታት አይችልምጉዳዩ ከእሱጋ የተያያዘ ቢሆንም?መምታት አይፈቀድምከእሷ እጁን ያንሳ ለአባቷ ስሞታ ይናገርአባቷ ምንም የማይሰራ(የማያደርግ) ቢሆንእንደዚሁ እሱም እራሱ ምንም አያድርግ
አህመድ ፈንታቢል
21 июл., 18:37
የአሏህ መልዕክተኛ ሆይእናቴ ሞተች ለእናቴ ሶደቃ ላድርግ ብሎ ጠየቃቸዉ?ነብያችን ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም አወ ሶደቃ አድርግ አሉትበላጩ ሶደቃ የቱ ነዉ አልኳቸዉ?ዉሀ ማጠጣት አሉኝ 👇👇👇 አሁን ላይ ሙቀት ስለሆነ ዉጭ ላይ በር ላይ የሚኖሩ ድመት ዉሻ ወፎች ዉሀ በጣም ይጠማቸዋል በትንሽ እቃ ቢሆን ዉጭ ላይ ዉሀ እናስቀምጥላቸዉድመቷን አስራት በረሀብ እንድትሞት ያደረጋቻት ሴት ጀሀነም ገባችቢዕር (ገንዳ)አካባቢ ዉሀ ጠምቶት ሲዟዟር የነበረ ዉሻ አንድት በጋያ ዉሻዉን ዉሀ አጠጥታ ጀነት ገባች የትኛዉ ስራ ጀነት እንደሚያስገባን አናቅም እና ኸይር ስራ ትንሽም ቢሆን አንተዉ በእርግጥ የትኛዉም ሰዉ በስራዉ ጀነት አይገባም አሏህ ባዘዘዉ ኸይር ስራ ሲሰራ የአሏህን ዉዴታ እዝነት ያገኘ ቢሆን እንጅ በተለይ አረብ ሀገር ያለን ሙቀቱ ከፍተኛ ስለሆነ ለድመቶች ዉሾች ወፎች ዉሀ እንስጣቸዉ አንርሳቸዉ
አህመድ ፈንታቢል
21 июл., 10:11
አንዳድ ሙስሊሞች ወንጀለኛ የሆነን ሰዉ ያማሉ አንዳዶቹ ወንጀለኛ የሆነን ሰዉ ማማት ይቻላል አስከሚሉ ድረስ ያያሉ በዚህ ላይ ምክር ካላቹህመልስሀሜት አይፈቀድምሀሜት በሶስት ሁኔታ እንጅ አይፈቀድም1ኛ, ስሞታ ስታቀርብምሳሌ እገሌ ሀቄን ወሰደብኝ ብለህ መናገር2ኛ,ወንጀለኛ የሆነ ሰዉ ለሙስሊሞች መሪ ስርዓት እንድያስይዘዉ መናገርምሳሌ
አህመድ ፈንታቢል
20 июл., 14:45
ሴት ልጅ ከቤት ዉስጥ ወደ ዉጭ አትወጣም የወንድሟን ልብስ መልበስ እንዴት ይታያል?መልስሀራምሴት ልጅ ከወንድጋ መመሳሰል ሀራም ነዉሴት ወንድን የምትመሳሰልወንድ ሴትን የሚመሳሰል አሏህ ረግሟልከቤትም ይሁን ከቤት ዉጭ ሴት ልጅ የወንድ ልጅ ልብስ መልበስ አይቻልም 👇👇👇 https://t.me/HuzeyfaAhmed
አህመድ ፈንታቢል
18 июл., 16:37
የጅብ ስጋ መብላት እንዴት ይታያል?መልስጅብ ይበላልትክክለኛ ሀድስ መጥቷልይበላልየምትጠላ ከሆነ አትብላሀላል ከመሆኑጋ ነብያችን ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም አልበሉምሀላል የሆነ ነገር የምትጠላዉ ቢሆን እንኳ አትበላም 👇👇👇 የጅብ ስጋ የበሉ ሰዎች ሲያወሩ በጣም ይጣፍጣል ብለዋል እየበላቹህ 👇👇👇 https://t.me/HuzeyfaAhmed
አህመድ ፈንታቢል
18 июл., 13:41
በተከታታይ ትልቅ ወንጀ ይወድቃል(ይፈፅማል) ነገር ግን ቡኋላ ዉዱዕ ያደርጋል ሁለት ረክዓ ይሰግዳል እስቲግፋር ያደርጋል ከዚያም ሌላ ጊዜ ወደ ዚያ ወንጀል ይፈፅማል ዉዱዕ ያደርጋል ሁለት ረክዓ ይሰግዳል እስቲግፋር ያደርጋል መፍትሄዉ ምንድን ነዉ?መልስመፍትሄዉእሱ ያለበት ሁኔታ ነዉ (የሚያደርገዉተዉበት ያድርግበአሏህ እዝነት ተስፋ አይቁረጥተዉበት ማድረግ ይደጋግም
