Последние посты

Ibnu-Ahmed_islamic_post_❥︎ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ
22 сент., 19:06
❓ ጥያቄ፦የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በስንት አመታቸው ነው ነብይ የተደረጉት❓👇እባክዎ ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሰለፊዮች ቻናላችንን ይቀላቀሉ! 🔗🚀📥
Ibnu-Ahmed_islamic_post_❥︎ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ
22 сент., 14:56
🌿📚 የዒልም ፈላጊዎች ሆይ! ከቁርአንና ከሶሒሕ ሱንና በመመራት፣ በሰለፉ ሶሊሕ አስተምህሮ ላይ የተመሠረተ ዒልምን መማር ትፈልጋላችሁ? 🌸 የዐቂዳ፣ የፊቅህ፣ የሐዲሥና የሱንና ትምህርቶችን ከታማኝ መሻይኾችና ኡስታዞች ለመከታተል ዕድል እየፈለጋችሁ ነው? 🌿 ዒልም የልብ ብርሃን ነው፤ ሱንና ደግሞ የመዳን መንገድ ነው። እንግዲህ ይህንን ዕድል አያምልጣችሁ! 📚 ጠቃሚ የዒልም ቻናሎችን ለመቀላቀል፦👇As-𝑠𝑒𝑙𝑒𝑓𝑖𝑦𝑢𝑛 የሚለውን ይጫኑ።
Ibnu-Ahmed_islamic_post_❥︎ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ
21 сент., 12:04
• ﴿فَٱذۡكُرُونِیۤ أَذۡكُرۡكُمۡ﴾.- «سُبْحَانَ اللهِ». - «الحَمْدُ للهِ». - «لَا إلَهَ إلَّا اللهُ». - «اللهُ أكْبَرُ». - «لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ». - «لَا إلَهَ إلَّا أنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ». - «رَبِّ اغْفِرْ لِي وَتُبْ عَلَيَّ إنَّكَ أنْتَ التَّوَّابُ الرَّحِيمُ».
Ibnu-Ahmed_islamic_post_❥︎ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ
19 сент., 19:22



Ibnu-Ahmed_islamic_post_❥︎ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ
19 сент., 19:05



Ibnu-Ahmed_islamic_post_❥︎ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ
18 сент., 07:52
🎁የጁምአ ስጦታዬ🎁 ✅የጁመዓ ቀን ሱናዎች☘سنن يوم الجمعة🌺 الغسل🌺 الطيب🌺السواك🌺 لبس الجميل🌺قراءة سورة الكهف🌺التبكير لصلاة الجمعة🌺الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي🍃ገላን መታጠብTelegramIbnu-Ahmed_islamic_post_❥︎ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ💫 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته እንኳን ወደዚህ channel በደና መጡ የቻናሉ አላማ ~ #እዚህ channel ላይ የተለያዩ #ታሪኮችን #ዲናዊ ትምህርቶችን መማማር ፣ #ኢስላማዉይ ጥያቄና መልስ ፣ #የተለያዩ ሀድሶች እንድሁም ፣ #ቁርአኖችን የምናስተላልፍ ይሆናል ኢንሻአላህ። 🗣 ያላችሁን ማንኛውም ሀሳብ አስተያየት. @ibnahmed123
Ibnu-Ahmed_islamic_post_❥︎ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ
17 сент., 15:38



Ibnu-Ahmed_islamic_post_❥︎ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ
16 сент., 23:53



Ibnu-Ahmed_islamic_post_❥︎ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ
16 сент., 18:57
переслано из @tewhid_sunah_betullugana_ketema
ነገ ሐሙስ ነው!ነቢያችን(ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦ "ሥራዎች (በአላህ ፊት) የሚቀርቡት በሰኞ እና በሐሙስ ቀናት ነው፤ ስለዚህ ሥራዬ የሚቀርበው እኔ ፆመኛ ሆኜ ሳለሁ መሆንን እወዳለሁ።" (ቲርሚዚ)አላህ የፆሙንና የበጎ ሥራዎችን ምንዳ ይወፍቀን። አቅሙ ያለን ነገ በመፆም የሱናውን ምንዳ እንካፈል!https://t.me/Tewhid_Sunah_beTullugana_ketema https://t.me/Tewhid_Sunah_beTullugana_ketemaTelegramተውሂድ_እና_ሱና_በቱሉጋና_ከተማየዚህ ቻናል አላማ ወለጋ ውስጥ በቱሉጋና ከተማ #ተውሂድና #ሱናን ከፍ ለማድረግ #ሽርክና #ቢድዓን ደግሞ ዝቅ ለማድረግ ነው።
Ibnu-Ahmed_islamic_post_❥︎ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ
14 сент., 20:09



Ibnu-Ahmed_islamic_post_❥︎ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ
14 сент., 18:37
ቁርኣን ጋበዝኳቹህ 🤌
Ibnu-Ahmed_islamic_post_❥︎ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ
14 сент., 02:58
የጧት አዝካር አንርሳفاذكروني اذكركم واشكروا لي ولا تكفروناللهم انت ربي لا اله الا انت خلقتني وانا عبدك وانا على عهدك ووعدك ما استطعت اعوذ بك من شر ما صنعت ابوء لك بنعمتك علي وابوء بذنبي فاغفر لي فانه لا يغفر الذنوب الا انتhttps://t.me/Ibnu_Ahmed_islamic_post_channelTelegramIbnu-Ahmed_islamic_post_❥︎ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ💫 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته እንኳን ወደዚህ channel በደና መጡ የቻናሉ አላማ ~ #እዚህ channel ላይ የተለያዩ #ታሪኮችን #ዲናዊ ትምህርቶችን መማማር ፣ #ኢስላማዉይ ጥያቄና መልስ ፣ #የተለያዩ ሀድሶች እንድሁም ፣ #ቁርአኖችን የምናስተላልፍ ይሆናል ኢንሻአላህ። 🗣 ያላችሁን ማንኛውም ሀሳብ አስተያየት. @ibnahmed123
Ibnu-Ahmed_islamic_post_❥︎ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ
13 сент., 18:32



Ibnu-Ahmed_islamic_post_❥︎ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ
12 сент., 15:14
переслано из @abdulazizmuhamed1
ሸይኽ ሙሀመድ ወሌ ረህመቱሏሂ ዓለይሂhttps://t.me/AbdulAzizmuhamed1


Ibnu-Ahmed_islamic_post_❥︎ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ
11 сент., 06:56
የጁመአ ቀን ሱናወች ~ ~ገላን መታጠብ ~ ጥሩ ልብስ መልበስ ~ሽቶ መቀባት ለወንዶች ~ ሲዋክ ~ ማልዶ በግዜ ወደ መስጅድ መሄድ ~ ሱረቱል ካፍን መቅራት ዱአ ማብዛት ~ በረሱል (ሰለሏሁ፣ዐለይሂ፣ወሰለም) ላይ ሰለዋት ማውረድ። اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ، وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيد اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ
Ibnu-Ahmed_islamic_post_❥︎ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ
10 сент., 21:27



Ibnu-Ahmed_islamic_post_❥︎ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ
8 сент., 21:10



Ibnu-Ahmed_islamic_post_❥︎ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ
7 сент., 07:05
أستغفر الله وأتوب إليه
Ibnu-Ahmed_islamic_post_❥︎ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ
6 сент., 21:35



Ibnu-Ahmed_islamic_post_❥︎ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ
5 сент., 20:05


