gram news
Аватар канала 𝐓𝐡𝐞 𝐛𝐞𝐬𝐭 𝐈𝐬𝐥𝐚𝐦

𝐓𝐡𝐞 𝐛𝐞𝐬𝐭 𝐈𝐬𝐥𝐚𝐦

@kedmyaletewhid

🧡The best Islamic history 📖 ንጹህ፣ ሀላል እና እውነተኛ የፍቅር እሴቶችን በኢስላማዊ እይታ የሚዳስስ ገጽ። ✨ “ምክንያቱም እውነተኛ ፍቅር የሚጀምረው ከአላህ ነውና።”

ПроектыARРелигия

5,770подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • 𝐓𝐡𝐞 𝐛𝐞𝐬𝐭 𝐈𝐬𝐥𝐚𝐦

    21 сент., 19:05

    переслано из @sle_qelbachn1

    ነብዩላህ ዩሱፍን ወደ ዝሙት ጠራቻቸውአቅራቢ ፡በኡስታዝ ዐብዱረዛቅ አል-ባጂስለ ቀልባችን☑️ ➡️ Share: t.me/Sle_qelbachn1
  • 𝐓𝐡𝐞 𝐛𝐞𝐬𝐭 𝐈𝐬𝐥𝐚𝐦

    20 сент., 18:01

    переслано из @nuredinal_arebi

    ከሳዑድ መከላከል ከታላላቅ ጂሐድ ይቆጠራል።https://t.me/nuredinal_arebi https://t.me/nuredinal_arebi
  • 𝐓𝐡𝐞 𝐛𝐞𝐬𝐭 𝐈𝐬𝐥𝐚𝐦

    20 сент., 17:11

    🛡️ በመውደቅና በመነሳት መካከል ያለው ጉዞ🛡️አንድ አማኝ በዚህች ምድር ላይ ያለው ቆይታ የዕድሜ ልክ "ጂሃድ" (ትግል) ነው። ይህ ትግል ከጠላት ጋር ሳይሆን ከገዛ ነፍሱ ጋር የሚደረግ የቤት ስራ ነው።⚔️ ነፍስህ ሁልጊዜም ወደ ስሜትና ወደ ምቾት ታዘነብላለች፤ አንተ ደግሞ ወደ አላህ ትእዛዝ ትጎትታታለህ። አንዳንድ ጊዜ ታሸንፋታለህ፤ ብዙ ጊዜ ደግሞ ታሸንፍሃለች። ነገር ግን ዋናው ቁምነገር መሸነፍህ ሳይሆን፣ ተስፋ ቆርጠህ ትግሉን አለማቆምህ ነው። ትልቁ ስኬት አሸናፊ ሆነህ፣ ከነፍስህ ግፊት ነፃ ወጥተህ አላህን መገናኘት ነው።⛔️ ከቀጥተኛው መንገድ (እስቲቃማ) በኋላ ወደ ኋላ መመለስ እጅግ ያማል። ምክንያቱም አንተ ቀደም ሲል የታዛዥነትን (ጧዓን) ጥፍጥና ቀምሰሃል፤ የሱጁድን ሰላም፣ የቁርአንን ብርሃንና የዱዓን እርካታ አውቀሃል። ከዚያ ብርሃን ወጥተህ ወደ ርቀት መራራነትና ወደ ጨለማው ስትመለስ የሚሰማህ የልብ ስብራት ከባድ ነው።⚠️ ወዳጄ መለየት ያለብን ሁለት ነገሮች፦ "ፉቱር" መዘናጋት ድካም እና "ኢንቲካሳ" ወደኋላ መመለስብዙዎቻችን በሁለቱ መካከል ያለውን ልዩነት ባለመረዳት ሰይጣን እንዲያታልለን በር እንከፍታለን፦1. ፉቱር (መንፈሳዊ መዘናጋት/ድካም)፦ ይህ በሰው ልጅ ተፈጥሮ ውስጥ ያለ ነው። የትርፍ (ናፊላ) ስራዎች ላይ መስነፍ፣ ቁርአን የመሐፈዝ ፍላጎት መቀነስ፣ ዚክር ላይ መዛል... ይህ መንፈሳዊ ድካም ነው። መፍትሄውም ነፍስን መታገልና በትንሽ በትንሹ ወደ ነበረችበት መመለስ ነው።2. ኢንቲካሳ (ወደ ኋላ መመለስ/ማፈንገጥ)፦ አደገኛ የሚሆነው ግን አላህ ግዴታ
    Telegramقَنَاةُ أَبِي هِبَةِاللهِ الأَثَرِيِّ الْحَبَشِيِّ(حسين إسماعيل )ይህ ቻናል ቁርኣንና ሀድስን፣ [በሰለፎች አረዳድ] እንዲሁም የሰለፎች ንግግርና ምክሮችን እና የታማኝ የሱና ዑለማዎች አስተምሮቶች ፈታዋወች ሙሐደራዎች የሚለቀቅበት የሰለፉነ አስሷሊህ ዕምነት የሚብራራበት ቻናል ነው። ይ ቀ ላ ቀ ሉ https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy አስተያየትና እርማት ካላችሁ 👇 @Abu_Hibetillah_bot
  • 𝐓𝐡𝐞 𝐛𝐞𝐬𝐭 𝐈𝐬𝐥𝐚𝐦

    13 сент., 16:34

    переслано из @ibnumunewor

    ዐብዱረሕማን አልአውዛዒይ (157 ሂ.) ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ:-اصْبر نفسك على السُّنَّة، وقفْ حيثُ وقفَ القوم، وقُلْ بما قالوا، وكفّ عمَّا كفّوا عنه، واسْلك سبيل سلفك الصَّالح، فإنَّهُ يسعك ما وسعهم “እራስህን በሱና ላይ አፅና፡፡ ሰዎቹ (ሶሐቦቹ) ከቆሙበት ቁም፡፡ እነሱ ያሉትን በል፡፡ ከታቀቡት ታቀብ፡፡ የመልካም ቀደምቶችህን መንገድ ተከተል፡፡ ለነሱ የበቃቸው ይበቃሀልና!”= የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
    Иллюстрация к посту канала 𝐓𝐡𝐞 𝐛𝐞𝐬𝐭 𝐈𝐬𝐥𝐚𝐦Иллюстрация к посту канала 𝐓𝐡𝐞 𝐛𝐞𝐬𝐭 𝐈𝐬𝐥𝐚𝐦
  • 𝐓𝐡𝐞 𝐛𝐞𝐬𝐭 𝐈𝐬𝐥𝐚𝐦

    13 сент., 08:53

    переслано из @abu_hibetillah_asselfiy

    አንድ ሰው የዱንያ ጭንቀቱ ከብዶት፤ ወደ አንድ መልካም ሸይኽ ዘንድ ሄዶ እንዲህ ብሎ ጠየቃቸው፦“ያ ሸይኽ ! ዱንያ እንደ ተራራ ከብዶኛል፤ መፍትሔ የላችሁም!”ወይ ሲል ጠየቀ?ሸይኹም፦ “ይህን ጭንቀት ይዘሀው ነውእንዴ ወደዚች ዱንያ የመጣሀው?ብሎ ጠየቀው።እርሱም፦ “አይደለም” አለ።ሸይኹም፦ “ይህን ጭንቀት ይዘህ ነውን ከዚች ዱንያ ምትወጣው?”ብሎ ጠየቀው።እርሱም፦ “አይደለም” አለ።ከዚያም ሼሁ፦“ከዚህ በፊት አብሮህ ያልነበረ፤ ከአንተም ጋር የማይሄድ ነገር……. በዚህ ልክ ውስጥህን እንዳይቆጣጠረው!ስለዚህ ይህን ሁሉ ጭንቀት በልብህ ውስጥ ለመያዝ አይገባህም። ኢስቲገغፋር አድርግ ፣በልብህም ተረጋጋ።” አብሽርt.me/Abu_hibetillah_Asselfiy t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
  • 𝐓𝐡𝐞 𝐛𝐞𝐬𝐭 𝐈𝐬𝐥𝐚𝐦

    11 сент., 18:24

    переслано из @sle_qelbachn1

    ዝሙት የጥቂት ደቂቃ ስሜት ነው፤ ፀፀቱ ግን እስከ ዕድሜ ልክ አብሮ ይኖራል።
    155видео21Открыть в Telegram
  • 𝐓𝐡𝐞 𝐛𝐞𝐬𝐭 𝐈𝐬𝐥𝐚𝐦

    11 сент., 08:27

    переслано из @nuredinal_arebi

    «የ❶❸ ወር ፀጋ⁉️»ይዳረስ ዘንድ ሸር አድርጉት❌ዘመን መለወጫ❌ ❌እንቁ-ጣጣሽ❌🎙በአቡ-ፋሩቅ ሀፊዞሁሏህ t.me/nuredinal_arebi
  • 𝐓𝐡𝐞 𝐛𝐞𝐬𝐭 𝐈𝐬𝐥𝐚𝐦

    10 сент., 16:08

    переслано из @abu_hibetillah_asselfiy

    ⛔️የሀገራችን ሱፍዮችና አህባሾችም እንዲህ ቢቀጡ አቂዳቸውን ያስተካክሉ ነበር።t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
  • 𝐓𝐡𝐞 𝐛𝐞𝐬𝐭 𝐈𝐬𝐥𝐚𝐦

    8 сент., 18:33

    переслано из @sle_qelbachn1

    የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ «... ዕወቅ! የ ሙእሚን ክብርና ልዕልናው የሌሊት ሶላቱ ሲሆን፣ ክብሩ ደግሞ ከሰዎች እጅ መብቃቃቱ (በሰው እጅ ያለውን ከመከጀል ራሱን መጠበቁ) ነው።»
    Иллюстрация к посту канала 𝐓𝐡𝐞 𝐛𝐞𝐬𝐭 𝐈𝐬𝐥𝐚𝐦Иллюстрация к посту канала 𝐓𝐡𝐞 𝐛𝐞𝐬𝐭 𝐈𝐬𝐥𝐚𝐦
  • 𝐓𝐡𝐞 𝐛𝐞𝐬𝐭 𝐈𝐬𝐥𝐚𝐦

    7 сент., 19:32

    переслано из @ibnumunewor

    ፈውዛን እንዲህ ይላሉ፦" ልብ፣ አላህን ከማውሳት ከዞረ (ከራቀ) ከድንጋይ የደረቀ ይሆናል።"[ሸርሑል ከባኢር፡ 100] = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
    Иллюстрация к посту канала 𝐓𝐡𝐞 𝐛𝐞𝐬𝐭 𝐈𝐬𝐥𝐚𝐦Иллюстрация к посту канала 𝐓𝐡𝐞 𝐛𝐞𝐬𝐭 𝐈𝐬𝐥𝐚𝐦
  • 𝐓𝐡𝐞 𝐛𝐞𝐬𝐭 𝐈𝐬𝐥𝐚𝐦

    6 сент., 16:51

    переслано из @sadik_ibnu_heyru

    🔖 አላህ አንድን ባሪያ ሲወደዉ ከሀራም ነገሮች ያርቀዋል። የሀራም በሮች ይዘጉለታል !|•| t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
    218видео6Открыть в Telegram
  • 𝐓𝐡𝐞 𝐛𝐞𝐬𝐭 𝐈𝐬𝐥𝐚𝐦

    6 сент., 16:51

    переслано из @sadik_ibnu_heyru

    قـال العـلامة ابن عـثيمين رحمہ الله 🔖 ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን፣ አላህ ይዘንላቸዉ፣ እንዲህ ብለዋል፡-أنت عنـدما تقـول : « أستغفـر الله » "ከአላህ ይቅርታን እጠይቃለሁ ስትል፦تسـأل الله شيـئين : " አላህን ሁለት ነገሮችን ትጠይቃለህ-① الأول : سـتر الــذنب ! 1ኛ፦ ወንጀልህን እንዲደብቅልህ !② والثاني : التجـاوز عنه ، بحـيث لا يعـاقبك الله عـليه2ኛ፦ ወንጀልህ እንድያልፍልህ እና በዛ ወንጀል ምክንያት አላህ እንዳይቀጣህ !📙مجمـوع الفتاوى (16- 87) []✆ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
    Иллюстрация к посту канала 𝐓𝐡𝐞 𝐛𝐞𝐬𝐭 𝐈𝐬𝐥𝐚𝐦Иллюстрация к посту канала 𝐓𝐡𝐞 𝐛𝐞𝐬𝐭 𝐈𝐬𝐥𝐚𝐦
  • 𝐓𝐡𝐞 𝐛𝐞𝐬𝐭 𝐈𝐬𝐥𝐚𝐦

    26 авг., 08:39

    переслано из @abu_hibetillah_asselfiy

    ⚠️ወንጀል በሰራህ ቁጥር ተውበት አድርግ!⛔️(ከነቢዩ ﷺ ዘንድ የተገኘ ትልቅ ብስራት አለ )ኢማም አል-ጠባራኒ ታላቋ እናታችን ዓኢሻን (ረዲየሏሁ ዐንሀ) ዋቢ በማድረግ እንደዘገቡት፦ሐቢብ ቢን አል-ሐሪስ የተባለ ሶሐባ ወደ አላህ መልእክተኛ (ﷺ) መጣና እንዲህ አላቸው፦ — "የአላህ መልእክተኛ ሆይ! እኔ ወንጀል ደጋግሞ የሚያጠቃኝ (ተሸናፊ) ሰው ነኝ።"ነቢዩም (ﷺ) እንዲህ አሉት፦ — "ሐቢብ ሆይ! ወደ አላህ ተውበት አድርግ (ተመለስ)አሉት።"እሱም፦ "የአላህ መልእክተኛ ሆይ! እኔ እኮ ተውበት አደርጋለሁ፤ ነገር ግን እንደገና ወደ ወንጀሉ እመለሳለሁ" አላቸው።ነቢዩም (ﷺ) በድጋሚ፦ — "ወንጀል በሰራህ ቁጥር ተውበት አድርግ!" አሉት።ሐቢብም በመገረም፦ "የአላህ መልእክተኛ ሆይ! እንዲያማ ከሆነ ወንጀሌ እኮ በጣም ይበዛል!" አላቸው።የአላህ መልእክተኛም (ﷺ) ይህን ታላቅ ብስራት ነገሩት፦
  • 𝐓𝐡𝐞 𝐛𝐞𝐬𝐭 𝐈𝐬𝐥𝐚𝐦

    26 авг., 08:39

    переслано из @sle_qelbachn1

    ሙእሚን ሊሳሳትና በወንጀል ሊወድቅ ይችላል፤ ነገር ግን ወድቆ አይቀርም፣ በፍጥነት ተውበት ያደርጋል። ስህተት ቢሠራ እንኳ የሚወቅሰው ህሊናና የምትቆጣው ነፍስ ስላለችው በወንጀሉ አይዘገይም፣ ቶሎ ይነቃል። አላህም ጥፋቱን አምኖ የሚፀፀተውን ባሪያውን ይቅር ይላል፣ ያግዘዋልም።
  • 𝐓𝐡𝐞 𝐛𝐞𝐬𝐭 𝐈𝐬𝐥𝐚𝐦

    24 авг., 00:48

    переслано из @rewda_online_shopping

    ✅ሶላትን እየተወ አላህ ቀደረብኝ ለሚል ሠው አድርሡለትማከኸይር ነገር እየራቀ አላህ ወሠነብኝ ለሚል ይድረስhttps://t.me/Ahlul_hadis_wel_asser
    302видео3Открыть в Telegram
  • 𝐓𝐡𝐞 𝐛𝐞𝐬𝐭 𝐈𝐬𝐥𝐚𝐦

    22 авг., 17:46

    переслано из @abu_hibetillah_asselfiy

    አዝካሩል ሰባህ ወልመሳ ሂወት ላይ ትልቅ ተፅኖ አላቸው።
  • 𝐓𝐡𝐞 𝐛𝐞𝐬𝐭 𝐈𝐬𝐥𝐚𝐦

    22 авг., 17:45

    переслано из @sle_qelbachn1

    ኢብኑ አል-ቀይም ❝በሆነ ወንጀል ሰውን ያነወረ ሰው ያንን ወንጀል ሳይሰራው አይሞትም❞ ይላሉ።ዐብደላህ ኢብኑ መስዑድ ደግሞ ❝በውሻ ባሾፍ እንኳ ውሻ እንዳልሆን ብዬ እፈራለሁ፡፡❞ ይላሉ።
    Иллюстрация к посту канала 𝐓𝐡𝐞 𝐛𝐞𝐬𝐭 𝐈𝐬𝐥𝐚𝐦Иллюстрация к посту канала 𝐓𝐡𝐞 𝐛𝐞𝐬𝐭 𝐈𝐬𝐥𝐚𝐦
  • 𝐓𝐡𝐞 𝐛𝐞𝐬𝐭 𝐈𝐬𝐥𝐚𝐦

    21 авг., 18:28

    переслано из @sle_qelbachn1

    በ ወንጀል ላይ ሆነህ የደበቀህ ጌታ፤ በተውበት ላይ ሁነህ አያዋርድህም።
  • 𝐓𝐡𝐞 𝐛𝐞𝐬𝐭 𝐈𝐬𝐥𝐚𝐦

    17 июл., 08:54

    переслано из @abusufiyan_albenan

    ● ማን ጋር ነው የምትውለው!? ~ የምንፈልገው ቦታ ለመድረስ መጀመሪያ መቅረብ ያለብን ያንን ቦታ የረገጡትን ሰዎች ነው። ነጋዴ መሆን የሚፈልግ ሰው ከስኬታማ ነጋዴዎች ጋር ካልዋለ፣ የንግዱን መንገድ በራሱ ፈተናና ስህተት ብቻ ለመማር መሞከሩ ዕድሜውንና ካፒታሉን ያባክንበታል። ከቀደሙት ጋር መዋል ግን በብዙ ልፋትና ዋጋ ተከፍሎበት የተገኘውን ዕውቀት በአቋራጭ ለመቅሰም ይረዳል። ስኬታማ ከሆኑ ነጋዴዎች ጋር መዋል ማለት የእነሱን የንግድ ስልት ብቻ መማር ማለት አይደለም፤ ይልቁንም ሳናውቀው አስተሳሰባችን መቃኘት ይጀምራል።● በአካል የምንቀርባቸው ታላላቅ የንግድ ሰዎች በአቅራቢያችን ባይኖሩ እንኳ፣ መጻሕፍትና ፖድካስቶች ያንን ክፍተት ይሞሉታል። የእነሱን ድምፅ መስማትና የጻፉትን ማንበብ፣ በዓለም ዙሪያ ካሉ ቀዳሚ የቢዝነስ አእምሮዎች ጋር በየቀኑ እንደ መመከር ነው። ባጭሩ፣ የወደፊት ማንነታችን ዛሬ ከምንሰማቸው፣ ከምናነባቸውና አብረናቸው ከምንውላቸው ሰዎች አእምሮ የሚቀዳ ነው። t.me/AbuSufiyan_Albenan t.me/AbuSufiyan_Albenan
    Иллюстрация к посту канала 𝐓𝐡𝐞 𝐛𝐞𝐬𝐭 𝐈𝐬𝐥𝐚𝐦Иллюстрация к посту канала 𝐓𝐡𝐞 𝐛𝐞𝐬𝐭 𝐈𝐬𝐥𝐚𝐦
  • 𝐓𝐡𝐞 𝐛𝐞𝐬𝐭 𝐈𝐬𝐥𝐚𝐦

    16 июл., 16:06

    переслано из @sle_qelbachn1

    ወንጀል ከሰራህ በኋላ ምንም እንኳን ትንሽ ገንዘብ ቢሆን ሰደቃ ስጥ፤ ምክንያቱም ሰደቃ የኃጢአቱን መጥፎ ተጽእኖና መዘዝ በአላህ ፈቃድ ታስወግዳለች።— ሸይኽ ዐብዱስሰላም አሽ-ሹወይዒር
    Иллюстрация к посту канала 𝐓𝐡𝐞 𝐛𝐞𝐬𝐭 𝐈𝐬𝐥𝐚𝐦Иллюстрация к посту канала 𝐓𝐡𝐞 𝐛𝐞𝐬𝐭 𝐈𝐬𝐥𝐚𝐦