Последние посты

✞︎ቤተ ቅዱስ ሚካኤል ✞︎ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ ✞︎
23 сент., 20:32
📖📖ምስጢረ ንስሐ ተከታታይ የኮርስ 📘 😇 መምህር ዲ/ን ሚኪያስ 😇📖📖ምስጢረ ንስሐ ክፍል🌟📘 ⏰ዘወትር ረቡዕ እና ዓርብ ሰዓት ማታ 4፡00 ጀምሮ]እስኪ 6:00]🌐ሼር //𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 ╭══✧•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ✧══╮ @Kidus_Michaelabate_12 ╰══✧•ೋ•✧๑♡๑✧• ✧══╯ 👍 ✅ ❌ ✍️ ˡᶦᵏᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
✞︎ቤተ ቅዱስ ሚካኤል ✞︎ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ ✞︎
23 сент., 19:09
📖 ምስጢረ ንስሐ ትምህርት 📖ተጀምሯል ላይቭ ቻት ግቡ ከታች ባለው ሊንክ ግቡ 👇👇https://t.me/Bete_kidus_Michael_12?videochat=972a48dfa96b814c42 https://t.me/Bete_kidus_Michael_12


✞︎ቤተ ቅዱስ ሚካኤል ✞︎ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ ✞︎
23 сент., 14:34
☦️ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን☦️ ክፍል ፵፩ (41) የመዝሙር መሣሪያዎች ✅የከበሮ አሠራርና ምሳሌያዊትርጉም፦✅ ከበሮ መሀሉ ተፈልፍሎ (ክፍት ሁኖ) ይሠራል፡፡ የላይኛውና የታችኛው አፉ ክፍት ይደረግና አፉ በተወጠረ ቆዳ ይሸፈናል። አንደኛው የከበሮ አፍ ጠባብ ሌላኛው ሰፊ እንዲሆንም ይደረጋል። ሁለቱ አፎች እኩል ሆነው መሠራት የለባቸውም፡፡ ምክንያቱም ምሥጢር ያፋልሳሉናTelegram✞︎ቤተ ቅዱስ ሚካኤል ✞︎ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ ✞︎በዚህ Channel ውስጥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን ዶግማ ፤ ቀኖና እና ትውፊት የጠበቁ ትምህርቶች ይተላለፉበታ ✞︎የተለያዩ_ተከታታይ ትምህርት ✞︎ስበከት ✞︎ስንክሳር _የቅዱሳን _ገድል _ በየዕየለቱ አለ ✞︎መንፈሳዊ ጥያቄዎች በዕየለቱ አለ ✞︎የተለያዩ ሌሎች መንፈሳዊ ጽሑፎ ለአስተያየት: ጥቆማና ጥያቄ በዚህ ያግኙን ☞ @Kidus_Michaelabate_12_bot
✞︎ቤተ ቅዱስ ሚካኤል ✞︎ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ ✞︎
23 сент., 09:30
🛐ዓለም ዓቀፍ የቤተክርስቲያን ታሪክ🛐 ክፍል ፶፪ [52] 🛐 ቤተክርስቲያን በዘመነ መናፍቃን☦️ የቤተ ክርስቲያን የውስጥ ጠላቶች ✅የማኒ የኑፋቄ ትምህርቶች፦ የቀጠለ... ማኒ በክፍል ፶፩ ከዘረርናቸው ስህተቶቹ በተጨማሪ ስለ ሰው ተፈጥሮ ሲናገር ደግሞ ሰው ሁለት ነፍሳት አሉት፣ አንዷ ሥጋዊትና ግዙፍ ስትሆን የክፋት ምንጭ ናት፤ ሌላዋ ደግሞ ደግና ብርሃናዊት ናትTelegram✞︎ቤተ ቅዱስ ሚካኤል ✞︎ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ ✞︎በዚህ Channel ውስጥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን ዶግማ ፤ ቀኖና እና ትውፊት የጠበቁ ትምህርቶች ይተላለፉበታ ✞︎የተለያዩ_ተከታታይ ትምህርት ✞︎ስበከት ✞︎ስንክሳር _የቅዱሳን _ገድል _ በየዕየለቱ አለ ✞︎መንፈሳዊ ጥያቄዎች በዕየለቱ አለ ✞︎የተለያዩ ሌሎች መንፈሳዊ ጽሑፎ ለአስተያየት: ጥቆማና ጥያቄ በዚህ ያግኙን ☞ @Kidus_Michaelabate_12_bot
✞︎ቤተ ቅዱስ ሚካኤል ✞︎ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ ✞︎
23 сент., 06:20
📖📖የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት📘 ክፍል ፱ [9] 📔መጽሐፍ ቅዱስን ማን ጻፈው ⚡️ 📖መጽሐፍ ቅዱስን ቅዱሳን አባቶቻችን በመንፈስ ቅዱስ ተመርተው ጽፈውልናል፡፡ በእያንዳንዱ ጸሐፍት ሊቅ፡ነቢይ፡ሐዋርያ ላይ አድሮ የገለጸ፡ የመራ፡ ያናገረ ያጻፈ የእግዚአብሔር መንፈስ ነው፡፡(ዮሐ ፲፬÷ ፳፮ /፩ቆሮ ፲፪÷፲፫) ስለዚህ መጽሐፍ ቅዱስን ሰዎች ከእግዚአብሔር እየታዘዙ የጻፉት መሆኑንTelegram✞︎ቤተ ቅዱስ ሚካኤል ✞︎ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ ✞︎በዚህ Channel ውስጥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን ዶግማ ፤ ቀኖና እና ትውፊት የጠበቁ ትምህርቶች ይተላለፉበታ ✞︎የተለያዩ_ተከታታይ ትምህርት ✞︎ስበከት ✞︎ስንክሳር _የቅዱሳን _ገድል _ በየዕየለቱ አለ ✞︎መንፈሳዊ ጥያቄዎች በዕየለቱ አለ ✞︎የተለያዩ ሌሎች መንፈሳዊ ጽሑፎ ለአስተያየት: ጥቆማና ጥያቄ በዚህ ያግኙን ☞ @Kidus_Michaelabate_12_bot
✞︎ቤተ ቅዱስ ሚካኤል ✞︎ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ ✞︎
23 сент., 02:03
📖📖 ስንክሳር ዘወርኀ መስከረም 13(፲፫)🤩በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።☦️📌መስከረም ዐሥራ ሦስት በዚህች ቀን ታላቅና ቅዱስ የሆነ የቂሣርያ ሊቀ ጳጳሳት ባስልዮስ ላደረገው ተአምር መታሰቢያ ሆነ።ይህም እንዲህ ነው አንድ ጐልማሳ አገልጋይ የጌታውን ልጅ ስለወደዳት ልቡ እርሷን ወዶ እንደ እሳት እስከ ነደደ ድረስ እርሷንም ከመውደዱ ብዛት የተነሣ ወደ አንድ ከሀዲ ሥራየኛ ሔደ። ሥራየኛውም የክህደት ደብዳቤ ጽፎ ሰጠው። ወደ አረሚ መቃብርም ሒዶ በመንፈቀ ሌሊት ደብዳቤዋን ይዞ ወደላይ እጁን አንሥቶ በዚያ እንዲቆም አዘዘው።ይህም አገልጋይ ይህን ነገር ተቀብሎ ያ መሠርይ እንዳዘዘው አደረገ። በዚያንም ጊዜ ከሰይጣናት አንዱ መጥቶ ወደ አለቃቸው ወስዶ አደረሰው ያቺንም የክህደት ደብዳቤ ከእጁ ወሰደ። እንዲህም ብሎ ጠየቀው "ንጉሥህ ክርስቶስን ትክደዋለህን? ፈቃድህን ከፈጸምኩልህ በኋላ ወደእርሱ አትመለስምን?" ይህም ጐስቋላ ባሪያ "አዎን ጌታዬ ያዘዝከኝን ሁሉ አደርጋለሁ" አለው። መስሐቲ ዲያብሎስም ይህን ልታደርግ በእጅህ ደብዳቤ ጻፍልኝ አለው። እርሱም በከበረ ደሙ የዋጀውን የክብር ባለቤት ክርስቶስን ክዶ በደብዳቤ ውስጥ የክህደቱን ቃል ጻፈለት።በዚያንም ጊዜ ሰይጣን በጌታው ልጅ ልብ ውስጥ የፍትወት እሳትን አነደደ ይህንንም ባሪያ እጅግ ወደደችው ከእርሱም መታገሥ አልተቻላትም። ወደ አባቷ በመጮህ በግልጥ ከዕገሌ ባሪያህ ጋር ካላጋባኸኝ አለዚያ ራሴን እገድላለሁ ትለዋለች እንጂ መታገሥ አልተቻላትም። አባትና እናቷም ፈጽሞ አዘኑ በምንም በምን ሊያስታግሥዋት አልቻሉም። የዚያም አገልጋይ ፍቅሩ በየዕለቱ በልቧ ይጨመር ነበር እንጂ። ስለዚህም ራሷን እንዳትገድል አባቷ ፈራ ለዚያ ባሪያ ሰጠው። እርሱም የጌታውን ልጅ ተቀብሎ ወደቤቱ አስገባት። ከርሷ ጋር ያለውን ፍላጎቱንም ፈጸመ። ከእርሱም ጋር ረጅም ጊዜ ከኖረች በኋላ አባትና እናቷም ይቅር ብሎ ኀዘናቸውን ከላያቸው ያርቅላቸው ዘንድ ወደ እግዚአብሔር ኀዘንንና ልቅሶን አብዝተው ነበር።ከዚህም በኋላ ክብር ይግባውና ጌታችን ክርስቶስ ጩኸታቸውን ሰማ ልመናቸውንም ተቀብሎ ይህ የወደደችው አገልጋይ ጐልማሳ ክርስቲያን እንዳልሆነ አስገነዘባት ከእርሷ ጋር በነበረበት በዚህ በረጅም ዘመን አንዲት ቀን እንኳ ወደ ቤተ ክርስቲያን ሲሔድ ሥጋውንና ደሙንም ሲቀበል ወይም አዳኝ በሆነ በመስቀል ምልክት ራሱን ሲአማትብ እርሷ አላየችውም።ስለእምነቱም ጠየቀችው ግን አልገለጠላትም እርሷም እንዲህ አለችው "አንተ ክርስቲያን ከሆንክ ና በአንድነት ወደ ቤተ ክርስቲያን እንሒድና በፊቴ ቅዱስ ቊርባንን ተቀበል።" እንዲህም በአስገደደችው ጊዜ ስለርሷ ያደረገውን ሁሉ ወደ ሥራየኛ እንደሔደም በሰይጣንም አምኖ እምነቱንም በክርታስ ጽፎ ያንን ክርታስ ለሰይጣን እንደ ሰጠው ነገራት።ይህንንም ነገር ከእርሱ በሰማች ጊዜ ደነገጠች መሪር ልቅሶንም አለቀሰች ራሷንም በማወዛወዝ እጅግ ተጸጽታ አዘነች። ያን ጊዜም ፈጥና ተነሣች የቤተ ክርስቲያን ምሰሶ ወደሆነው ወደ ሀገርዋ ሊቀ ጳጳሳት ወደ ቅዱስ ባስልዮስ ሔደች ከእግሩ በታችም ወድቃ ሰገደችለት በላይዋ የደረሰውን ሁሉ አስረዳችው ለሰው ልጆች ጠላት ከሆነ ከሠይጣን እጅ ፈጽሞ ያድናት ዘንድ ብዙ በማልቀስ ለመነችው።ቅዱስ ባስልዮስም ባሏ የሆነውን ባርያ ወደርሱ ልኮ አስመጣውና ጠየቀው እርሱም የሠራውን ሁሉ አስረዳው ቅዱስ ባስልዮስም "ተመልሰህ ክርስቲያን ልትሆን ከሰይጣንም እጅ ልትድን ትወዳለህን?" አለው ያም ባርያ "ጌታዬ ይሆንልኛልን?" አለ ይህ ቅዱስ አባትም የፈጣሪህን ስም እየጠራህ ልብህን አጽና አለው።ከዚህም በኋላ ከእርሱ ዘንድ በአንድ ቦታ ዘጋበት በመስቀል ምልከትም አማተበበት እንዲጸልይም አዘዘው ራሱ ቅዱስ ባስልዮስም ስለርሱ ጸለየ። ከሦስት ቀኖች በኋላም ጎበኘው እንዲህም አለው በእሊህ በሦስት ቀኖች የደረሰብህ ምንድን ነው እርሱም በላዩ በመጮህ ሠይጣናት ሲያስፈራሩት ያንንም ደብዳቤ ሲአሳዩትና በእርሱ ላይ ሲቆጡ በመከራ ውስጥ እንደኖረ ነገረው ቅዱስ ባስልዮስም ከእሳቸው ቁጣ የተነሣ አትፍራ እግዚአብሔር ይረዳሃልና አጽንቶም ይጠብቅሃል አለው።ከዚህም በኋላ ጥቂት እንጀራና ውኃ ሰጥቶ ወደ ቦታው መለሰው ቅዱስ ባስልዮስም ስለዚያ አገልጋይ ሒዶ ይጸልይ ጀመረ። ዳግመኛም ከሦስት ቀኖች በኋላ ጐበኘውና በእርሱ ላይ ምን እንደ ደረሰበት ጠየቀው ያ አገልጋይም ጩኸታቸውን እሰማለሁ ግን አላያቸውም ብሎ መለሰለት። እንጀራና ውኃም ሰጠውና መከረው ወደ ቦታውም መለሰውና ስለርሱ ሊጸልይ ቅዱስ ባስልዮስ ሔደ። እስከ አርባ ቀኖች ፍጻሜ ድረስ እንዲህ አደረገ። በአርባውም ቀን ፍጻሜ ከእርሱ ስለ ሆነው ጠየቀው ያ አገልጋይም እንዲህ አለው ቅዱስ አባቴ ሆይ ስለ እኔ ሰይጣንን ስትጣላውና ድል አድርገህ ጥለህ ስትረግጠው በዛሬዋ ሌሊት አየሁ አለው።ቅዱስ ባስልዮስም ይህን ነገር ከእርሱ በሰማ ጊዜ እጅግ ደስ አለው የገዳማቱን መነኰሳትና ካህናቱንም ጠርቶ ስለዚያ ሰው ያቺን ሌሊት መላዋን እንዲጸልዩባት አዘዛቸ። በነጋ ጊዜም ያንን አገልጋይ ወደ ቤተክርስቲያን እንዲአመጡት የዚያችንም አገር ሕዝብ ሁሉንም ሰብስቦ እጆቻቸውን ወደ ሰማይ አንሥተው አቤቱ ክርስቶስ ማረን ይቅር በለን እያሉ ወደ እግዚአብሔር ፈጽሞ እንዲማልዱ አዘዛቸው እንዳዘዛቸውም አደረጉ።እንዲህም እያሉ ሲማልዱ ያ ሰው ጽፎ ለሰይጣን የሰጠው የክህደት ደብዳቤ ከሰይጣን እጅ በሕዝቡ ሁሉ ፊት ወደቀ ሁሉም ደስ ብሏቸው ምስጉን እግዚአብሔርን አመሰገኑት የከበረ አባት ባስልዮስም ባረካቸው ሥጋውንና ደሙንም አቀብሎ ወደ ቤቶቻቸው በሰላም በፍቅር አሰናበታቸው ። እነርሱም ስለ ኃጢአታቸው ስርየትና ስለ ድኅነታቸው ፈጽሞ ደስ እያላቸው እግዚአብሔርን እያመሰገኑ ይህንን ቅዱስ አባት ባስልዮስን እያከበሩ ወደ ቤታቸው ገቡ።✅"ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እኛንም በዚህ ጻድቅ ጸሎት ይማረን በረከቱም ከሁላችንም የክርስቲያን ወገኖች ጋር ትኑር ለዘላለሙ አሜን።"ምንጭ፦📖📖መጽሐፈ_ስንክሳር📘✝️"ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን" (የቅዱሳንን ዜና/ታሪክ እንድናገር ፍቅር ያስገድደኛል) አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ 📖መጽሐፈ ምሥጢር📘➡️ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያጋሩ‼️📱ሼር // 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄🌐 ╭══✧•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ✧══╮


✞︎ቤተ ቅዱስ ሚካኤል ✞︎ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ ✞︎
22 сент., 14:33
🛐ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን 🛐 ክፍል ፵ (40) የመዝሙር መሣሪያዎች ✝️ ከበሮ✝️ ✅ከበሮ፦ንዋየ ማሕሌት አታሞ፣ ነጋሪት፣ ከእንጨትና ከቁርበት የሚሠራ ስለ ክብረ በዓል የሚመታ፣ ክብራዊ ትእምርተ ክብር ፣ ጯኺ ፣ተሰሚ ማለት ነው፡፡ ሰብሕዎ በከበሮ፡፡ መሰንቆ ወከበሮ (መዝ፡ ፻፶ ኤር ፴፰፡፬ ዳን ፫፡፲ )፡፡ ከበሮ፣Telegram✞︎ቤተ ቅዱስ ሚካኤል ✞︎ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ ✞︎በዚህ Channel ውስጥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን ዶግማ ፤ ቀኖና እና ትውፊት የጠበቁ ትምህርቶች ይተላለፉበታ ✞︎የተለያዩ_ተከታታይ ትምህርት ✞︎ስበከት ✞︎ስንክሳር _የቅዱሳን _ገድል _ በየዕየለቱ አለ ✞︎መንፈሳዊ ጥያቄዎች በዕየለቱ አለ ✞︎የተለያዩ ሌሎች መንፈሳዊ ጽሑፎ ለአስተያየት: ጥቆማና ጥያቄ በዚህ ያግኙን ☞ @Kidus_Michaelabate_12_bot
✞︎ቤተ ቅዱስ ሚካኤል ✞︎ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ ✞︎
22 сент., 09:34
☦️ዓለም ዓቀፍ የቤተክርስቲያን ታሪክ☦️ ክፍል ፶፩ [51] ቤተክርስቲያን በዘመነ መናፍቃን የቤተ ክርስቲያን የውስጥ ጠላቶች የቀጠለ...❕ ✅ "ማኒ"ና የማኒ ኑፋቄ✅ የፋርስ ተወላጅ የነበረው ማኒ (215-277) ፈላስፋ፣ የስነፈለክ(የከዋክብት) ተመራማሪና ሠዓሊ ነበር፡፡ ይኖር የነበረውም በፋርስ ስለነበር ከልጅነቱ ጀምሮ የሀገሩ ብሔራዊ ሃይማኖት የነበረውን የዞሮአስትርTelegram✞︎ቤተ ቅዱስ ሚካኤል ✞︎ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ ✞︎በዚህ Channel ውስጥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን ዶግማ ፤ ቀኖና እና ትውፊት የጠበቁ ትምህርቶች ይተላለፉበታ ✞︎የተለያዩ_ተከታታይ ትምህርት ✞︎ስበከት ✞︎ስንክሳር _የቅዱሳን _ገድል _ በየዕየለቱ አለ ✞︎መንፈሳዊ ጥያቄዎች በዕየለቱ አለ ✞︎የተለያዩ ሌሎች መንፈሳዊ ጽሑፎ ለአስተያየት: ጥቆማና ጥያቄ በዚህ ያግኙን ☞ @Kidus_Michaelabate_12_bot
✞︎ቤተ ቅዱስ ሚካኤል ✞︎ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ ✞︎
22 сент., 07:33
📖📖የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት📘 ክፍል ፰ [8] 📖የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅም ምንድን ነው❔ ከክፍል 7 የቀጠለ...! ✅አንጥረኞች እና ቀጥቃጮች✅ እነዚህ አንጥረኞች እና ቀጥቃጮች የምንላቸው ወርቅ እና ብር የሚሰሩ ናቸው፡፡ እስራኤላውያን ምድያማውያንን ወግተው ሲመለሱ የማረኩዋቸውን የወርቅ፤ የብር ፣ የነሀስ ፤የቆርቆሮ የብረት ጌጣጌጦችን እንደነበር እንዲጨፈልቁ መታዘዛቸው ከዚህ በፊት እንደዚህTelegram✞︎ቤተ ቅዱስ ሚካኤል ✞︎ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ ✞︎በዚህ Channel ውስጥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን ዶግማ ፤ ቀኖና እና ትውፊት የጠበቁ ትምህርቶች ይተላለፉበታ ✞︎የተለያዩ_ተከታታይ ትምህርት ✞︎ስበከት ✞︎ስንክሳር _የቅዱሳን _ገድል _ በየዕየለቱ አለ ✞︎መንፈሳዊ ጥያቄዎች በዕየለቱ አለ ✞︎የተለያዩ ሌሎች መንፈሳዊ ጽሑፎ ለአስተያየት: ጥቆማና ጥያቄ በዚህ ያግኙን ☞ @Kidus_Michaelabate_12_bot
✞︎ቤተ ቅዱስ ሚካኤል ✞︎ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ ✞︎
22 сент., 06:20
✨እንኳን አደረሳችሁ ቤተሰብ✨❤️💩ቅዱስ ማለት ልዩ፥ ክቡር ማለት ነው፤ ሚካኤል ማለት ደግሞ «መኑ ከመ አምላክ፥ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማነው?» ማለት ነው። ሚካኤል የሚለው ስም ቃሉ የዕብራይስጥ ነው፤ ሚ - የሚለው «መኑ» ማለት ነው፥ ካ - የሚለው «ከመ» ማለት ሲሆን፥ ኤል - ማለት ደግሞ «አምላክ» ማለት ነው። ይህን ማለትም የቅዱስ ሚካኤልን ስም በጠራን ቊጥር የምንመሰክረው ስለ እግዚአብሔር ነው፤ በመሆኑም እግዚአብሔርን በባሕርይ የሚመስለው፥ በሥልጣንም የሚተካከለው፥ በምድርም በሰማይም እንደሌለ የሚናገር ልዩ፥ ክቡር ስም ነው። የነቢያት አለቃ ሙሴ ባሕረ ኤርትራን ለሁለት ከፍሎ ሕዝቡን ያሻገረለትንና ፈርዖንን ከነሠራዊቱ ያሰጠመለትን አምላክ እግዚአብሔርን በመዝሙር ሲያመሰግን፥ «አቤቱ በአማልክት መካከል (በስም አማልክት ከሚባሉ፥ በስመ አማልክት ከሚጠሩ፥ አንድም አማልክት ዘበጸጋ ከተባሉ ከነቢያት ከካህናት መካከል) አንተን የሚመስል ማነው? በቅዱሳንም ዘንድ እንደ አንተ የከበረ ማነው?» ብሏል። ዘጸ📖 ፲፭፥፲፩። ቅዱስ ዳዊትም፦ «አቤቱ፥ ከአማልክት የሚመስልህ የለም፤» ብሏል። መዝ📖 ፹፭፥፰።📖


✞︎ቤተ ቅዱስ ሚካኤል ✞︎ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ ✞︎
22 сент., 02:03
📖📖 ስንክሳር ዘወርኀ መስከረም ፲፪(12)🤩በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።☦️📌መስከረም ፲፪(12) በዚች ቀን የመላእክት አለቃ የቅዱስ ሚካኤል የበዓሉ መታሰቢያ ነው።በዚችም ቀን ክብር ይግባውና እግዚአብሔር ወደ አሞጽ ልጅ ወደ ነቢይ ኢሳይያስ ላከው ይቅርም ብሎት ወደ ይሁዳ ንጉሥ ወደ ሕዝቅያስ ሒዶ እግዚአብሔር ይቅር እንዳለውና ከደዌው እንዳዳነው በዕድሜውም ላይ ዐሥራ አምስት ዓመት እንደ ጨመረለት ይነግረው ዘንድ አዘዘው። ንጉሱም ሚስት አግብቶ ምናሴን እስከወለደው ድረስ እንዲሁ ሆነ።ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ለንጉሥ ሕዝቅያስ ያደረገለት ተአምር፡-ከጻድቁ ንጉሥ ከቅዱስ ዳዊት በኋላ በእስራኤል እንደ ሕዝቅያስ ያለ ሌላ ጻድቅ ንጉሥ አልተነሣም፡፡ ከሕዝቅያስ በኋላ የተነሡት ሁሉም ጣዖትን አምልከዋል፣ ለጣዖታቱም የሚሆን መሠዊያ ሠርተዋል፡፡ ንጉሡ ሕዝቅያስ በነገሠ ጊዜ ግን ጣዖታትን ሰባብሯቸዋል፣ የእስራኤል ልጆች ያመልኩት የነበረውን የነሐስ እባብ ቆራርጦታል፡፡ እግዚአብሔርንም በማመኑ መንግሥቱ እጅግ ሰምሮለታል፡፡ እግዚአብሔርም ያሳጣው በጎ ነገርም የለም፡፡ሕዝቅያስ በነገሠ በ14ኛው ዘመን የፋርሱ ነጉሥ ሰናክሬም መጥቶ ኢየሩሳሌምን ከበባት፡፡ ይህም ሰናክሬም በወቅቱ እንደ እርሱ ያለ ኃይለኛ የለም


✞︎ቤተ ቅዱስ ሚካኤል ✞︎ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ ✞︎
21 сент., 14:32
🛐🛐 🛐🛐ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን⛪ ክፍል ፴፱ (39) የመዝሙር መሣሪያዎች ✝️ በገና ✝️ በገና ማለት፦በዕብራይስጥ ናጌን ይባላል ፡- ነዘረ፣ መታ፣ ደረደረ፣ማለት ነው፡፡ በግዕዝ በገነ ፦ቃኘ ፣ነዘረ፣ መታ፣ ደረደረ ማለት ነው። በገና፦ አሥር አውታር ያለው የዜማ ዕቃ ነው ። ለመጀመሪያ ጊዜ የሠሩት የተጠቀሙበትምTelegram✞︎ቤተ ቅዱስ ሚካኤል ✞︎ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ ✞︎በዚህ Channel ውስጥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን ዶግማ ፤ ቀኖና እና ትውፊት የጠበቁ ትምህርቶች ይተላለፉበታ ✞︎የተለያዩ_ተከታታይ ትምህርት ✞︎ስበከት ✞︎ስንክሳር _የቅዱሳን _ገድል _ በየዕየለቱ አለ ✞︎መንፈሳዊ ጥያቄዎች በዕየለቱ አለ ✞︎የተለያዩ ሌሎች መንፈሳዊ ጽሑፎ ለአስተያየት: ጥቆማና ጥያቄ በዚህ ያግኙን ☞ @Kidus_Michaelabate_12_bot
✞︎ቤተ ቅዱስ ሚካኤል ✞︎ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ ✞︎
21 сент., 09:32
🛐ዓለም ዓቀፍ የቤተክርስቲያን ታሪክ🛐 ክፍል ፶ [50] ቤተክርስቲያን በዘመነ መ፤ና፤ፍ፤ቃ፤ን የቤተ ክርስቲያን የውስጥ ጠላቶች የቀጠለ... መርቅያን መርቅያን በታናሿ እስያ ግዛት ውስጥ የተወለደ ሲሆን አባቱም ኤጲስ ቆጶስ ነበር፡፡ መርቅያን በልጅነቱ ወራት በቤተክርስቲያን በፈፀመው ጥፋት ከቤተክርስቲያን አባረውታል፡፡ በ105 ዓ.ም ወደ ሮም ግዛት በመምጣትTelegram✞︎ቤተ ቅዱስ ሚካኤል ✞︎ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ ✞︎በዚህ Channel ውስጥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን ዶግማ ፤ ቀኖና እና ትውፊት የጠበቁ ትምህርቶች ይተላለፉበታ ✞︎የተለያዩ_ተከታታይ ትምህርት ✞︎ስበከት ✞︎ስንክሳር _የቅዱሳን _ገድል _ በየዕየለቱ አለ ✞︎መንፈሳዊ ጥያቄዎች በዕየለቱ አለ ✞︎የተለያዩ ሌሎች መንፈሳዊ ጽሑፎ ለአስተያየት: ጥቆማና ጥያቄ በዚህ ያግኙን ☞ @Kidus_Michaelabate_12_bot
✞︎ቤተ ቅዱስ ሚካኤል ✞︎ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ ✞︎
21 сент., 06:20
📖📖የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት📘 ክፍል ፯ [7] 📔የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅም ምንድን ነው⚡️ ከክፍል 6 የቀጠለ...⚡️ 🤩ለምህንድስና🤩 አንድ ሰው መጽሐፍ ቅዱስን ሲያነብ የምህንድስናን ጥበብ ይረዳል፡፡ታላቁ የእግዚአብሔር ሰው ኖህ እሱና ቤተሰቡ ከጥፋት ውሃ የሚድኑበትን መርከብ እንዴት እንደሰራ ከዘፍ ፮ ጀምሮ ይናገራል፡፡ስለ ቤተ መቅደስም አሰራር ማወቅ የሚፈልግ ሰው ከመጽሐፍTelegram✞︎ቤተ ቅዱስ ሚካኤል ✞︎ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ ✞︎በዚህ Channel ውስጥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን ዶግማ ፤ ቀኖና እና ትውፊት የጠበቁ ትምህርቶች ይተላለፉበታ ✞︎የተለያዩ_ተከታታይ ትምህርት ✞︎ስበከት ✞︎ስንክሳር _የቅዱሳን _ገድል _ በየዕየለቱ አለ ✞︎መንፈሳዊ ጥያቄዎች በዕየለቱ አለ ✞︎የተለያዩ ሌሎች መንፈሳዊ ጽሑፎ ለአስተያየት: ጥቆማና ጥያቄ በዚህ ያግኙን ☞ @Kidus_Michaelabate_12_bot
✞︎ቤተ ቅዱስ ሚካኤል ✞︎ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ ✞︎
21 сент., 02:03изменён
📖📖 ስንክሳር ዘወርኀ መስከረም ፲፩(11)🤩በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።☦️📌መስከረም ፲፩(11) ዐሥራ አንድ በዚህች ቀን ለአንጾኪያ ነገሥታት አባታቸውና መካሪያቸው የሆነ ቅዱስ ፋሲለደስ በሰማዕትነት አረፈ።እርሱም ለሮም ንጉሥ የሠራዊት አለቃ ነው መንግሥቱም ሁለመናዋ በእርሱ ምክር የጸናች ናት። ብዙዎችም ወንዶችና ሴቶች የቤት ውልዶች አገልጋዮች አሉት።ዝምድናውም እንዲህ ነው ስሙ ኑማርያኖስ የተባለ የሮም ንጉሥ ለቴዎድሮስ በናድሌዎስ እናቱ የሆነች የቅዱስ ፋሲለደስን እኅት አግብቶ ዮስጦስን፣ ገላውዴዎስን፣ አባዲርን ወለደችለት እሊህም ለቅዱስ ፋሲለደስ የእኅቱ ልጆች ናቸው። የቅዱስ ፋሲለደስም ሚስት ለቅዱስ ፊቅጦር እናት እኅት ናት ከእርሷም ስማቸው አውሳብዮስና መቃርስ የተባሉ ሁለት ልጆችን ወለደ።በዚያም ወራት የቊዝና የፋርስ ሰዎች የሮምን ሰዎች ሊወጓቸው በላያቸው ተነሡ ያን ጊዜ የንጉሥ ልጅ ዮስጦስን የፋሲለደስ ልጅ አውሳብዮስን ከጦር ሠራዊቶቻቸው ጋር ለውጊያ ላኳቸው።ንጉሡ ኑማርዮስም ሌሎች ጠላቶች በተነሡበት በኩል ለጦርነት ሒዶ በውጊያው ውስጥ ሞተ የሮም መንግሥትም የሚጠብቃትና የሚመራት የሌላት ሆነች።እንዲህም ሆነ በዚያ ወራት ስለ ጦርነት ለመደራጀት የሮም ሰዎች ከሀገሩ ሁሉ አርበኞች የሆኑ


✞︎ቤተ ቅዱስ ሚካኤል ✞︎ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ ✞︎
20 сент., 14:33
🛐 🛐ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን⛪ ክፍል ፴፰ (38) የመዝሙር መሣሪያዎች ✅መለከት✅ ☦️መለከት፡- ከቀንድ፣ ከብረት እና ከብር የሚሠራ የእግዚአብሔር ጉባኤ መጥሪያ ለመዘመሪያም የሚያገለግል መሣሪያ ነው። አንዳንድ ጊዜ ቀንደ መለከት ይባላል ፣ ከቀንድ መሠራቱን ለማመልከት ነው። መለከትን ለመጀመሪያTelegram✞︎ቤተ ቅዱስ ሚካኤል ✞︎ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ ✞︎በዚህ Channel ውስጥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን ዶግማ ፤ ቀኖና እና ትውፊት የጠበቁ ትምህርቶች ይተላለፉበታ ✞︎የተለያዩ_ተከታታይ ትምህርት ✞︎ስበከት ✞︎ስንክሳር _የቅዱሳን _ገድል _ በየዕየለቱ አለ ✞︎መንፈሳዊ ጥያቄዎች በዕየለቱ አለ ✞︎የተለያዩ ሌሎች መንፈሳዊ ጽሑፎ ለአስተያየት: ጥቆማና ጥያቄ በዚህ ያግኙን ☞ @Kidus_Michaelabate_12_bot
✞︎ቤተ ቅዱስ ሚካኤል ✞︎ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ ✞︎
20 сент., 09:33
☦️ዓለም ዓቀፍ የቤተክርስቲያን ታሪክ☦️ ክፍል ፵፱ [49] ⛪ ቤተክርስቲያን በዘመነ መ፤ና፤ፍ፤ቃ፤ን⛪ ☦️የቤተ ክርስቲያን የውስጥ ጠላቶች ✝️ ሲሞን መሠሪ✝️ በሰሜን ፍልስጤም በሰማርያ ግዛት በጥንቆላ ሥራው ይተዳደር የነበረ ታሪኩ በሐዋርያት ሥራ 8:13-24 የተጠቀሰው ነው፡፡ ከጥንቆላውና ከምህታቱ ጋር የሚስማሙ የግኖስቲኮችን ትምህርቶች በማጥናትና ትምህርቱንምTelegram✞︎ቤተ ቅዱስ ሚካኤል ✞︎ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ ✞︎በዚህ Channel ውስጥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን ዶግማ ፤ ቀኖና እና ትውፊት የጠበቁ ትምህርቶች ይተላለፉበታ ✞︎የተለያዩ_ተከታታይ ትምህርት ✞︎ስበከት ✞︎ስንክሳር _የቅዱሳን _ገድል _ በየዕየለቱ አለ ✞︎መንፈሳዊ ጥያቄዎች በዕየለቱ አለ ✞︎የተለያዩ ሌሎች መንፈሳዊ ጽሑፎ ለአስተያየት: ጥቆማና ጥያቄ በዚህ ያግኙን ☞ @Kidus_Michaelabate_12_bot
✞︎ቤተ ቅዱስ ሚካኤል ✞︎ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ ✞︎
20 сент., 06:20
📖📖የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት📚 ክፍል ፮ [6] 📔የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅም ምንድን ነው⚡️ የቀጠለ...⚡️ 📌ባለፈው በክፍል አምስት (5)በዋናነት የመጽሐፍ ቅዱስን መንፈሳዊ ጥቅሙን በተመለከተ ተምረን ነበር። በዚህ ክፍል መጽሐፍ ቅዱስ አሁን ለደረስንበት የሥላጣኔ ጊዜ መሠረት እንደሆነና ለብዙ ነገሮች ምንጭና መሠረት እንደሆነ አሁን በዓለማችን ላይ ለምንመለከታቸው የሥራTelegram✞︎ቤተ ቅዱስ ሚካኤል ✞︎ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ ✞︎በዚህ Channel ውስጥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን ዶግማ ፤ ቀኖና እና ትውፊት የጠበቁ ትምህርቶች ይተላለፉበታ ✞︎የተለያዩ_ተከታታይ ትምህርት ✞︎ስበከት ✞︎ስንክሳር _የቅዱሳን _ገድል _ በየዕየለቱ አለ ✞︎መንፈሳዊ ጥያቄዎች በዕየለቱ አለ ✞︎የተለያዩ ሌሎች መንፈሳዊ ጽሑፎ ለአስተያየት: ጥቆማና ጥያቄ በዚህ ያግኙን ☞ @Kidus_Michaelabate_12_bot
✞︎ቤተ ቅዱስ ሚካኤል ✞︎ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ ✞︎
20 сент., 03:12
📖📖 ስንክሳር ዘወርኀ መስከረም ፲(10)🤩በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።☦️📌መስከረም ዐሥር በዚህች ቀን ጼዴንያ በምትባል አገር ሥጋ የለበሰች ከምትመስል ሥዕል ከሠሌዳዋ ቅባት እየተንጠፈጠፈ አምላክን የወለደች የእመቤታችን የድንግል ማርያም ተአምር ተገለጠ።ይቺንም ሥዕል የሣላት ወንጌላዊ ሉቃስ ነው ይባላል። ወደ ጼዴንያ አገርም የመጣችበት ምክንያት አንዲት ስሟ ማርታ የሚባል መበለት ሴት ነበረችና ቤቷንም ለእንግዳ ማደሪያ ያደረገች ናት። አምላክን የወለደች እምቤታችን ድንግል ማርያምንም እጅግ ትወዳት ነበር። በሚቻላትም ሁሉ ታገለግላታለች።በአንዲት ቀንም ስሙ ቴዎድሮስ የሚባል መነኩሴ ከእርሷ ዘንድ እንግድነት አደረ በመልካም አቀባበልም ተቀበለችው በማግሥቱም ስተሸኘው አባት ሆይ የምትሔደው ወዴት ነው አለችው። እርሱም በከበሩ ቦታዎች ውስጥ ልሰግድ ወደ ኢየሩሳሌም እሔዳለሁ አላት እርሷም ከእኔ ገንዘብ ወስደህ የእመቤታችን ማርያምን ሥዕል ግዛልኝና በመመለሻህ ጊዜ አምጣልኝ አለችው። እርሱም በራሴ ገንዘብ ገዝቼ አመጣልሻለሁ አላት።ከዚህም በኋላ ኢየሩሳሌም በደረሰ ጊዜ ከቅዱሳት መካናት ተባረከና ሥዕሏን ሳይገዛ ወደ ጎዳናው ተመለሰ። ያን ጊዜም ሥዕል መግዛትን ለምን ረሳህ የሚል የሚያስደነግጥ ቃልን ሰማ ወደ


✞︎ቤተ ቅዱስ ሚካኤል ✞︎ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ ✞︎
19 сент., 14:31
☦️ ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን☦️ ክፍል ፴፯ (37) ✝️ያሬዳዊ ዜማ✝️ ቤተ ክርስቲያን ዜማዋ ሰማያዊ ከሰማይ የመጣ፣የቅዱሳን መላእክት ምግብ ነው። መዝሙረኛው ቅዱስ ዳዊት ለዚህም ነው “የመላእክትንም እንጀራ ሰው በላ።” 📖መዝ78፥25 በማለት የገለጸው። ይህን ሰማያዊ ምግብ እንመገብ ዘንድ ያቀረበልን ቅዱስ ያሬድ ነው። ቅዱስ ያሬድ በመንፈስ ቅዱስ ጸጋTelegram✞︎ቤተ ቅዱስ ሚካኤል ✞︎ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ ✞︎በዚህ Channel ውስጥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን ዶግማ ፤ ቀኖና እና ትውፊት የጠበቁ ትምህርቶች ይተላለፉበታ ✞︎የተለያዩ_ተከታታይ ትምህርት ✞︎ስበከት ✞︎ስንክሳር _የቅዱሳን _ገድል _ በየዕየለቱ አለ ✞︎መንፈሳዊ ጥያቄዎች በዕየለቱ አለ ✞︎የተለያዩ ሌሎች መንፈሳዊ ጽሑፎ ለአስተያየት: ጥቆማና ጥያቄ በዚህ ያግኙን ☞ @Kidus_Michaelabate_12_bot
