gram news
Аватар канала KT Foods Catering

KT Foods Catering

@ktfoodscatering

Our Social Media Platforms 👇Menu = የምግብ ምርጫ 👇 T.me/KTFoodsCatering1 1️⃣ TikTok: https://www.tiktok.com/@kt.foods.catering 2️⃣ Facebook: https://web.facebook.com/Ktfoodscatering 3️⃣ Instagr

ПроектыENЕда

5,403подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • KT Foods Catering

    22 сент., 08:28

    (ኬቲ ዘመናዊ እድር) "በሀዘንም / በደስታም" 0927171705 /06 | 0943105278 /79🌟#አንደኛ ደረጃ ከ 30 በላይ ምግቦች ክትፎ ፣ አሳ ፣ አሮስቶን እና ኬኮችን ጨምሮ 🌟#ሁለተኛ ደረጃ ከ 15 በላይ ምግቦች 🌟#ሶስተኞ ደረጃ 5 አይነት ወጣወጥ ምግቦች✅ ውሀ ✅ ንፍሮ ✅ አነባበሮ ✅ ሻይ እና ቡና ✅ ሙሉ መስተንግዶ ✅ ሙሉ እቃ አቅርበት ✅ ትራንስፓርት ደርሶ መልስ ✅ የፃም / የፍስክ ቡፎ 5 አይነት ወጣወጥ✍️ ድንገተኛ ሀዘን ቢገጥምዎት 24 ሰአት አስቸኳይ ጥሪን በመቀበል ከ 50 እስከ 5000 ሰዎች የሚሆኑ ምግቦችን እና ሙሉእቃ ከ ድንቅ መስተንግዶ ጋር አዘጋጅተን ያሉበት ቦተ ከተፍ እንላለን (ኬቲ ዘመናዊ እድር)✍️እንዲሁል ለቀጣይ ቀናት ለማስተዛዘን የሚሆኑ አገልግል እና የተለያዩ የክትፎ እና የቡፌ አማራጮች ቁርስ ፣ ምሳና እራትን ጨምሮ(ኬቲ ዘመናዊ እድር)
    Иллюстрация к посту канала KT Foods CateringИллюстрация к посту канала KT Foods Catering
  • KT Foods Catering

    21 сент., 10:33

    переслано из @ktfoodscatering

  • KT Foods Catering

    21 сент., 10:26

  • KT Foods Catering

    21 сент., 10:15

  • KT Foods Catering

    21 сент., 09:52

  • KT Foods Catering

    21 сент., 09:34

  • KT Foods Catering

    21 сент., 09:28

  • KT Foods Catering

    21 сент., 09:20

  • KT Foods Catering

    21 сент., 08:54

    переслано из @ktfoodscatering

  • KT Foods Catering

    20 сент., 03:50

    переслано из @solomonmamush

    በጣም ቆንጆ ነው!
  • KT Foods Catering

    19 сент., 21:16

    በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው ተደስተናል ። እግዚአብሔር ይመስገን ። እናመሰግናለን ።
  • KT Foods Catering

    19 сент., 21:02

    በጣም ቆንጆ ነበረ በጣም ተደስተናል ከጠበቅ ነው በላይ ነው እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ያክብር ልን
  • KT Foods Catering

    19 сент., 19:17

    📞 0927171705 /06 📞 0943105278 /79 ✨ የላቀ Quality Service እና የደንበኛ እርካታ ማረጋገጫ! 🤝 ✍️ ውድ የኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን የበጎ ስራ ወንድሞች ማህበር (Brothers of Good Works Projects, Ethiopia) Management እና አባላት፤ 💚ዛሬ መስከረም 9 ባካሄዳችሁት ታሪካዊ የመሃላ ፕሮግራም ላይ ለውጭ ዜጎች እና ለክብር እንግዶቻችሁ የሚቀርበውን የምሳ ግብዣ እንድናዘጋጅ KT Cateringን ተቀዳሚ ምርጫችሁ ስላደረጋችሁ ከልብ እናመሰግናለን። 🙏🤝 ከዝግጅቱ በኋላ "እውነት ለመናገር እጅግ በጣም ጥሩ ነበር፣ እንግዶች በሙሉ በምግባችሁ ጣዕም ረክተዋል፣ በዚህ ቀጥሉበት" በማለት ለሰጣችሁን እጅግ አበረታች Feedback ትልቅ ክብር ይሰማናል።ይህ የናንተ Positive Feedback የደንበኞቻችንን እርካታ (Customer Satisfaction) ሁሌም First Priority አድርገን እንድንሰራ ትልቅ Motivation ይሆነናል!💼 በዕለቱ ከ 25 በላይ የምግብ አይነቶችን ያካተተውን የኬቲ Special Package (ሙሉ የበግ አሮስቶ፣ የክትፎ ማዕድ፣ ልዩ ልዩ ጣፋጮች እና የሀበሻ ምግቦችን) በ Quality እና በ Standard አቅርበን እንግዶቻችሁን በማስደሰታችን ታላቅ ኩራት ይሰማናል።🎉 ሌሎች NGOዎች፣ ተቋማት እና ማህበራትም ለልዩ ዝግጅቶች (Corporate Events)፣ ለስብሰባዎች እና ለተለያዩ ፕሮግራሞች ኬቲ ኬተሪንግን ይምረጡ፤ በማያወላውል ጥራታችን እንኮራለን!ለማዘዝ አሁኑኑ ይደውሉ 📞 📞 0927171767
    Иллюстрация к посту канала KT Foods CateringИллюстрация к посту канала KT Foods Catering
  • KT Foods Catering

    19 сент., 06:59

  • KT Foods Catering

    18 сент., 04:00

    ✈️ Excellent Service እና የዘላቂ Partnership ማሳያ! 🤝✍️ ውድ የኢትዮጵያ አየር መንገድ (Ethiopian Airlines) Management እና Staffs፤ 💚 አዲሱን አመት አስመልክቶ በቢሯችሁ ባዘጋጃችሁት የ Staff Get-Together event ላይ ኬቲ ኬተሪንግን መርጣችሁ ስላስተናገድናችሁ እና በሰጠናችሁ Service ሙሉ በሙሉ መርካታችሁን በግልፅ በመግለጻችሁ በሙሉ የኬቲ ቤተሰብ ስም ትልቅ Appreciation እናቀርባለን። 🙏🤝 በዕለቱ ያቀረብንላችሁን ልዩ የዶሮ ወጥ፣ የክትፎ ማዕድ እና የባህላዊ ቡና ስነስርዓት (Coffee Ceremony) ወዳችሁት፤ ለሰጣችሁን እጅግ ውብ እና ጠቃሚ Gifts ማለትም Calendars፣ Notebook፣ Pen፣ Umbrella እና Thermal Flask ከልብ እናመሰግናለን። ይህ ከእናንተ የተበረከተልን ስጦታ Customer Satisfactionን ለማስቀጠል ያለንን Motivation ይበልጥ ያጠናክረዋል! 🎁✈️💼 የደንበኞቻችንን ጤንነት እና እርካታ በማስቀደም፣ ከተለመደው መስተንግዶ ባለፈ የተሟላ የምግብ ማዕድ ማዘጋጀታችን የ Quality መለያችን ነው።🎉 ሌሎች ተቋማትም እንደ ኢትዮጵያ አየር መንገድ ሁሉ ለድርጅትዎ ልዩ የ Corporate Events፣ Get-Togethers እና ለተለያዩ ፕሮግራሞች ኬቲ ኬተሪንግን ይምረጡ፤ በማያወላውል ጥራታችን እንኮራለን!ለማዘዝ እና ቀጠሮ ለማስያዝ 📞 📞 0927171705 / 06 📞 0943105278 / 79 📞 0948760000 / 0949760000🎥 tiktok.com/@ktfoo
    Иллюстрация к посту канала KT Foods CateringИллюстрация к посту канала KT Foods Catering
  • Channel photo updated

    18 сент., 03:59

  • KT Foods Catering

    18 сент., 03:56

    🌼 እንኳን ለ 2019 አዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! 🌼✍️ አዲሱ ዓመት የፍቅር እና የበረከት ዘመን እንዲሆንላችሁ ኬቲ ቢዝነስ ግሩፕ ከልብ ይመኛል!🏆 የ 10 ዓመት የሆስፒታሊቲ ልምድ ያለው ኬቲ በአዲሱ ዓመት በተሻለ ጥራት አገልግሎቱን ለማቅረብ ወደ 4 ግዙፍ አደረጃጀቶች ተከፋፍሎ መጥቷል! ከምግብ ዝግጅት እስከ እቃዎች ኪራይ ድረስ ሁሉንም ፍላጎቶችዎን በአንድ ማዕከል አሰባስበናል፦👑 1. ኬቲ ኬተሪንግ (KT Catering) ለሰርግ፣ ለድርጅት ስብሰባዎች እና ለታላላቅ ዝግጅቶች ጥራቱን የጠበቀ የቡፌ መስተንግዶ እናቀርባለን። (በደስታም በሀዘንም አብረኖት ዘልቀናል!)🥘 2. ኬቲ አገልግል (KT Agelgel) ለእዝን፣ ለቢሮ ምሳ ወይም ለስጦታ የሚሆኑ የፆም፣ የፍስክ እና የቪአይፒ ክትፎ አገልግሎች። (ማድረሻ እና መመለሻ በነፃ!)✨ 3. ኬቲ ኢቨንትስ (KT Events) ከቦታ ምርጫ፣ ዲኮር፣ ድምፅ እና መብራት ጀምሮ የዝግጅትዎን ሙሉ ሃላፊነት በባለሙያዎች እንመራለን። እርስዎ እንግዳዎትን ብቻ ይቀበሉ!🎪 4. ኬቲ ሬንታል (KT Rental) ለማንኛውም ዝግጅት የሚያስፈልጉ ዘመናዊ ድንኳኖች፣ ምቹ ወንበሮች፣ ጠረጴዛዎች እና የድግስ እቃዎችን በጥራት እናከራያለን።🤝 አንድ ጊዜ ይደውሉልን፤ ጊዜዎን እና ገንዘብዎን ቆጥበው ሁሉንም አገልግሎት በአንድ ቦታ ያግኙ! የኬቲ ቤተሰብ ስለሆኑ እናመሰግናለን!
    Иллюстрация к посту канала KT Foods CateringИллюстрация к посту канала KT Foods Catering
  • Channel created

    18 сент., 03:54