Последние посты

leyila_mejnun2
22 сент., 20:07изменён
ዛሬ ሒጃብ በሥርዓት አልለብስ ያለው ገላ ነገ ከፈንን በግድ ይለብሰዋልዛሬ መሬት ላይ ሥርዓት ያልያዘው ወጣትነትህ ነገ መሬት ሥርዓት ያስይዘዋልኢላሂ የመጨረሻችንን ነገር አደራ
leyila_mejnun2
22 сент., 17:44изменён
ትንሽ ሳቁ
leyila_mejnun2
22 сент., 03:11
የማለዳ መልእክት 💬 قال شيخ الإسلام ابن تيمية :المَـرْأَة إذا طَالَ لِسانُها قصُرَتْ أيّامُها مَـع زَوجِها.📚 #مجموع_الفتاوى [٣٦٠/٢٣] ሼይኹል ኢስላም እብኑ ተይምያህ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፡«ሴት ልጅ አንደበቷ (መናገሯ/ቃሏ) በረዘመ ቁጥር፤ ከባሏ ጋር ያላት ቀናት አጫጭር ይሆናሉ።» 📚 መጅሙዕ አል-ፈታዋ [23/360]
leyila_mejnun2
21 сент., 18:51изменён
የማታ ግብዣ በጭንቀት የተወጠረው ጭንቅላታችን እና በወንጀል ለተሸፈነው ቀልባችንፈጅር መነሳት ደሞ አንርሳ 2 የፈጅር ሱና ከዱንያ ያሉ ሁሉ በላጭ ነው እና ።
leyila_mejnun2
21 сент., 17:23
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያጀመአ እንዴት አመሻችሁአውፍ በሉን ደርሱም ጥያቄውም ስለተቋረጠ ኡስታዙ ትንሽ ሀጃ ገጥሞት ሊያቀራን አልቻለም እና ለአላህ ብላችሁ ማቅራት የምትችሉ ደርሱን ቀጥሉልን ጥያቄውንም ለማውጣት የሚችል ማለቴ ብታግዙኝ ተጋግዘን ዲናችንን ብንማር ትልቅ ደረጃ ብንደርስ ከቻላችሁ በረቢ ንገሩኝ አጅሩንም ከአላህ ታገኛላችሁ የምትችሉ @Gratefulheart20 👈inbox አናግሩኝ
leyila_mejnun2
21 сент., 08:28
እስኪ ለአላህ ብላቹ የ አንድ ወር telegram premium ግዙልኝ
leyila_mejnun2
21 сент., 08:17изменён

leyila_mejnun2
21 сент., 03:10
የማለዳ መልእክት 💬 ሸይኹል ኢስላም ኢብን ተይሚያ (ረሂመሁሏህ) እንዲህ ይላሉ:-وَمَتَى احْتَجْتَ إلَيْهِمْ - وَلَوْ فِي شَرْبَةِ مَاءٍ - نَقَصَ قَدْرُكَ عِنْدَهُمْ بِقَدْرِ حَاجَتِكَ إلَيْهِمْ ““ ለምትጎነጨው ውሃ እንኳን ቢሆን ከሰዎች ፈላጊ ሆነህ በቀረብካቸው ቁጥር፤ እነርሱ ዘንድ የሚኖርህም ክብር በዚያው ልክ ይወርዳል። ”መጅሙዑል ፈታዋ(1/29)🤍📚 | منهاج العلم | 📚 የኢልም መንገድ📖 pinned «#ረሱል_ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ «የአንድ ሰው ከእስልምናው ማማር የማይመለከተውን ነገር መተዉ ነው።» #ቲርሚዚ_ሀሰን_ብለውታል react 👍❤️ አድርጉ ብዬ መለመን ልጀምር እንዴ ጀማዉ »
20 сент., 20:20

leyila_mejnun2
20 сент., 20:20
#ረሱል_ﷺ እንዲህ ብለዋል፦«የአንድ ሰው ከእስልምናው ማማር የማይመለከተውን ነገር መተዉ ነው።»#ቲርሚዚ_ሀሰን_ብለውታልreact 👍❤️ አድርጉ ብዬ መለመን ልጀምር እንዴ ጀማዉ ☺️
leyila_mejnun2
20 сент., 07:28
📚: በሶላት ዙሪያ ለቀረቡ ጥያቄዎች የተሰጡ መልሶች እና የሰጋጆች ስህተቶች✍️ تأليف الشيخ محمد بن صالح العثيمينፀሃፊ: ሸይኽ መሐመድ ቢን ሳሊሕ አልዑሰይሚትርጉም፡አቡ’ዓብዲልዓዚዝ/ ዩሱፍ አህመድ
leyila_mejnun2
20 сент., 05:47
السلام عليكم ورحمة الله وبركاتهየሆነ መፅሐፍ PDF አለ ከሶላትጋ የተያያዘ ነው እና ልልቀቅላቹ ?እሺ ካላቹ በreaction አሳውቁኝ
leyila_mejnun2
20 сент., 03:15
የማለዳ መልእክት 💬 ኢብኑል ጀውዚ (ረሂመሁሏህ) እንዲህ ይላሉ:-“ ቁርአን መቅራት ለልብ በሽታ ይሰራል ልክ ማር ለአካል በሽታ ሚሰራውን። ”አተብሲራ (ገፅ 79)
leyila_mejnun2
19 сент., 22:06
እኔ ከዚህ በፊት ያለ ማንም መኖር እንደማልችል አውቅ ነበር አሁን ግን ከማንም ጋር መኖር አልፈልግም አሁን ግን ተቃራኒው እንዴት እንደሆነ አያችሁ .... ለመጀመሪያ ጊዜ በእንደዚህ አይነት ደረጃ ውስጥ አለፍኩኝ ... << እኔ ለእራሴ ብቻ እንደ መኖር ነው >> ... ከራሴ ጋር ደስተኛ ሆኜ እንደመኖር ነው ::
leyila_mejnun2
19 сент., 17:19изменён
ኒቃቢስት ያልሆነች ከማገባ ቁሜ ብቀር ይሻለኛል ምን እሆናለሁ ቆሜ ብቀርም ወይም ውትድርና ብሄድ ። ኡስታዝ ሙባረክ
leyila_mejnun2
19 сент., 14:51
ኒቃቢስት ያልሆነች ከማገባ ቁሜ ብቀር ይሻለኛል ምን እሆናለሁ ቆሜ ብቀርም ወይም ውትድርና ብሄድ ። ኡስታዝ ሙባረክ
leyila_mejnun2
19 сент., 08:38
የመፋቂያ ጥቅም...ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦﴿السِّواكُ مطْهَرَةٌ للفَمِ، مَرْضاةٌ للرَّبِّ.﴾“መፋቂያ አፍን ያፀዳል። የጌታን ውዴታ ያስገኛል።”📚 ነሳዒ ዘግበውታል: 5https://t.me/leyila_mejnun2 https://t.me/leyila_mejnun2
leyila_mejnun2
18 сент., 02:09
عَنْ عَائِشَةَ رَضِيَ اللهُ عَنْهَا، عَنِ النَّبِيِّ ﷺ قَالَ:«رَكْعَتَا الْفَجْرِ خَيْرٌ مِنَ الدُّنْيَا وَمَا فِيهَا» (رواه مسلم) ከዓኢሻ (ረዲየላሁ ዐንሃ) እንደተወራው ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦«ሁለቱ የፈጅር (ሱና) ረከዓዎች ከዱንያና በውስጧ ካሉ ነገሮች ሁሉ በላጭ ናቸው።» — [ሙስሊም ዘግበውታል]
leyila_mejnun2
17 сент., 23:02
ጀሊሉ ጌታዬ ቀልብ ስጠን
leyila_mejnun2
17 сент., 22:56
በዚህ ጸጥተኛ ሌሊት አለም ስትተኛ የውስጤን ድክመትና ተስፋዬን የምነግረው አላህ ብቻ ነው ደካማ ጎኔን በብርሃኑ አክሞ በዲኔ ላይ ጥንካሬን እንዲሰጠኝ እለምነዋለሁውስጤ በዲኑ ፍቅርና በቁርዓን ሂፍዝ ጉጉት ቢሞላም የሰው ልጅ ነኝና አንዳንዴ እደክማለሁ ነገር ግን እዝነቱ ሰፊ የሆነው ጌታዬ ተስፋዬን እንዳያጨልምብኝ እማጸነዋለሁበሱጁዴ ላይ የምነግረው ትልቅ ምኞት አለኝ አላህ የቁርዓኑ ሀፊዝ እንዲያደርገኝ ድክመቴን በጀግንነትና በፅናት ለውጦ በብርሃኑ መንገድ ላይ እንዲያጸናኝ አብዝቼ እመላለስበታለሁ ህፃን ልጅ የሚፈልገውን ነገር እስኪያገኝ እያለቀሰ እንደሚጨቃጨቀው ጌታዬን ጭቅጭቅ አደርገዋለሁ የኔ አላህ
