Последние посты

Menhaj Aselefiyaa
22 сент., 19:25
переслано из @semirenglish
የዕውቀት ባለቤቶችን (ዑለማዎችን) መቀማመጥና ማማከር—በተለይም በሀገራችን ኢትዮጵያ የባህርዳር መሻይኾችን...በዚህ በጊዜያችን ካሉት የብልሃት፣ የዕውቀትና የርጋታ ባለቤቶች መካከል የባህር ዳር መሻይኾችንና ወጣቶቻቸውን በበጎ እንቀናባቸዋለን። እነሱ የዳዕዋን ጥቅም የሚመለከት ማንኛውንም ውሳኔ በመመካከር (በሹራ) እንጂ አይወስኑም። አንዳቸው ሌላውን አያቃልሉም፤ በእነሱ ዘንድ የራስን ሃሳብ ብቻ መጫን (አምባገነንነት)፣ እራስ ወዳድነትና የመሪነት ፍላጎት (የስልጣን ጥመኝነት) የለም።በዚህም ምክንያት በእነሱ ዘንድ ልዩነቶችን፣ ግጭቶችን፣እንዲህ አሉ ታባለ፣ ቅሬታዎችን አታገኝም። ለመመካከር ባላቸው ከፍተኛ ጉጉትና ጥንቃቄ የተነሳ ውሳኔዎቻቸው ሁሉ ትክክለኛና ስኬታማ ናቸው። ይህም አላህ ለሚሻው ሰው የሚሰጠው ትልቅ ችሮታ (ፈድል) ነው።ሰለፊይ ወንድሞቼን የእነሱን ፈለግ እንዲከተሉና በአስቸጋሪ (በተወሳሰቡ) ጉዳዮች ላይ እንዲያማክሯቸው እመክራለሁ።📚ምንጭ፦ አምሳ ምክሮች ለዲን ተማሪዎች ከሚለው ሪሳለህ (ቁጥር 23)]✍ ሸይኽ ዶክተር ሁሰይን ቢን ሙሐመድ አስ-ሱልጢይ (ሀፊዘሁላህ) https://t.me/semirEnglish https://t.me/semirEnglish


Menhaj Aselefiyaa
22 сент., 19:06
💢💢💢አስደሳች ሰበር ዜና‼️‼️‼️በታላቅ ጉጉት በሚጠበቀው አለም አቀፉ የዳእዋ ፕሮግራም ላይ የሚቀርቡ አሊሞች÷ መሻኢኾች÷ ኡስታዞችና ዳኢዎች ዝርዝር ይፋ ሆነ‼️☄️ የዚህ ብርቅዬ ፕሮግራም÷ እንቁ ተሳታፊዎች ☄️1. የተከበሩ ሸይኽ ዶክተር ኻሊድ ቢን ሙሐመድ አል-ጉፈይሊ... ከሪያድ/ሳውዲ 2. ሸይኽ ሐሰን ገላው ሐሰን .... ከባህር ዳር 3. ሸይኽ አብዱልሀሚድ... ከስልጤ/ለተሞ 4. ሸይኽ ዶክተር ሁሴን ሙሐመድ … ከአዲስ አበባ 5. ሸይኽ ጡሃ ኸድር.... ከአዲስ አበባ 6. ሸይኽ ሙሀመድ ጀማል.... ከኮምቦልቻ 7. ሸይኽ አቡዘር ሐሰን... ከኮምቦልቻ 8. ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት... ከሀራ 9. ሸይኽ ሁሴን ከረም... ከሀራ 10. ሸይኽ ዩሱፍ አህመድ.... ከባህር ዳር 11. ሸይኽ መህቡብ... ከወራቤ 12. ሸይኽ ሰይፋሏህ… ከምስራቅ ስልጤ 13. ሸይኽ ሙባረክ... ከወልቂጤ 14. ሸይኽ አህመድ... ወረታ/ከአዲስ አበባTelegramበባህርዳር አባይ ማዶ ሰለፍያ ቢላል መስጅድ ግዥና ግንባታ ማሰባሰቢያበባህርዳር ከተማ ቀበሌ 11 (አባይ ማዶ) በኢትዮጵያ አህሉሱና ኢስላማዊ ማህበር ስር ላለው ቢላል መስጅድ ግዥ እና ግንባታ ማሰባሰቢያ ንግድ ባንክ :-1000-742-45-45-45 አቢሲኒያ :- 245566778 ሂጅራ :- 100-927-373-0001 አሊ ሙሀመድ ፣ ጀማል ሙሀመድ እና አህመድ ኡስማን
Menhaj Aselefiyaa
22 сент., 19:05
❓ ጥያቄ፦የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በስንት አመታቸው ነው ነብይ የተደረጉት❓👇እባክዎ ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሰለፊዮች ቻናላችንን ይቀላቀሉ! 🔗🚀📥
Menhaj Aselefiyaa
22 сент., 19:04
https://t.me/canaltawhid


Menhaj Aselefiyaa
22 сент., 07:30
⭕️⭕️⭕️ የኛዎቹ እንቁዎች ⭕️⭕️⭕️ከንጋት ኮከብ በደመቀው - በሶሀቦች ጎዳና ከሙሉ ጨረቃ በፈካው - በታብእዮች ፋና የሽርክያትን - የክህደት ተራራ - ለመገርሰስ የቢድአዎችን - የቆራሊዮ ኮተት - ለመደምሰስ የተውሂድን ፓውዛ - በአለም ዙሪያ የሚያበሩ የሱናን አዝመራ - አገር-ምድሩን እሚዘሩ÷እነሱ ናቸው ሰለፍዮች የምርጦቹ ምርጦች የኛዎቹ እንቁዎች‼️‼️❗️ከመደስኮር ርቀው - የፖለቲካ ቅዠት ከኢኽዋን ሸሙናዬ - የውሸት አንድነት ህዝበ ሙስሊሙ፡- ከሽርክ ጋንግሪን ተላቆ ከቢድአ ቆራሊዮ ርቆ÷አሏህን እንዲገዛ - አጥርቶ በተውሂድ
Menhaj Aselefiyaa
21 сент., 19:20
☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ 🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦 ☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ 🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦 ☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ 🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦 ☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ 🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦 ☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ 🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦 ☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ 🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦 🇸🇦 O P E N 🇸🇦 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦
Menhaj Aselefiyaa
21 сент., 13:24
💢💢💢አስደሳች ሰበር ዜና‼️‼️‼️በታላቅ ጉጉት በሚጠበቀው አለም አቀፉ የዳእዋ ፕሮግራም ላይ የሚቀርቡ አሊሞች÷ መሻኢኾች÷ ኡስታዞችና ዳኢዎች ዝርዝር ይፋ ሆነ‼️☄️ በOnline የሚተላለፈው የዚህ ብርቅዬ ፕሮግራም÷ እንቁ ተሳታፊዎች ☄️1. የተከበሩ ሸይኽ ዶክተር ኻሊድ ቢን ሙሐመድ አል-ጉፈይሊ... ከሪያድ/ሳውዲ 2. ሸይኽ ሐሰን ገላው ሐሰን .... ከባህር ዳር 3. ሸይኽ አብዱልሀሚድ... ከስልጤ/ለተሞ 4. ሸይኽ ዶክተር ሁሴን ሙሐመድ … ከአዲስ አበባ 5. ሸይኽ ጡሃ ኸድር.... ከአዲስ አበባ 6. ሸይኽ ሙሀመድ ጀማል.... ከኮምቦልቻ 7. ሸይኽ አቡዘር ሐሰን... ከኮምቦልቻ 8. ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት... ከሀራ 9. ሸይኽ ሁሴን ከረም... ከሀራ 10. ሸይኽ ዩሱፍ አህመድ.... ከባህር ዳር 11. ሸይኽ መህቡብ... ከወራቤ 12. ሸይኽ ሰይፋሏህ… ከምስራቅ ስልጤ 13. ሸይኽ ሙባረክ... ከወልቂጤ 14. ሸይኽ አህመድ... ወረታ/ከአዲስ አበባTelegramበባህርዳር አባይ ማዶ ሰለፍያ ቢላል መስጅድ ግዥና ግንባታ ማሰባሰቢያበባህርዳር ከተማ ቀበሌ 11 (አባይ ማዶ) በኢትዮጵያ አህሉሱና ኢስላማዊ ማህበር ስር ላለው ቢላል መስጅድ ግዥ እና ግንባታ ማሰባሰቢያ ንግድ ባንክ :-1000-742-45-45-45 አቢሲኒያ :- 245566778 ሂጅራ :- 100-927-373-0001 አሊ ሙሀመድ ፣ ጀማል ሙሀመድ እና አህመድ ኡስማን
Menhaj Aselefiyaa
20 сент., 19:29
📚 የዲን እውቀትዎን በቤቶ ይገንቡ! ከቤታችሁ ሆናችሁ በቀላሉ ዲናዊ እውቀቶችን፣ ትምህርቶችንና ማብራሪያዎችን ማግኘት ከፈለጉ፡ 🔹 ትምህርቶችን ለመከታተል 🔹 ጥያቄና መልሶችን ለማግኘት 🔹 ጣፋጭ ሙሀደራዎችን ለማግኘት 👇 ከታች ካሉት ዝርዝሮች/ሊንኮች አንዱን ይጫኑ!


Menhaj Aselefiyaa
20 сент., 10:26изменён
شروط الصلاة 1. الإسلام أن يكون الشخص مسلمًا.2. العقل فلا تصح الصلاة من غير العاقل.3. التمييز أي أن يكون قادرًا على الفهم (غالبًا من سن 7 سنوات تقريبًا).4. رفع الحدث (الطهارة) الوضوء أو الغُسل عند الحاجة.5. إزالة النجاسة من البدن والثوب والمكان.6. ستر العورة للرجل: من السرة إلى الركبة للمرأة: جميع بدنها ما عدا الوجه والكفين (في الصلاة)
Menhaj Aselefiyaa
19 сент., 13:38

Menhaj Aselefiyaa
19 сент., 13:32

Menhaj Aselefiyaa
19 сент., 03:23изменён
قال الله تعالى : (ثم لتسألن يومئذٍ عن النعيم)👈 قال ابن مسعود رضي الله عنه 🔶 النعيم :- الأمن والصحة :🔶 አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል 👈 (ثم لتسألن يومئذٍ عن النعيم)👉 አብደላህ ኢብን መስኡድ ሲፈስሩት 🔶 النعيم :- الأمن والصحة :➢ ኒእማ (ፀጋ) ማለት :- ሰላም መሆን እና ጤንነት ናቸው በማለት ፈስሮታል ።📚 تفسير الطبري👇👇👇👇join👇👇👇👇 ▼▼▼▼▼▼join▼▼▼▼▼▼ 👇👇👇👇join👇👇👇👇 https://t.me/menhajaselefiyaa


Menhaj Aselefiyaa
18 сент., 10:49

Menhaj Aselefiyaa
18 сент., 06:02

Menhaj Aselefiyaa
18 сент., 03:35
📚 የጁምዓ ቀን ሱናዎች📝 من سنن ومستحبات يوم الجُمعة:- الاغتسال. - لبس أجمل الثياب. - التطيب. - التسوك. - التبكير للمسجد. - المشي إلى المسجد. - تحية المسجد. - الإنصات للإمام. - صلاة ركعتين أو أربع بعدها. - قراءة سورة الكهف. - الصلاة على النبي ﷺ. - تحري ساعة الإجا ➣ ገላን መታጠብ ➣ ጥሩ ልብስ መልበስ ➣ ሽቶን መቀባባት እና መዋብ። ➣ ሲዋክን መጠቀም።


Menhaj Aselefiyaa
17 сент., 13:56
переслано из @darassunnah1444
ሁለት አስደሳች የደርስ ዜና በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ① صحيح البخاريከጁምዓ ሶላት በኋላ ይጀመራል② الجامع المختصر في مصطلح الحديث للشيخ الدكتور حسين بن محمد السلطي حفظه الله🕰በየ ሳምንት ጁምዐህ ከመግሪብ እስከ ዒሻእየሚጀመረው... በአላህ ፈቃድ ነገ ጁምዐህ ረቢዕ አስ-ሳኒይ 7/1448 ዓ. ሒ መስከረም 8/2019 መሆኑን እናሳስባለን ሁላችንም ተቋዳሾች እንሁን፣ ላልደረሰውም እናዳርስ…በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አል-ኢትዮጲ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ)ዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል አዲስ አበባ አለምባንክየዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ


Menhaj Aselefiyaa
17 сент., 03:07

Menhaj Aselefiyaa
16 сент., 19:09
🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿🛑O K🛑
Menhaj Aselefiyaa
16 сент., 13:20изменён
👉 መጠየቅ በፈለክ ጊዜ አላህን ጠይቅ (ለምን)👉 እገዛ በፈለክ ጊዜ በአላህ ታገዝ📚 ረሱል صلى الله عليه وسلم.⬇️⬇️⬇️⬇️ join ⤵️⤵️⤵️https://t.me/menhajaselefiyaa https://t.me/menhajaselefiyaa 👆👆👆👆 join 👆👆👆👆 👆👆👆👆 join 👆
Menhaj Aselefiyaa
16 сент., 06:06
переслано из @sunah123
🔴 ልዩ የትምህርት ማስታወቂያ📚 «خمسون نصيحة ووسائل الوقاية من الوقوع في الفتن وتجنب تمزيق الصف السلفي»ይህች ሪሳላ በአሁኑ ዘመን በወጣቶች መካከል ለሚስፋፉ ብዙ ችግሮች ጠቃሚ ምክር፣ መመሪያና መፍትሔ የያዘች፤ ከፊትና ለመጠበቅና የሰለፊዮችን አንድነት ከመበጣጠስ ለመጠበቅ በጣም ጠቃሚ የሆነች ሪሳላ ናት።✍️ የሪሳላው አዘጋጅ፦ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሐመድ አስ-ሲልጢ حفظه الله تعالى📖 ትምህርቱን የሚሰጠው፦አቡ ኢልሓም ሙሐመድ ኑር ( وفقه الله)🗓 ቀን፦ ቅዳሜና እሁድ🕰 ሰዓት፦ ከፈጅር ሶላት በኋላ📍 ቦታ፦ ሙሃጂሪን መድረሳ
