Последние посты

መዝገበ እውነት Mezgebe Ewnet
14 сент., 04:16
переслано из @hamerebirhan
‼️ በብዙዎቻችሁ ጥያቄ መሠረት ‼️የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ ዓውደ ርዕይለ1 ሳምንት ተራዝሟል!!እስከ መስከረም 10 በሆላንድ ፓርክ እንጠብቃችኋለን🎫 የመግቢያ ትኬትዎን በኦንላይን ይቁረጡ!!👇👇👇https://tickets.hamereberhan.org/e/jewel-of-the-world-ethiopia-r2xu📍ሆላንድ ፓርክ አድራሻ👇👇👇https://maps.app.goo.gl/zHL3ZeXVNFWRV4dq6


መዝገበ እውነት Mezgebe Ewnet
4 сент., 09:26
переслано из @hamerebirhan
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው "የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ" ዓውደ ርእይ በታላቅ ድምቀት ተከፈተ፡፡ሐመረ ብርሃን ለወራት ሲያዘጋጀው የቆየው ይህ ዓውደ ርእይ በርካታ ጳጳሳት፣ የቤተ-ክርስቲያን መምህራን እንዲሁም የተለያዩ የክብር እንግዶች በተገኙበት ተከፍቷል፡፡በኢትዮጵያ የቤተክርስቲያን ታሪክ ላይ የሚያተኩረው ዓውደ ርእይ ጦር ሀይሎች በሚገኘው ሆላንድ ፓርክ የተዘጋጀ ሲሆን ለተከታታይ 10 ቀናት የሚቆይም ይሆናል፡፡ዓውደ ርእዩ ለልጆችና ለቤተሰብ የተዘጋጀ ሲሆን በውስጡም የቤተክርስቲያኒቱን የዘመናት ታሪክ የሚያሳዩ ገጽታዎች፣ ልጆች ታሪክን በቀላሉ እንዲረዱ የሚያደርጉ እንዲሁም ለጎብኚ ሳቢ የሆኑ ማሳያዎችን ይዟል፡፡ከልጆችዎ እና ከቤተሰብዎ ጋር በአክብሮት ጋበዝንዎ!🎫 የመግቢያ ትኬትዎን በኦንላይን ይቁረጡ!!👇👇👇https://tickets.hamereberhan.org/e/jewel-of-the-world-ethiopia-r2xu📍ሆላንድ ፓርክአድራሻ👇👇👇




መዝገበ እውነት Mezgebe Ewnet
28 авг., 07:23
переслано из @hamerebirhan
⏳ 6 ቀን ብቻ ቀረው!!የምድር ጌጥ ኢትዮጵያበሆላንድ ፓርክከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 3ለተከታታይ 10 ቀናትከልጆችዎ እና ከቤተሰብዎ ጋር በአክብሮት ጋበዝንዎ!🎫 የመግቢያ ትኬትዎን በኦንላይን ይቁረጡ!!👇👇👇https://tickets.hamereberhan.org/e/jewel-of-the-world-ethiopia-r2xu📍ሆላንድ ፓርክአድራሻ


መዝገበ እውነት Mezgebe Ewnet
26 авг., 17:02
переслано из @hamerebirhan
ሀገሬ ቅድስት ቤተክርስቲያኔ ዕድሜሽ ሲገፋ ምርኩዝ ሆንሽ እንጂ ምርኩዝ አልያዝሽም ሺ ውበት እንጂ ሽበት አያውቅሽም!ወርቃማው ታሪካችን ሊወሳበት፤ በልጆቻችን ልብ ሊጻፍበት ሐመረ ብርሃን ወደ ቀድሞው ነገር ተመልሶ በክረምቱ መውጫ፣ በአዲሱ ዓመት መባቻ ለልጆቻችን እና ለእኛ ታላቅ ግብዣ አሰናድቷል።የምድር ጌጥ ኢትዮጵያበሆላንድ ፓርክከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 3ለተከታታይ 10 ቀናትከልጆችዎ እና ከቤተሰብዎ ጋር በአክብሮት ጋበዝንዎ!🎫 የመግቢያ ትኬትዎን በኦንላይን ይቁረጡ!!👇👇👇https://tickets.hamereberhan.org/e/jewel-of-the-world-ethiopia-r2xu
መዝገበ እውነት Mezgebe Ewnet
18 авг., 15:43
переслано из @hamerebirhan
የእግዚአብሔር አደራ የሆኑ ልጆቻችንን እንዴት እያሳደግናቸው ነው?የምድር ጌጥ ኢትዮጵያበሆላንድ ፓርክከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 3ለተከታታይ 10 ቀናትከልጆችዎ እና ከቤተሰብዎ ጋር በፍቅር ጋበዝንዎ!
መዝገበ እውነት Mezgebe Ewnet
12 авг., 04:45
https://share.google/aimode/K4tbmGu02sAEFtGbwሙሉው ውይይት in English ለማንበብ
መዝገበ እውነት Mezgebe Ewnet
12 авг., 04:45
https://share.google/aimode/lEh5S4KE0q2TbWtvZሙሉው ውይይት በአማረኛ ለማንበብ1,900Открыть в Telegram
መዝገበ እውነት Mezgebe Ewnet
12 авг., 04:42изменён
አንድ ሰው በጊዜ ወደ ኋላ ተመልሶ በነ ነጉሥ ዳዊት እና ሰሎሞን ጊዜ ሄዶ የሚያየው፣ የሚሰማው፣ የሚያሸተው፣ የሚመለከተው አለባበስ፣ አመጋገባቸው ሁሉ የአሁኖቹን የኢትዮጵያውያን ባህል ነው።ሲያጠቃልለው ሌላ እስራኤል የለም በቃ የድሮዎቹ እስራኤል ማለት እናንተ ራሳቸሁ ኢትዮጵያውያን ናቸው እያለ ነው።


መዝገበ እውነት Mezgebe Ewnet
12 авг., 04:42

1,550Открыть в Telegram
መዝገበ እውነት Mezgebe Ewnet
12 авг., 04:42

1,500Открыть в Telegram
መዝገበ እውነት Mezgebe Ewnet
12 авг., 04:42

1,420Открыть в Telegram
መዝገበ እውነት Mezgebe Ewnet
12 авг., 04:42

1,710Открыть в Telegram
መዝገበ እውነት Mezgebe Ewnet
12 авг., 04:42

1,690Открыть в Telegram
መዝገበ እውነት Mezgebe Ewnet
12 авг., 04:42



መዝገበ እውነት Mezgebe Ewnet
12 авг., 04:42



መዝገበ እውነት Mezgebe Ewnet
12 авг., 04:42

1,420Открыть в Telegram
መዝገበ እውነት Mezgebe Ewnet
12 авг., 04:42

1,400Открыть в Telegram
መዝገበ እውነት Mezgebe Ewnet
12 авг., 04:42
ጎኦግል ስለ ኢትዮጵያውያን ማንነት ምን ይላል?1,370Открыть в Telegram
መዝገበ እውነት Mezgebe Ewnet
24 июл., 05:41
የጥንት የእስራኤላውያን ዘንድ ታቦተ ጽዮንን ይዘው ወደ ጦርነት የመዝመት ልምድ ነበራቸው እነዚሁ እስራኤል በኢትዮጵያ ምድር ሲኖሩ ያንኑ የቀደመ ልማዳቸውን በመከተል በጦርነት ጊዜ ታቦትን ይዘው ሲዘምቱ ይታያል...እነዚህ እና ሌሎችም በጣም ብዙ የኢትዮጵያውያን ባህሎች እና ልማዶች ስር መሠረታቸው መጽሐፍ ቅዱሳዊ እንደሆ እንጂ ከጊዜ ቡሃል የተጨመሩ ወይ ከሌላ ሰዎች በትምህርት የተወረሱ እንዳይደሉ ያረጋግጡልናል። ኢትዮጵያውያን እነዚህን ልማዶችን ወደ ሃገራቸው ከገቡ ጥቂት ሰዎች ተምረውት ሳይሆን ቀድሞም ይኖሩበት የነበረ የራሳቸው ማንነታቸው መገለጫ እንደነበሩ ነው።




መዝገበ እውነት Mezgebe Ewnet
24 июл., 05:41
ብዙ ኢትዮጵያውያን ከእመቤታችን ቀጥሎ ለቅዱስ ሚካኤል ጥልቅ የሆነ ፍቅር እና አክብሮት አላቸው ይሄ አክብሮት ከባዶ የመነጨ ሳይሆነ በጥንት ጊዜ ለእስራኤል ጠባቂ ሆኖ የተሾመው እስራኤልንም ከጠላት ሲጠብቅ የኖረ መልአክ በመሆኑ ያ ታሪክ በህዝቡ ውስጥ ውስጥ በመኖሩ የተነሳ ነው...አሁን እይሁድ ነን የሚሉትን ፈረንጆች እንኳን በወርሃዊ እና በዓመታዊ በዓላት ሊያከብሩት ቀርቶ ስሙን እራሱ አያውቁትም። ይሄ የሚያሳየው የጥንቱ የእራኤል ባህል የአሁኖቹ ኢትዮጵያውያን ባህል መሆኑን እንጂ የፈረንጆቹ እንዳልሆነ ነው።


