gram news
Аватар канала قَنَاةُ أَبِي عِمْرَانْ الْأَثَرِيِّ الْوَلوي (MURAD)

قَنَاةُ أَبِي عِمْرَانْ الْأَثَرِيِّ الْوَلوي (MURAD)

@mf11q

وَأَنَّ السَّاعَةَ آتِيَةٌ لَا رَيْبَ فِيهَا وَأَنَّ اللَّهَ يَبْعَثُ مَنْ فِي الْقُبُورِ ﴿٧﴾ https://t.me/+EMcH10oKjWdjZDVk Like share ለአስተያየተዎ እና ለጥያዎ @Abuimrann34352bot

ПроектыARРелигия

4,960подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • قَنَاةُ أَبِي عِمْرَانْ الْأَثَرِيِّ الْوَلوي (MURAD)

    22 сент., 18:37

    переслано из @wuselefeyajema

    70голосовоеОткрыть в Telegram
  • قَنَاةُ أَبِي عِمْرَانْ الْأَثَرِيِّ الْوَلوي (MURAD)

    22 сент., 12:41

    переслано из @umu_reyan_channel_no1

    ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️⓵:- ፌስቡክ 🗂👇👇👇 ተቀላቀሉ https://www.facebook.com/abw.mran.alathrym/abw.mran.alathry⓶:- ቴሌግራም🗂 👇 https://t.me/Abu_lmran_Alaseriy⓷:-
  • قَنَاةُ أَبِي عِمْرَانْ الْأَثَرِيِّ الْوَلوي (MURAD)

    21 сент., 15:24

    ጥያቄ ? 📮📮ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።📝 ጥያቄአል አቅሷ መስጂድን የገነባው ነብይ ማን ነው ?
  • قَنَاةُ أَبِي عِمْرَانْ الْأَثَرِيِّ الْوَلوي (MURAD)

    21 сент., 04:40

    ‏أحسن إلى النَّاس، ولا تنتظر شكرهم؛ فإنَّ ما عند الله خيرٌ وأبقى، ولا تتخوَّف جحدهم فإنَّ منكِر الإحسان على نفسه جنى، والعاقبة للتَّقوى.🌸صباحكم مبارك🌸
    Иллюстрация к посту канала قَنَاةُ أَبِي عِمْرَانْ الْأَثَرِيِّ الْوَلوي (MURAD)Иллюстрация к посту канала قَنَاةُ أَبِي عِمْرَانْ الْأَثَرِيِّ الْوَلوي (MURAD)
  • قَنَاةُ أَبِي عِمْرَانْ الْأَثَرِيِّ الْوَلوي (MURAD)

    21 сент., 01:22

    ⭐ሶባ ቢላል መስጅድ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ላይ የተደረገ ሙሀደራ▫️ በ'ወንዲም 'አቡ ኢምራን ሙራድ 🕋✅:-ርዕስ: ✍منْ هُوَ الصَّحَابِيُّ الْجَلِيلُ بِلاَلُ بْنُ رَبَاحٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ؟ቢላል ኢብኑ ረባህ ማነው?!!https://t.me/sobabilelmesjide https://t.me/sobabilelmesjide
  • قَنَاةُ أَبِي عِمْرَانْ الْأَثَرِيِّ الْوَلوي (MURAD)

    20 сент., 10:32

    የወንድ ድሀ ብሎ ማለት አራት(4) ተፈቅዶለት አንድም የለለው ነው።
    3051295Открыть в Telegram
  • Live stream finished (22 minutes)

    20 сент., 03:57

  • Live stream started

    20 сент., 03:35

  • قَنَاةُ أَبِي عِمْرَانْ الْأَثَرِيِّ الْوَلوي (MURAD)

    20 сент., 03:24

    ── ⋆⋅☆⋅⋆ ─── ​🌸 እንኳን ለዚህ ታላቅ እና ለተባረከ ቀን አበቃችሁ! 🌸 ​ከወሎ ዩኒቨርስቲ የሰለፍያ ጀማዓዎች መካከል ለሆናችሁት ለወንድም ፉዓድ አድሴ እና ለእህት ኢክራም ኢብራሂም፡ ​እንኳን ለዚህ ታላቅ ቀን በሰላም አበቃችሁ! አላህ ህይወታችሁን በራህመቱ፣ በስምምነት፣ በወደደው የፍቅርና የመተሳሰብ መንገድ ላይ ያድርግላችሁ፤ በረካውንም ያብዛላችሁ። ​ዋናው ነገር መጨረሻው ሲያምር ነውና እስከ መጨረሻው የዘለቀ፣ አላህ እስከ ጀነት የሚያስቀጥለው የፍቅር ትዳር ያድርግላችሁ! ​ሀቂቃ ሰርጋችሁን በአካል ተገኝቼ ብታደም ምኞቴ ነበር፤ ነገር ግን አላህ አልፈቀደም። ቢሆንም ግን በደስታችሁ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል፤ ለአላህ ስል እጅግ ወድዳችኋለሁ! ​ወንድማችሁ አቡ ኢምራን ​─── ⋆⋅☪︎⋅⋆ ─── ​ ​بَارَكَ اللَّهُ لَكُمَا، وَبَارَكَ عَلَيْكُمَا، وَجَمَعَ بَيْنَكُمَا فِي خَيْرٍ
  • قَنَاةُ أَبِي عِمْرَانْ الْأَثَرِيِّ الْوَلوي (MURAD)

    20 сент., 02:15изменён

    🪶 :- ቲለዋ በአቡ ኢምራን 🎧🎙️سورة لقمان https://t.me/Mf11q https://t.me/Mf11q
    791голосовое2Открыть в Telegram
  • قَنَاةُ أَبِي عِمْرَانْ الْأَثَرِيِّ الْوَلوي (MURAD)

    20 сент., 01:54

    عَن ابنِ عَبَّاسٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنهُمَا قَالَ:مَن قَرَأَ القُرآنَ وَاتَّبَعَ مَا فِيهِ هَدَاهُ اللَّهُ مِنَ الضَّلَالَةِ، وَوَقَـاهُ يَومَ القِيَامَةِ سُـوءَ الحِسَابِ، وَذَلِكَ بِأَنَّ اللَّهَ يَقُولُ: ﴿فَمَنِ اتَّبَعَ هُدَايَ فَلَا يَضِلُّ وَلَا يَشْقَى﴾.• مُصَنَّفُ ابنِ أَبِي شَيبَةَ (٢٩٩٥٥).
    Иллюстрация к посту канала قَنَاةُ أَبِي عِمْرَانْ الْأَثَرِيِّ الْوَلوي (MURAD)Иллюстрация к посту канала قَنَاةُ أَبِي عِمْرَانْ الْأَثَرِيِّ الْوَلوي (MURAD)
  • قَنَاةُ أَبِي عِمْرَانْ الْأَثَرِيِّ الْوَلوي (MURAD)

    19 сент., 18:32

    переслано из @abdu_rheman_aman

    ባለቤት ያልሆንክበትን ቃል አትግባ… የማትመጣበትንም ቀጠሮ አትጣል… አንዳንድ ሰዎች በቃልህ ምክንያት ህይወት ሊመሰርቱ ይችላሉ። ሌሎች ደግሞ ብዙ ነገሮቻቸውን መስዋት አድርገው ቀጠሮህን እየጠበቁም ሊሆን ይችላል። ወይ ቃል አትግባ አሊያ ቃልህን ሙላ። t.me/abdu_rheman_aman t.me/abdu_rheman_aman
  • قَنَاةُ أَبِي عِمْرَانْ الْأَثَرِيِّ الْوَلوي (MURAD)

    19 сент., 12:16

    переслано из @abuabdelah123

    ​🌹 የአንድ ቀን ቀሪ - ታላቅ የኒካህ ማበሸሪያ! 🌹​🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺​✨ 1 ቀን ብቻ ቀረው! ✨​💍 አልሐምዱሊላህ! ማሻአላህ! 💍​ነገ በጀማዓችን ውስጥ ትልቅ እና ልብን የሚያሞቅ የደስታ ቀን ነው! የጀማዓችን እንቁዎች የሆኑት ወንድማችን ፋዓድ አድሴ (አቡል ዓባስ) እና እህታችን ኢክራም ኢብራሂም (ኡሙ አባስ) ነገ ወደ ትዳር ሕይወት ይሸጋገራሉ።​━━━━━━━━━━━━━━━━━━​📅 የኒካህ ቀን: ነገ — 10/01/2019 ዓ.ል. 📍 ቦታ: ወሎ ዩኒቨርሲቲ – መስጂደል አዝሃር 🕌​━━━━━━━━━━━━━━━━━━​🤲 የኒካህ ዱዓችን:بَارَكَ اللَّهُ لَكُمَا، وَبَارَكَ عَلَيْكُمَا، وَجَمَعَ بَيْنَكُمَا فِي خَيْرٍ
  • قَنَاةُ أَبِي عِمْرَانْ الْأَثَرِيِّ الْوَلوي (MURAD)

    19 сент., 12:10изменён

    «ከባሏ ጋር በችግርም ሆነ በድሎት ጊዜ አብራየምትኖር ሚስት ከጀርባዋጥሩ አድርጎ ያሳደጋት እና የተንከባከባት ታላቅ ቤተሰብ እንዳለ እወቅ!»( የተወሰደ)copy
  • قَنَاةُ أَبِي عِمْرَانْ الْأَثَرِيِّ الْوَلوي (MURAD)

    18 сент., 02:20изменён

    🪶 :- ቲለዋ በአቡ ኢምራን 🎧🎙️سورة الكهف https://t.me/Mf11q https://t.me/Mf11q
    1,120голосовое11Открыть в Telegram
  • قَنَاةُ أَبِي عِمْرَانْ الْأَثَرِيِّ الْوَلوي (MURAD)

    16 сент., 11:18

    ⚠️ አስተውሉ❗️በእስልምና የመጀመሪያው ኸሊፋ ማን ነው?
  • قَنَاةُ أَبِي عِمْرَانْ الْأَثَرِيِّ الْوَلوي (MURAD)

    16 сент., 06:57изменён

    ብልግናን የለመደች ልብ ከጥፋቷ አታቆምምለትንሽ ጊዜ ብታርፍም እንኳ ደንገት ያገረሽባታል አላህ የእውነት የሆነ ተውበትን የሰጣት ስትቀርቀልባችንን አላህ የእውነት ያስተካክልልን
  • قَنَاةُ أَبِي عِمْرَانْ الْأَثَرِيِّ الْوَلوي (MURAD)

    15 сент., 11:03изменён

    🪶 :- ቲለዋ በአቡ ኢምራን 🎧
    1,430голосовое161Открыть в Telegram
  • قَنَاةُ أَبِي عِمْرَانْ الْأَثَرِيِّ الْوَلوي (MURAD)

    15 сент., 05:24

    переслано из @umu_reyan_channel_no1

    ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም 🔴💗 ተጋባዥ እንግዶች:-⓵:- ኡስታዝ አቡ ሂበቱላህ ⓶:-ኡስታዝ አቡ ሀሰን ⓷:-ኡስታዝ ኑረዲን አል _አረቢ ⓸:-ኡስታዝ አቡ ሹራየፕሮግራም ሰአት :-⏱ነገ ዕሮብ ምሽት 3️⃣:00pm በኢትዮፕሮግራሙ የሚካሄደው:- 💗💗⤵⤵⤵⤵ ሸርርርርርርhttps://t.me/nuredinal_arebi
    Иллюстрация к посту канала قَنَاةُ أَبِي عِمْرَانْ الْأَثَرِيِّ الْوَلوي (MURAD)Иллюстрация к посту канала قَنَاةُ أَبِي عِمْرَانْ الْأَثَرِيِّ الْوَلوي (MURAD)
  • قَنَاةُ أَبِي عِمْرَانْ الْأَثَرِيِّ الْوَلوي (MURAD)

    14 сент., 18:16

    ክብር ~ ተሽጦ ፍቅር ~ አይገዛም ።