gram news
Аватар канала quranbchaquranbcha

quranbchaquranbcha

@quranbchaquranbcha

🌹ቁርአን የአላህ ሱብሀነ ወተአላ ቃል ነው 🌹ቁርአን የልብ ብርሀን ነው 🌹ቁርአን ቀጥተኛው መንገድ ነው 🌹ቁርአን ከእሳት የምንድንበት ጀነትን የምንጎናፀፍበት ነው 👇👇👇 ጆይን በሉ https://t.me/quranbchaquranbcha

ПроектыENРелигия

4,570подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • quranbchaquranbcha

    10 сент., 11:33

    переслано из @ye_setoch_jemea

    🛍 ውብ ቲላዋ ከውብ እይታጋ የማምሻ ግብዣዬ ናት "ተ"ጋ"በ"ዙ"ል"ኝ"🌹ቁርአን የአላህ ሱብሀነ ወተአላ ቃል ነው 🌹ቁርአን የልብ ብርሀን ነው 🌹ቁርአን ቀጥተኛው መንገድ ነው 🌹ቁርአን ከእሳት የምንድንበት ጀነትን የምንጎናፀፍበት ነው 👇👇👇 ጆይን ይበሉ https://t.me/quranbchaquranbchahttps://t.me/Ye_setoch_Jemea
    117видео2Открыть в Telegram
  • quranbchaquranbcha

    9 сент., 16:19

    переслано из @ye_setoch_jemea

    ስድቅ 👆💯 https://t.me/Ye_setoch_Jemea
    Иллюстрация к посту канала quranbchaquranbchaИллюстрация к посту канала quranbchaquranbcha
  • quranbchaquranbcha

    9 сент., 13:10

    переслано из @ye_setoch_jemea

    ለቻናል ባለቤቶች ትጠውማችሁዋለች ብዬ ነውየቴሌግራም ቻናላችሁ ከ#ማያድግበትና ለኡማው #ደራሽነት ከሚቀንሱ ነገሮች መካከል 1//ሊክ መቀያዬር 👉❌ ሊክ መቀያየር የበፊትን ሊክ የሚያውቁ ሰዎች የቀዬራችሁትን ስለማያውቁት ሌሎች ጆይን ልበር ሲሉ አያስገባቸውም 2//ሁለተኛ የቻናል ስም አብዝቶ መቀያየር ይህም ለምሳሌ የእናንተን ቻናል ፈልገው ሊክ የሌላቸው ሰዎች ቴሌግራም ላይ ሰርች አድርገው በበፊት ስማችሁ ሲፈልጉት አያገኙትም ምክኒያቱም ስም ስለተቀዬረ3//ሶስተኛው የቻናል ፕሮፋይን አብዝቶ መቀያዬርው❌👈 ይህም ቻናላችሁም ለመለዬት ይከብዳል ምክኒያቱም ሲከፈት ጀምሮ ያለ ፕሮፋይል ምቼም ለቻናል ሜምበራችሁ አይጠፋችሁም4//አራተኛ የቴሌግራም ቻናልና ባል እክብካቤ ይፈልጋል ምን ለማለት ነው የሚጠቅሙ ነገራቶች ቢያንስ በቀን 3ጊዜ መነሸር አለበት ግን አነሰ ከተባለ በዬቀኑ ግድ ነው መለቀቅ ። እኛ ነሽር ማድረግ ስናቆም ያሉት ሜምበሮች ሊፍት እያሉ ይወጣሉ ያልወጡትም ቻናላችንን ቸክ አያደርጉትም ማለት ነውለሰዎች ጠቃሚ ነው ብላችሁ ካሰባችሁ
    Иллюстрация к посту канала quranbchaquranbchaИллюстрация к посту канала quranbchaquranbcha
  • quranbchaquranbcha

    8 сент., 16:07

  • quranbchaquranbcha

    7 сент., 12:17

    переслано из @ye_setoch_jemea

    የኒቃቢስትና ሴቶችና የሙተበሪጃት ሴቶች ምሳሌው ልክ እንደዚህ ብርቱካን ነውወንድሞች የትኛዋን ነው ለትዳር የምትመርጡት መልሱን 👉👇👇 👉💯 👉🔥 https://t.me/Ye_setoch_Jemea
    Иллюстрация к посту канала quranbchaquranbchaИллюстрация к посту канала quranbchaquranbcha
  • quranbchaquranbcha

    6 сент., 08:18

    переслано из @ye_setoch_jemea

    «አንድ ቀን ልብሽን የሰበረውንና ያስለቀሰሽን ነገር ወደ ኋላ መለስ ብለሽ ታየዋለሽ፤ያንን ባለማግኘትሽም አላህን ታመሰግናለሽ።በፊትሽ ተዘግተው የነበሩ አንዳንድ በሮች የእንች ካልሆነ የጥፋት መንገድ ይጠብቁሽ እንደነበር ትረጃለሽ።»አልሀምዱሊላህ ያረብ እኛ የተመኘነውን ወስደህ አንተ የመረጥክልንን በር ከፈትክልን https://t.me/Ye_setoch_Jemea
    Иллюстрация к посту канала quranbchaquranbchaИллюстрация к посту канала quranbchaquranbcha
    5561211Открыть в Telegram
  • quranbchaquranbcha

    4 сент., 03:29

    переслано из @ye_setoch_jemea

    🌹የጁምአ ስጦታዬ🌹﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ۝﴾🌹قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً» اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ 🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد🌸የጁምአ ሱናዎች🌸 1⃣🌺ገላን መታጠብ2⃣🌺 ሽቶ መቀባት3⃣🌺ሲዋክ መጠቀም4⃣🌺 ጥሩ ልብስ መልበስ5⃣🌺 ሱረቱል ካህፍን መቅራት
    732видео2Открыть в Telegram
  • quranbchaquranbcha

    3 сент., 19:09

    переслано из @ye_setoch_jemea

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድእህት። ወንድሞች 📢 እባካችሁ ይህንን መልዕክት አስተላልፉት! ውድ የቻናሌ ተከታዮችበያላችሁበት ቦታ አላህ ይጠብቃችሁ። 🤲 በሳውዲ ዓረቢያ ያላችሁ ወገኖቻችን፣ በተለይም እህቶቻችን፣ እባካችሁ በጣም ተጠንቀቁ! ⚠️ በቅርቡ ብዙ እህቶች በሚያሳዝን ሁኔታ ገንዘባቸውን ከፍለው ከተባሉት አገልግሎት ሳያገኙ እያለቀሱ እንዳሉ እየሰማን ነው። ❌ “ፓስፖርት እናድሳለን” ብለው ከፍተኛ ገንዘብ ተቀብለው የሚጠፉ ሰዎች አሉ። ❌ “ኢቃማ እናሰራላችኋለን፣ የቀረውን ክፍያም እንከፍልላችኋለን” ብለው 7,000–8,000 ሪያል ተቀብለው የሚሰወሩ ሰዎችም አሉ። ❌ “ሀዋላ እንሰራለን፣ ገንዘቡን ላኩልን” ብለው ገንዘብ ከተቀበሉ በኋላ ስልካቸውን የሚዘጉ እና የሚጠፉ ሰዎችም አሉ። 👉እባካችሁ ተጠንቀቁ!ማንኛውንም ገንዘብ ከመላካችሁ በፊት ሰውየውን፣ አገልግሎቱን እና የሚሰጠውን ማስረጃ በደንብ አረጋግጡ።📢 ይህ ችግር እንዲቆም በተደጋጋሚ መናገር እና ማስጠንቀቅ ያስፈልጋል። 👉 በTelegram ግሩፓችሁ፣ በWhatsApp፣ Facebook እና በሌሎችም ሶሻል ሚዲያዎች ይህን መልዕክት ሼር አድርጉ። 👉 አንድ ሰው እንኳን ከማጭበርበር ከተጠበቀ ይህ መልዕክት ዓላማውን አሳክቷል። 🤲 አላህ ሁላችንንም ከመጭበርበርና ከክፉ ሰዎች ይጠብቀን።Shar➡
    Иллюстрация к посту канала quranbchaquranbchaИллюстрация к посту канала quranbchaquranbcha
  • quranbchaquranbcha

    3 сент., 13:22

    переслано из @ye_setoch_jemea

    ለዚህ የቁርአን አያ ምን አዘጋጅተን ይሆንكُلُّ نفٔسٍ ذَآءِٕقَةُ ٱلٔمَؤتِ ሁሉም ነፍስ ሞትን ቀማሽ ናትhttps://t.me/Ye_setoch_Jemea
    Иллюстрация к посту канала quranbchaquranbchaИллюстрация к посту канала quranbchaquranbcha
  • quranbchaquranbcha

    2 сент., 18:08

    ውብ የምሽት ቲላዋ "ተ"ጋ"በ"ዙ"ል"ኝ"
    1,090видео1Открыть в Telegram
  • quranbchaquranbcha

    2 сент., 15:35

    переслано из @ye_setoch_jemea

    ➢"🌸ሴት ልጅሽ እንዴት እንደምትሰግድ እንጂ እንዴት እንደምትደንስ አታስተምሪያት እንዴት ቁርዓን እንድሚቀራ እንጂ እንዴት እንደምትዝፍን አታስተምሪያት፤➢"በሜካፕ ሳይሆን በሂጃብ አስውቢያት፤ ሴት ዘፋኝ ወይም ተዋናይ ሳይሆን የሙዕሚን እናትን አርዓያ እንዲታደርግ አስተሚርያት የቂያማ ዕለት በእያንዳንዱ ባስተማርሻት ነገር ተጠያቂ መሆንሽን አትዘንጊ!!https://t.me/Ye_setoch_Jemea https://t.me/Ye_setoch_Jemea
    Иллюстрация к посту канала quranbchaquranbchaИллюстрация к посту канала quranbchaquranbcha
  • quranbchaquranbcha

    1 сент., 17:45

    переслано из @ye_setoch_jemea

    ስድቅ https://t.me/Ye_setoch_Jemea
    Иллюстрация к посту канала quranbchaquranbchaИллюстрация к посту канала quranbchaquranbcha
  • quranbchaquranbcha

    1 сент., 11:14

    905видео4Открыть в Telegram
  • quranbchaquranbcha

    31 авг., 14:20изменён

    🌼ውብ ቲላዋ "ተ"ጋ"በ"ዙ"ል"ኝ"https://t.me/quranbchaquranbcha
    1,060видео5Открыть в Telegram
  • quranbchaquranbcha

    31 авг., 14:13

    переслано из @ye_setoch_jemea

    ልዩነቱ በጣም ሰፊ ነውተራቁታ በምትሄድ ሴት የሚፈተን ወንድ እንዳለ ሁሉከራስ እስከ ጥፍሯ በተሸፋፈነች ሴትም የሚፈተን ወንድ አለልዩነቱ ግን በጣም ሰፊ ነውተራቁታ የምትሄደው ሴት በሁለት ነገር ወንጀለኛ ስትሆን እሱም :-አንደኛ የጌታዋን ቃል ባለማክበሩዋ ይህን የቁርአን አያ ባለመተግበሩዋ 👇👇{ یَـٰۤأَیُّهَا ٱلنَّبِیُّ قُل لِّأَزۡوَ ٰ⁠جِكَ وَبَنَاتِكَ وَنِسَاۤءِ ٱلۡمُؤۡمِنِینَ یُدۡنِینَ عَلَیۡهِنَّ مِن جَلَـٰبِیبِهِنَّۚ ذَ ٰ⁠لِكَ أَدۡنَىٰۤ أَن یُعۡرَفۡنَ فَلَا یُؤۡذَیۡنَۗ وَكَانَ ٱللَّهُ غَفُورࣰا رَّحِیمࣰا } [Surah Al-Aḥzāb: 59]ሁለተኛው :-ወንዲሞቿን በመፈተኗየኒቃባና የጅልባቧ ንግስትማ ምንም ወንጀል የለባትም ምክኒያቱም አላሁ ሱብሀነ ወተአላ በማንችለው ነገር አይጠይቀንም ለዚህም ማስረጃው
    Иллюстрация к посту канала quranbchaquranbchaИллюстрация к посту канала quranbchaquranbcha
  • quranbchaquranbcha

    30 авг., 15:57

    переслано из @ye_setoch_jemea

    ዛሬ ስለ አንድት ሶብረኛ ሴት ታሪክ ልገራችሁበአረብ ምድር የምትኖር ሴት ነበረች ባለትዳርና የሶስት ልጆች እናት ናት ። በኑሯቸው በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ይገኛሉ ። እናም ሞት አይቀርምና ባሏ በድንገት ይሞትባታል ።ሀዘተኛ ሁና ቤቷ ታሳልፋለች እናም ታዚዓውን ሊደርሱ የሚመጡ ሰዎች እንዲህም ይሏታልአንች በሂወትሽ ወተሽ ሰርተሽ አታውቂም ሰርቶ ለልጆቹ ዳቦ ይዞ የሚገባው አባታቸውን አጡ #ልጆችሽን ምን ልታበያቸው ነው እያሉ የመጡት ሰዎች ሁሉ ይህንን ይናገሯታልእሷ ሀዘኗን በሶብር ዋጥ አድርጋ እንዲህ አለች❓ 👉እርዚቁን ሰበብ አድርሶ የሚያመጣው አወ ሞቷል👉ነገር ግን እርዚቁን የሚሰጠው አንድ አላሁ ሱብሀነ ወተአላ አለ አለች። እናም እሱ ስለሞተ እርዚቃችን አይቋረጥም ። ያሱብሀነሏህከዚህ የምንረዳው አንድ ሰው ከሂወታችን በሞትም ይሁን በሌላ ነገር ስናጣው ተስፋ መቁረጥ ሳይሆን የቂንና ተወኩል በጌታችን ሊኖረን ይገባል
    Иллюстрация к посту канала quranbchaquranbchaИллюстрация к посту канала quranbchaquranbcha
  • quranbchaquranbcha

    30 авг., 03:37

    переслано из @ye_setoch_jemea

    🌺بســـــــم اللــــه الرحمــــن الرحيــــــم🌷💐ጣፋጭ ቲላዋ 🌹ከውብ ድምፅና ከውብ እይታ ጋር 🌹 የማለዳ ስጦታዬ ናት👇👇 ተ⍣⍣⃝⚘️ ጋ⍣⍣⃝⚘️ በ⍣⍣⃝⚘️ ዙ⍣⍣⃝⚘️ ል⍣⍣⃝⚘️ ኝ⍣⍣⃝⚘️⍣⍣⃝⚘️ፏ ያለ ውሎ ይሁንላችሁ https://t.me/Ye_setoch_Jemea
    793видео43Открыть в Telegram
  • quranbchaquranbcha

    29 авг., 04:32

    переслано из @ye_setoch_jemea

    የማለዳ ስጥታዬአዝካሩ ሰባህ (የጠዋት ዚክር)بســـــــم اللــــه الرحمــــن الرحيــــــم» አልሀምዱሊላህ""ነግቶ ከተነሳሁ ከትንሿ ሞት "እድልን ካገኘሁ ዛሬም ለተውበት "ምስጋና ይገባው ለአርሹ ባለቤት "ሚስኪኒቷን ነፍሴን ህያው ላደረጋት!!ሰብሀል ኸይርአስጊና አሰቃቂ አስፈሪ ጨለማ መብራት የሌለበት ቲንሸየ ሻማ➡️ማይነጋ መሳይ የሀሳብ ቀጠሮ በመከጀል ተስፋ ነገን ዛሬ ቋጥሮ መንጋቱን ታያለክ ባሳብ ተወጥሮ
    854видео3Открыть в Telegram
  • quranbchaquranbcha

    28 авг., 02:27

    переслано из @ye_setoch_jemea

    🌹የጁምአ ስጦታዬ🌹﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ۝﴾🌹قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً» اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ 🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد🌸የጁምአ ሱናዎች🌸 1⃣🌺ገላን መታጠብ2⃣🌺 ሽቶ መቀባት3⃣🌺ሲዋክ መጠቀም4⃣🌺 ጥሩ ልብስ መልበስ5⃣🌺 ሱረቱል ካህፍን መቅራት
    Иллюстрация к посту канала quranbchaquranbchaИллюстрация к посту канала quranbchaquranbchaИллюстрация к посту канала quranbchaquranbchaИллюстрация к посту канала quranbchaquranbcha
    935видео4Открыть в Telegram
  • quranbchaquranbcha

    27 авг., 10:57

    переслано из @ye_setoch_jemea

    እስኪ መልሱልኝበጣም ብዙ ወንድሞቻችን እዚሁ ኢትዮ በዲናቸው ጠንካራ በኒቃብ በጅልባቧ የማትደራደር ብዙ እንቁ እህቶች አሉእናም ለምንድነው ኢትዬ ያሉ ወንዶች ከባህር ማዶ ያሉ እህቶቻችንን የሚያገቡት1//አንደኛ ለገንዘቧ 👉💯 2//ሁለተኛ ለዲኗ👉 👍ሳትዋሹ መልሱhttps://t.me/Ye_setoch_Jemea
    Иллюстрация к посту канала quranbchaquranbchaИллюстрация к посту канала quranbchaquranbcha
    9501991Открыть в Telegram