Последние посты

الـــحـــــيــــــاة مـــــــع الله
21 сент., 15:49

الـــحـــــيــــــاة مـــــــع الله
21 сент., 15:49

الـــحـــــيــــــاة مـــــــع الله
21 сент., 05:38
переслано из @abutoiba
በፈገግታ ተገናኝተን በጥላቻ ለምን እንለያያለን?🎙አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰዒድ ሙሐመድhttps://telegram.me/abutoiba https://telegram.me/abutoiba
الـــحـــــيــــــاة مـــــــع الله
9 сент., 15:54
переслано из @sheihkabuamarawolibnuahmed
ተፍሲር سورة الدخانአንቀፅ ቁጥር1 ለይነንሊጀመርነዉ ተቀላቀሉባረከላሁ ፊኩምhttps://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed?livestream=c49d71b06cc54c9de7Telegramقناة دروس فضيلة الشيخ أبو عمار أول بن أحمد الخميسيالْقَنَاةُ الرَّسْمِّيةُ لِفَضِيلِةِ الْشَّيْخِ أَولِ بْنِ أَحْمَدَ الْخميسي -حَـفِظَهُ اللّه تَعَالَى
الـــحـــــيــــــاة مـــــــع الله
9 сент., 05:07
переслано из @fkr_eske_jenet
✅ልዩ ማበረታቻ ለጠንካራ የሱና እህቶቻችን!✅በዳዕዋው ዘርፍ፣ ቁርኣን በማቅራት፣ ጠቃሚ መረጃዎችን በማጋራት እና ለሌሎችም አርአያ በመሆን ሌት ተቀን የሚለፉ ምርጥ የሱና እህቶች አሉን።🧕የእነዚህን ውድ እህቶቻችንን ልፋት አሏህ በትልቁ የሚመነዳቸው ቢሆንም እኛም ለስራቸው ተገቢ ምስክር መሆን ማበረታታት እና ማድነቅ ተገቢ ነው ! እናም ቻናሎቻቸውን በቋሚነት ለማሳደግ እና ለሌሎችም መነቃቃት ይሆን ዘንድ ልዩ ፕሮግራም አዘጋጅተናል! ከሚጠቆሙት ውስጥ ከፍተኛ ድጋፍ (Like) የሚያገኙትን ከ1ኛ እስከ 5ኛ የሚወጡ እህቶችን በመለየት ቻናላቸውን በቋሚነት የምናሳድግ ይሆናል።✅ ምን ማድረግ ይጠበቅቦታል?ይህቺ እህት ልትበረታታ፣ ልትደገፍ እና ልትመሰገን ይገባታል! የምትሏትን ጠንካራ አርአያ ሴት ስሟን እና የቻናሏን ሊንክ (Link) ከታች ባለው ቦት (Bot) ላኩልን። ብዙ ድጋፍ (Like) ያገኙት አሸናፊ ይሆናሉ! 💪✔️ ማሳሰቢያ፦ጥቆማ የምንቀበለው እስከ ዛሬ ማታ 6 ሰዓት ድረስ ብቻ ነው! አሁን ጀምሮ እጩዎችን ፖስት ማድረግ ስለምንጀምር ጊዜ ሳያጠፉ አሁኑኑ ይላኩልን።👇 ስማቸውን እና የቻናላቸው ሊንክ ለመላክ ይህንን ቦት ይጠቀሙ
الـــحـــــيــــــاة مـــــــع الله
5 сент., 15:45
переслано из @merkezulimamiahmed
የቀልባችንን ድርቀት ለማስወገድ እንታገል !በዚክር እንዴት እንጠቀማለን ?!" ተውሒድን ፣ አስማእ ወስሲፍትን በአግባቡ ተገንዝበናል " ይባላል ... እውነት ነውን ?ከሰዎች እንደበቃለን - ወንጀሎችን ስንፈፅም ! ... ግን ....እስከመቼ ወደ ሐራም እየተመለከትን ...ከደርስ የተቆረጠ ምክርhttps://t.me/MerkezulimamiAhmed
الـــحـــــيــــــاة مـــــــع الله
5 сент., 06:44
переслано из @abuoubeida
✨ የመርከዝ መናሩ ሱና ታላቅ የደስታ እና የምረቃ ጥሪ! ✨📖 "ቁርኣንን የተማረና ያስተማረ ከሁሉ በላጭ ሰው ነው!ተማሪዎችን ከቃዒዳ ጀምሮ ቁርኣንን በነዞር የሚያስተምረው መርከዝ መናሩ ሱና፤ ለረጅም ጊዜያት በፅናትና በትጋት ሲማሩ የቆዩ፣ ቃዒዳ ኑራኒያን በአግባቡ ያጠናቀቁ እና ቁርኣንን በነዞር ያኸተሙ ውድ ተማሪዎቹን ለመጀመሪያ ጊዜ (#1) በታላቅ ድምቀት ያስመርቃል።በዚህ ታላቅ የኸይር እና የደስታ መድረክ ላይ እርሶም የክብር ተጋባዣችን ነዎት!🎙 በዕለቱ በዳዕዋ እና በሙሀደራ የሚያደምቁን ውድ ኡስታዞቻችን፦ ❶❶ ሸይኽ አወል ቢን አሕመድ (ከተመቻቸው) ❶ ኡስታዝ ኸዲር ቢን አሕመድ ➋ ኡስታዝ አሚር ቢን ሙሀመድ ➌ ኡስታዝ አብዱል መሊክ ➍ ኡስታዝ አቡ አዩብ ➎ ኡስታዝ አቡ ኢምራን ➏ ኡስታዝ አቡ ረያን ➐ ኡስታዝ አቡ ሉቅማን ➑ ኡስታዝ አቡ ሂባ ➒ ኡስታዝ አቡ ሀፍሷ ➓ ወንድም አቡ ማሒ


الـــحـــــيــــــاة مـــــــع الله
4 сент., 05:06
переслано из @misbah_sanii
اللَّهُــمَّ صَــلِّ وَسَــلِمْ عَلَـىٰ نَبيـِّـنَا مُحَّمَــد "ﷺ" ﷺْﷺْ ﷺﷺْ ﷺ ْﷺْﷺ🤍ﷺْﷺ ْﷺْ ﷺْ صلوا على ࢪسول الله ﷺْ ﷺ اللهم صَل وسلم وَبَارك ﷺ ﷺ على محمد وعَلىٰ ألِهٖ ِﷺْ ﷺ وصحبه أجِمَعيِن ﷺْ ﷺ ﷺْﷺﷺ ْﷺ ﷺ🤍ﷺْ ﷺْاللَّهُــمَّ صَــلِّ وَسَــلِمْ عَلَـىٰ نَبيـِّـنَا مُحَّمَــد "ﷺ"


الـــحـــــيــــــاة مـــــــع الله
3 сент., 12:38
اسأل الله أن يعينك على كل شيء
الـــحـــــيــــــاة مـــــــع الله
31 авг., 14:36
переслано из @merkezulimamiahmed
ሰምቶ ማፍሰስ ሆኗል ነገራችን ...እውነተኛ ደስታ ...ጭንቀት ...ከደርስ የተቆረጠ መልዕክትhttps://t.me/MerkezulimamiAhmed
الـــحـــــيــــــاة مـــــــع الله
25 авг., 05:56
переслано из @merkezulimamiahmed
የልብ ድርቀት !https://t.me/MerkezulimamiAhmed
الـــحـــــيــــــاة مـــــــع الله
24 авг., 07:46
ሴት ሆይ!!!እስቲ ንገሪኝ ዋጋሽ ስንት ነው ?..... ብዙ ወንዶች ሊገዙሽ ይሯሯጡብሻል ወይስ እንደ ውድ አቅም ያለው ብቻ ነው የሚያማርጥሽ ዋጋው እርካሽ የሆነ እቃ ላይ በጣም ብዙዙ ሰዋች ይሯሯጡበታል ይገበያዩበታል ውድ የሆነ እቃ ላይ ግን አቅም ያለው ብቻ ነው የሚያየውም የሚገዛውም። እራስሽን ባረከሽው እና ዝቅ ባረግሽው ቁጥር ብዙ እርካሽ እቃ ፈላጊዋች ወዳንቺ ይጣሉ ። ምን ለማለት ፈልጌ ነው ብዙ ወንዶች ሲያወሩሽ ሲጀነጅኑሽ ቆንጅዬ ስለሆንሽ ብቻ እንዳይመስልሽ። መገኘት በሌለብሽ እርካሽ ስፍራ እራስሽን አስቀምጠሽ እንዳይሆን ውድ ቦታ እራስሽን አስቀምጠሽ ቢሆን ኖሮ ማንም እንደፈለገው አይጎበኝሽምነበር ከዛ ይልቅ ዋጋ ያለው አቅም ያለው አላማ ያለው ላንቺ ሚመጥን እና ጠንካራ ወንድ ነበር ወዳንቺ ሚመጣው ። አንዳንዴ ከብዛት ጥራት እሚባለውን መመልከቱ መልካም ነው። በቃ እራስሽን አታርክሺ ውድ ሁኚ ከኖርሽ አይቀርማ የእውነት ሴት ሆነሽ ነው መኖር ያለብሽ Join us ቴሌግራማችን
الـــحـــــيــــــاة مـــــــع الله
24 авг., 06:04
هل يجوز اكل الطعام الذي يوزع بمناسبة المولد النبوي ؟
الـــحـــــيــــــاة مـــــــع الله
17 авг., 03:16
#أذكار_الصباح ((اللَّهُمَّ رَبَّ السَّمَوَاتِ السَّبْعِ وَرَبَّ الأَرْضِ، وَرَبَّ الْعَرْشِ الْعَظِيمِ، رَبَّنَا وَرَبَّ كُلِّ شَيْءٍ، فَالِقَ الْحَبِّ وَالنَّوَى، وَمُنْزِلَ التَّوْرَاةِ وَالْإِنْجِيلِ، وَالْفُرْقَانِ، أَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ كُلِّ شَيْءٍ أَنْتَ آخِذٌ بِنَاصِيَتِهِ. اللَّهُمَّ أَنْتَ الأَوَّلُ فَلَيْسَ قَبْلَكَ شَيْءٌ، وَأَنْتَ الآخِرُ فَلَيسَ بَعْدَكَ شَيْءٌ، وَأَنْتَ الظَّاهِرُ فَلَيْسَ فَوْقَكَ شَيْءٌ، وَأَنْتَ الْبَاطِنُ فَلَيْسَ دُونَكَ شَيْءٌ، اقْضِ عَنَّا الدَّيْنَ وَأَغْنِنَا مِنَ الْفَقْرِ)). 🍃🌻
الـــحـــــيــــــاة مـــــــع الله
17 авг., 03:15
#أذكار_الصباح (اللَّهُمَّ أَنْتَ رَبِّي لا إِلَهَ إِلا أَنْتَ ، عَلَيْكَ تَوَكَّلْتُ ، وَأَنْتَ رَبُّ الْعَرْشِ الْكَرِيمِ , مَا شَاءَ اللَّهُ كَانَ ، وَمَا لَمْ يَشَأْ لَمْ يَكُنْ ، وَلا حَوْلَ وَلا قُوَّةَ إِلا بِاللَّهِ الْعَلِيِّ الْعَظِيمِ , أَعْلَمُ أَنَّ اللَّهَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ ، وَأَنَّ اللَّهَ قَدْ أَحَاطَ بِكُلِّ شَيْءٍ عِلْمًا , اللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ نَفْسِي ، وَمِنْ شَرِّ كُلِّ دَابَّةٍ أَنْتَ آخِذٌ بِنَاصِيَتِهَا ، إِنَّ رَبِّي عَلَى صِرَاطٍ مُسْتَقِيمٍ) . 🌻🍃
الـــحـــــيــــــاة مـــــــع الله
7 авг., 01:20
اعمل واجتهد ولا تكن شحاذا
الـــحـــــيــــــاة مـــــــع الله
4 авг., 23:52
переслано из @merkezulimamiahmed
የመንግስት ካሜሪዎችን በመፍራት ክልክላዎቹን ከመዳፈር እንታቀባለን ...ግን .... አምላካችን አሏህ እያየን ፣ መላኢኮች እየፃፋብን ሐራም ነገሮችን እናተራምሳለን ... ወደሐራም እንመለከታለን ... ሙራቀባችን ደክሟልና !ኧረ አሏህን እንፍራ !ከደርስ የተቆረጠ መልእክትhttps://t.me/MerkezulimamiAhmed
الـــحـــــيــــــاة مـــــــع الله
2 авг., 16:49
переслано из @merkezulimamiahmed
ከህይወት ተስፋ የምንቀርጥበት ቀን ይመጣል ...ከዛም .. ሞት መጥቶ ልብሳችንን ሌላ ሰው ከኛ ላይ አውልቆት እርቃናችንን ያጥበናል ... ከዛም ጨለማው ቀብር አለ .....ባለንበት ሁኔታ አሏህን መገናኘት አሳፋሪ ነውና ወደሱ እንመለስ !https://t.me/MerkezulimamiAhmed
الـــحـــــيــــــاة مـــــــع الله
27 июл., 19:11
переслано из @merkezulimamiahmed
" ቀልብህን 3 ቦታዎች ላይ ፈልግ .... "" እነዚህ 3 ቦታዎች ላይ ቀልብህን ካላገኘህ አንተ ቀልብ የለህምና አላህ ቀልብ እንዲሰጥህ ለምነው "https://t.me/MerkezulimamiAhmed
الـــحـــــيــــــاة مـــــــع الله
19 июл., 17:47
переслано из @hiba_islamic_post
ነገሮችን ሁሉ በእሺታ ስታልፍ የተሸነፈች አድርገው ስለሚያስቧት ሰዎች አይደለም የምትገረመው ይልቅ ዝምታዋ ቅኔ አለመሆኑ በማይገባቸው ሰዎች ሁሌም ትቆስላለች። ምን ያህል ቀሽም ቢሆኑ ነው የዚን ያህል ላለመረዳት የሚታገሉት ስትል ታስባለች። ዝምታዋ ለገባው ከባድ ቋንቋ ነበር። ግና ማን ይረዳት?

