gram news
Аватар канала ስለ ኢየሱስ

ስለ ኢየሱስ

@silaeyesus48

ዓላማው:- -ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ለአለም መስበክ:: ☆" እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ (1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:23) " እኛም ለአባቶች የተሰጠውን ተስፋ የምስራቹን ለእናንተ እንሰብካለን፤" (የሐዋርያት ሥራ 13:32)

ПроектыENРелигия

5,100подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • ስለ ኢየሱስ

    21 сент., 03:28

    ልመርቃችሁ🤲እግዚአብሔር ባልተገባቹ ምህረት ይክበባቹ
  • ስለ ኢየሱስ

    20 сент., 12:52

    በእግዚአብሔር ፍቃድ መመላለስን የመሰለ ምን ሚያረካ ነገር አለ?እግዚአብሔር የደስታው ምክንያቶች ያድርገን🙏
  • ስለ ኢየሱስ

    18 сент., 13:32изменён

    ስሙኝማእግዚአብሔር በየት ሀገር ነው ሰዉን ጥሎ የሚያዉቀዉ ?!🥺
  • ስለ ኢየሱስ

    18 сент., 12:21

    መንፈሳዊ ረኃብ የመንፈሳዊ ጤንነት ምልክት ነው። ሥጋዊ ረኃብ የሚመጣው ባለ መብላት ነው። መንፈሳዊ ረኃብ ግን የሚመጣው በመብላት ነው። መንፈሳዊ ረኃብ የሚጨምረው ቃሉን በበላን ቁጥር ነው። እየበሉ መራብ፣ እየተራቡ መብላት የመንፈሳዊያን ሰዎች የየዕለት ተግባር ነው። ቃሉን እየበላችሁ ነው ወይ? በማይጠረቃ መንፈሳዊ ረኃብ እግዚአብሔር ይባርከን🙏🙏🙏
  • ስለ ኢየሱስ

    16 сент., 14:30изменён

    አንድ ነገር ልንገራችሁ 😊እግዚአብሔር ያለበት ነገር ይዘገያል ።መልካም ምሽት 🙏
  • ስለ ኢየሱስ

    15 сент., 19:32

    "ምን አጊኝቶ ነው?" ብለው እስኪገረሙ ድረስ ፈጣሪህን አመስግነው። "እግዚአብሔር ይመስገን ። ©ሶፊ
    Иллюстрация к посту канала ስለ ኢየሱስИллюстрация к посту канала ስለ ኢየሱስ
  • ስለ ኢየሱስ

    14 сент., 13:59

    "መድኃኒቴ"ዘማሪ አብርሃም ሃላቀ
  • ስለ ኢየሱስ

    13 сент., 04:53

    ዛሬ የ2019 የመጀመሪያው እሁድ ነውእንሂድ ጌታን በአንድነት እናመስግነዉ መፀሀፍ ቅዱስ መያዝ አይዘነጋምመልካም ሰንበት ይሁንልን 🤲
  • ስለ ኢየሱስ

    12 сент., 10:32

    መሸሸጊያ ዋሻ ታደሰ እሸቴ🌼መልካም አዲስ አመት🌼
    334файл33Открыть в Telegram
  • ስለ ኢየሱስ

    12 сент., 02:34

    ቤተሰቦችአዲሱ አመት እንዴት ነው 🤗
  • ስለ ኢየሱስ

    11 сент., 03:35

    🌼🌼 እንኳን ለአዲሱ ዓመት 2019 አደረሳችሁ!🌼🌼አዲሱ አመት የሰላም የእድገት ያሰባቹት ሚሳካበት አመት ይሁንላችሁ 🎊✨ 2019 አዲስ ዓመት፣ አዲስ እድል✨🎊 መልካም አዲስ አመት🌼🌼
  • ስለ ኢየሱስ

    10 сент., 21:12изменён

    እንኳን ለ2019 ዓ.ም ለአዲሱ ዓመት በሠላም አደረሳችሁ!
    Иллюстрация к посту канала ስለ ኢየሱስИллюстрация к посту канала ስለ ኢየሱስ
  • ስለ ኢየሱስ

    10 сент., 18:44

    የ 2018 ዓ.ም የመጨረሻው ምሽት! 🌻✨ዓመቱን በብዙ ስሜቶች፣ ፈተናዎች እና ስኬቶች አሳልፈነዋል። ዛሬ ማታ 2018ን ልንሰናበተው እና አዲሱን 2019 ዓ.ም ልንቀበል ነው! እስኪ ያሳለፋችሁትን ዓመት በ React ግለጹት፡🩸ቆንጆ እና ስኬታማ ዓመት ነበር ❤️ 🩸ድብልቅልቅ ያለ ስሜት ነበረው 🤷‍♂️🤷‍♀ 🩸አድካሚ እና ፈታኝ ዓመት ነበር 😭 🩸ትልቅ ትምህርት ያገኘሁበት ዓመት ነበር 🙏አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የጤና እና የደስታ ይሁንልን! መልካም አዲስ ዓመት! 🌼🇪🇹
  • ስለ ኢየሱስ

    10 сент., 17:14

    🌼"ካስማው ይነቃነቅ"🌼ዘማሪ ፓ/ር ቴዲ ታደሰ
  • ስለ ኢየሱስ

    9 сент., 20:27

    እንደዚህ ልመርቃችሁ🤲2019ብዙ ፍሬ የምትፈሩበት ይሁንላችሁእግዚአብሔር የገበለችሁ የተስፋ ቃል ስጋ ለብሶ ያሳያችሁመንገዳችሁ የቀና ይሁንጤናችሁ ይብዛሰላማችሁ የተጠበቀ ይሁንአግኙ እንጂ አትጡእግዚአብሔር ሞገስን ይስጣችሁቅደሙ እንጂ አትቀደሙ
  • ስለ ኢየሱስ

    9 сент., 10:45

    "ምስጋና በአዲሱ አመት"ዘማሪት ዊንታና ኑረዲን🌼መልካም አዲስ አመት🌼
    292файл41Открыть в Telegram
  • ስለ ኢየሱስ

    8 сент., 16:31

    “Namni ilma Waaqayyoo qabaatu jireenyicha qaba; namni ilma Waaqayyoo hin qabaanne, jireenyicha hin qabu.” — 1Yoh. 5:12
  • ስለ ኢየሱስ

    7 сент., 17:43

    🌼🌻 Gospel Singer Kali & Jossi | ዘማሪ ቃሊ እና ጆሲ | መጪው ዘመን | Mechiwu Zemen | 🌼🌻Join ◇ React ♡ share ☆🔗@mezimur3
    390файл211Открыть в Telegram
  • ስለ ኢየሱስ

    7 сент., 17:42

    🌼🌻 Gospel Singer Endale W/Giorgise | ዘማሪ እንዳለ ወልደጊዮርጊስ | ያን አመት | Yanne Amet | 🌼🌻Join ◇ React ♡ share ☆🔗@mezimur3
    332файл11Открыть в Telegram
  • ስለ ኢየሱስ

    7 сент., 14:39

    ሚልክያስ 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ እነሆ፥ እንደ ምድጃ እሳት የሚነድድ ቀን ይመጣል፤ ትዕቢተኞችና ኃጢአትን የሚሠሩ ሁሉ ገለባ ይሆናሉ፤ የሚመጣውም ቀን ያቃጥላቸዋል፥ ሥርንና ቅርንጫፍንም አይተውላቸውም፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር። ² ነገር ግን ስሜን ለምትፈሩት ለእናንተ የጽድቅ ፀሐይ ትወጣላችኋለች፥ ፈውስም በክንፎችዋ ውስጥ ይሆናል፤ እናንተም ትወጣላችሁ፥ እንደ ሰባም እምቦሳ ትፈነጫላችሁ። ³ በምሠራበት ቀን በደለኞች ከእግራችሁ ጫማ በታች አመድ ይሆናሉና እናንተ ትረግጡአቸዋላችሁ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።መልክቴ ቁጥር 2 ለይ ነውመልካም ምሽት 🙏