gram news
Аватар канала thvcsbvc3610gdxl

thvcsbvc3610gdxl

@thvcsbvc3610gdxl

ዳዕዋ ሰለፊያ ሳፊ ነቅያ በዚህ ቻናል ከሚተላለፉት ነገራቶች ውስጥ የጁማአ ሁጥባ ሙሀደራ ደርስ ፈዋኢድ እንዲሁም የተለያዩ የአህለል ሱና መሻኢኮችና ኡስታዞች ነሲሃ ፈትዋዎች ይለቀቅበታል

ПроектыARРелигия

4,330подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • thvcsbvc3610gdxl

    22 сент., 15:16

    переслано из @abunibrase_and_namuse

    እማ ጦሳ ማዶ የተዉሂደ አዝመራለሃቀኞች ማር ናት ለኮተት መራራክፋት ምቀኝነት ይቅር ባዶ ጉራና ቶሎ እንፈስ ከጦሳ ጎተራብትሰጥ አያልቅባት ጦስሻ ተራራደግሞም ታናሽ እህቷ ያች መን ጀኒቋበደንብ ያዘጋጀች ያልጎደለ ትጥቋአደብ ለቸገረዉ የምታደር "እቋ"ለሂዝብይ ከርፋፋ ታብራራልካለች በፈለገህ ቋንቋበሉ ቤተሰቦች ይችን መድረሳችንን
    Иллюстрация к посту канала thvcsbvc3610gdxlИллюстрация к посту канала thvcsbvc3610gdxl
  • thvcsbvc3610gdxl

    22 сент., 11:46изменён

    ⭕️👉እኛ በዟሂር ነው ምንፈርደው✅=========================== በጅህልና በሽርክ ላይ ስለሞቱ አያቶቻችን ሸሪዓችን ምን ይላል እስቲጝፋር እናድርግላቸው ሙስሊም ናቸው ወይስ ሙሽሪኮች❗️❗️السؤال: أدركنا بعض أجدادنا وعندهم بعض الشركيات التي كانت في أزمنتهم وماتوا وهم عليها لجهلهم . السؤال: هل ندعو لهم ونستغفر لهم؟ =============================== الجواب: الذي يدعو غير الله لا تستغفر لهم، ولا تقل إنه جاهل، اتركه، مات على الشرك ولا تستغفر له، وكونه جاهل هذا الله أعلم به بينه وبين الله ما ندري،لكن نحن نعامله بما ظهر لنا، نطبّق عليه الحكم بحسب الظاهر لنا.⭕️👉በጅህልና ከሆነ ሽርኩን የሰሩትና የሞቱት ያ አላህ ጋር ነው ሂሳባቸው‼️⭕️እኛ ግን ግልፅ ባደረጉት ነገር ነው የምኗኗራቸው ስለዚህ እስቲግፋር አታድርጉ አሉ‼️✅ ዱኒያ አህካም ላይ በትልቁ ሽርክ በጅህልና ዑዝር አይሰጠውም በዟሂሩ ሙሽሪክ ነው የሙሽሪክ ሙዓመላም ነው የሚደረገው ።👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
  • thvcsbvc3610gdxl

    22 сент., 10:23

    переслано из @abuhfsa_ahmed

    🛑ቡታጀራ በሰለፍዮች መስጂድ ላይ የተደረገች ሙሀሓደራ👌🛑ወንድማማችነት እና ሌሎችም ምክሮች የተካተቱበት ሙሓደራ🎙በወንድም አቡ ሀፍሷ አህመድ👇👇👇 https://t.me/abuhfsa_ahmedhttps://t.me/abuhfsa_ahmed
  • thvcsbvc3610gdxl

    21 сент., 15:56изменён

    ⭕️👉የጥመት አንጃዎቹ የሐጁሪዮችን ኪታብ ማስተማር ማለት ሰለፍይ ተማሪዎች ጥመታቸውን አቅለው እንዲመለከቱት ማድረግ ነው ❌👉ይህ ማለት ሰለፍዮችንም ሙስሊሞችንም ማታለል ነው 👈👉ሐጁሪዮችን እጠላቸዋለሁ እያልክ ኪታባቸውን ከተማርክ ካስተማርክ አንተ ውሸታም ነህ እወቅ‼️‼️‼️https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
    Telegramዳዕዋ ሰለፊያ ሳፊ ነቅያ በዚህ ቻናል ከሚተላለፉት ነገራቶች ውስጥ የጁማአ ሁጥባ ሙሀደራ ደርስ ፈዋኢድ እንዲሁም የተለያዩ የአህለል ሱና መሻኢኮችና ኡስታዞች ነሲሃ ፈትዋዎች ይለቀቅበታል
  • thvcsbvc3610gdxl

    21 сент., 13:26изменён

    ⭕️👉ይህንን በሽተኛ ሽማግሌን ካልጠላን ማንን ልንጠላ ነው ‼️"أبو الضَّلاَّل⭕️ مع أبي أهل السنة"⭕️➤ ይሔንን ሽማግል ፈትተው ለቀውብናል በደለኛ ነው ግፊት ስላለበት እየተናደደ ነው አትበለኝ አንተ ራስህኮ ዑለሞች ተናግረዋል እያልክ የነሱን ንግግር ተሞርክዘህ እያጭበረበርክ ነው ቆይ ግፊት አለባቸው ካሉ ደግሞ ወደ ህክምና መውሰድ ነው እንጂ እኛ ንደት ማብረጃ ነን እንዴ➤ደግሞ የየመንን ፈዲላ ሊነግረኝ ክክክክ ደጋጎቹን እንጂ አውዳሚ ቀጣፊውን ሁሉ በሐድሱ ስር ለማካተት አታስበው ሸሁأبو الضُّلَّال يقول لنا أنتم الذين تخرجون من أصحاب ذوالخويصرة انتبهوا خرجوا من النبي صلى الله عليه وسلم بعد ما علمهم التوحيد وأنتم تسمعون التوحيد وتسمعون العذر بالجهل تخرجون بعد ما تعلمتميقول الشيخ عبد الرحمن بن حسن : أجمع العلماء سلفاً وخلفاً من الصحابة والتابعين وجميع أهل السنة أن المرء لا يكون مسلماً إلا بالتجرد من الشرك الأكبر والبراءة منه وممن فعله وبغضهم ومعاداتهم حسب الطاقة والقدرة وإخلاص الأعمال كلها لله ".إ.هـ الدرر السنية جـ 11👌ንቁ ሙስሎሞች ሆይ‼️👉እኛን ብቻ ኸዋርጅ ያለ እንዳይመስላቹ አላህንም መልእከተኛውንም ሰለፎችንም ነው ኸዋሪጅ እያለ ያለው‼️https://t.me/thvcsbvc3610gdxl https://t.me/t
  • thvcsbvc3610gdxl

    21 сент., 10:14изменён

    📮 በሙሽሪኮች ዙሪያ ሰፋ ያለ ማብራሪያ ያረጉበት ድምፅ ነው ❗️⭕️👉የአሁኖቹ ሙሽሪኮች ከመጀመሬያዎቹ ሙሽሪኮች ደረራቸው (ጉዳታቸው)የባሰ ነው ይሉናል❗️❗️📮አውርዳቹ ተጠቀሙ ወንድም እህቶች ትጠቀማላቹ በዛውም አዚሮች ምን አይነት አስከፊ ነገር ላይ እንደወደቁ ግልፅ ይሆንላቹዋል ‼️‼️‼️⭕️👉ታላቁና የአህለል ባጢል የጉሮሮ አጥንት በተለይ የሙሽሪኮችና የሙሽሪክ ጠበቆች ላይ የጉሮሮ አጥንት የሆኑት‼️‼️👉ሼህ ሳሊህ አል ፈውዛን حفظه الله تعالى ورعاه 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ❌ሚርጂአዎችን መታገል ትልቅ ኢባዳ ነው‼️ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇✅ قال محمد بن إبراهيم البوشنجي: سمعت أحمد يقول:تقربوا إلى اللَّه ببغض أهل الإرجاء، فإنه من أوثق الأعمال إلينا."طبقات الحنابلة" ٢/ ٢٢٦ ============ 🔴 አማሙ አህመድ እንዲህ አሉ
  • thvcsbvc3610gdxl

    20 сент., 11:15

    переслано из @abu_abdel_fetah_genete

    🔺السلام عليكم ورحمةالله وبركاته🔺⚠️አድስ መልክት ገነቴላይ ዛሬ የሀጃዊራወች ስብስብ አለ መሰለኝ እና የሰለፍዮች ዳእዋ እዳይመስሏችሁ እዳትሸወዱ⚠️የቅሬ ስብስብ ሁለገብ ማለት ናቸው በተአሱብ በምቀኝነት የተሰበሰቡ ጀመአወች ናቸውሰለፍዮች በነሱ ይሸወዳል ብየ አላስብም ምናልባች አንዳንድ አድስ ወንድሞች ባለማውቅ ካልሆነ በቀርhttps://t.me/Abu_Abdel_Fetah_genete/2494https://t.me/Abu_Abdel_Fetah_genete/2494
  • thvcsbvc3610gdxl

    20 сент., 03:48

    переслано из @al_menjeniq_r

    👌_ የዚች ኡማ የውድቀት መሰላሎች ከኢኽዋን ይልቅ መዳኺላዎች ናቸው ።يسمي شيخ الإسلام محمد بن عبد الوهاب الذين لايكفرون عباد القبور " شياطين "اللهم رد المداخلة إلى رشدهم واهدهم ، وإلا دمرهم تدميرا ومزقهم كل ممزق أنهم شياطين سلطوا على أمة محمد صلى الله عليه وسلم بلباس السلفية المزعومة ولباس العقيدة . وهؤلاء الشياطين سهلوا الشرك وسهلوا التحاكم بغير ما أنزل الله . والله ضررهم أكثر وأنكى وأبشع وأفظع من ضرر الإخوان لأنهم يلتصقون على كل من له قوة من الحكام ويتحببون إليه وبهذا يشابهون الأحباش .ولله الحمد والمنة أكثرهم ضاع بسبب خلاف مشايخهم وافتراقهم إلى صعافقة ومصعفقة في الخارج وفي الحبشة انقسموا إلى أربع فرق ،فرقة اللتمية فرقة الحجاورة فرقة جمعية الناجية فرقة جماعة أشوا مدافي بداية دعوة سلفيتهم المزعومة كانوا جماعة واحدة قاموا ضد الإخوان في الظاهر ثم وقع الخلاف بينهم عندما اختلف الشيخ ربيع والشيخ يحيى الحجوري فتعصب كل إلى شيخه ثم أخذ بعضهم يردعلى بعض بالحزبية والبدعة ؛ ثو وقع الخلاف بعد حين بين الجمعيين
  • thvcsbvc3610gdxl

    20 сент., 03:38изменён

    ⭕️👉ከሙስሊሞች ውስጥ አላህ ካወረደው ሸሪአ ውጭ የሚፋረድ ጣጉት ይሆናልን⁉️👌መልስ ከሼኽ👉የአላህ ሸሪአን ትቶ በሰው ሰራሽ ህግ የተፋረደ( በሰው ሰራሽ ህግ የቀየረ) ሙስሊም አይደለም‼️🔨طاغوت الحكم مسلم عند أهل الإرجاء والتجهم❌ሙርጂአዎች ዘንድ ነው ይህ ክፍርር ያለ ካፊር ሙስሊም❌👉አህለል ሱናዎች ዘንድ አይደለም‼️﴿ أَلَمْ تَرَ إِلَى الَّذِينَ يَزْعُمُونَ أَنَّهُمْ آمَنُوا بِمَا أُنزِلَ إِلَيْكَ وَمَا أُنزِلَ مِن قَبْلِكَ يُرِيدُونَ أَن يَتَحَاكَمُوا إِلَى الطَّاغُوتِ وَقَدْ أُمِرُوا أَن يَكْفُرُوا بِهِ وَيُرِيدُ الشَّيْطَانُ أَن يُضِلَّهُمْ ضَلَالًا بَعِيدًا﴾👉አምኜያለሁ ሙስሊም ነኝ እያለኮነው አላህ ግን ውሸተም ቀጣፊ መሆኑን የነገረን 👉ካፊር ነው ማለት ነው ግለሰቡ ምክንያቱም አምኜያለሁ ማለቱን ውድቅ አድርጎበታልና ልእለ ሃያሉ ጌታችን👉እናንተ ከየት አምጥታቹ ነው ሙስሊም ነው ምክንያቱም ኢእቲቃድ ወይም እስቲህላል አላደረገ አይከፍርም የምትሉት⁉️⁉️⁉️⭕️👉አቀድይ በሆነ ሙሃለፋ ላይ መውደቅ ቀላል ነገር አይደለምና ነቃ እንበል‼️👉ፋ በል በመረጃ…
  • thvcsbvc3610gdxl

    19 сент., 16:20изменён

    👌ሃቅን ተናገር የፈለገ መራራ ቢሆንም⭕️👉ሰዎች በሚያመጡብህ አዛ በሶብር ፅና‼️ሶብር የሌለው ድን የለውምና።አላህ ከሰብረኞች ያድርገን👌قل الحق ولو كان مرا واصبر عليه وعلى أذى الناس كلمات ودرر للعلامة صالح الفوزان عن الصبر👉ይሉናል ሸይኽ ፈውዛን ሀፊዘሁሏሁhttps://t.me/thvcsbvc3610gdxl https://t.me/thvcsbvc3610gdxl https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
  • thvcsbvc3610gdxl

    19 сент., 09:49

    переслано из @tuluawlya

    ሸኽ አብደላህ ጀርቡዐ ለሸይኽ አቡ ኒብራስ ውዳሴይች ውዳሴ እንኳን አይደለም አሁን ዱሮ ለሃጁሪ ብትሆን እንደት ሚድያውን ባሞቁት ነበር። አሁን በተቃራኒያቸው ላይ ሲሆን ተቃጠሉ⭕️👉ትንንሺ ሙተኣሊሞች ሃሃሃhttps://t.me/Daewa_Selefya_Wuchale
  • thvcsbvc3610gdxl

    19 сент., 02:51

    переслано из @abuhuzeyfa123

    🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 ✅الحمدلله ثم الحمدللهالحمدلله حمد كثرا አድስ ብስራት⭕️👌የዛሬዉ ደስታየ በጣም ለየት ብሎብኛል አልሀምዱሊላህ ለአላህ ምስጋና ይገባዉ ወንድሞቻችንን ከኢርጃዕ በሽታ ላወጣቸዉالحق أقوا من الرجال🔻👌ያዉ ጊምባ ላይ የኢርጃዕ በሽታ የተወሸቁ ኢርጃዕ ያጠናገራቸዉ በዉሸት በቅጥፈት በተልቢስ ሀቅን በማለባበስ በማግበስበስ ሠወችን በማታለል የሚገኙ አካላቶች ከመኖራቸዉ ጋር የልዕለ ሀያሉ ጌታ ፍቃድ ሆነና በድን ላይ አጭበርባሪ አስመሳይ መሆናቸዉን የተረዱ የሆኑ ወንድሞቻችን ቶብተዉ ፏ ፍክት ብለዉ ወደ ሀቅ ተመልሠዋልእነሡም ከሚያስተምሯቸዉ ልጆች ጋርነዉ የመጡት✍የምንወደዉ ወንድማችን አቡ ዙበይር ጀማል አወል ✍የምንወደዉ ወንድማችን አቡ መስኡድ አብደ ሠላምየመሳሠሉት ያልተጠቀሡ ወንድሞች መጥተዋል አላህ ተዉበታቸዉን ይቀበላቸዉ በመንሀጀ ሠለፍ ላይም ያፅናቸዉ እያልኩኝሁላችንንም በሀቅ ላይ ያፅናን ስራችንን ኢኽላስ ያለዉ ያርግልን አላህ ያዋደን ያከባብረን ወንድማማችነታችንን አላህ ያፋፋልን
    Telegram@ማህበረሠብን ከሽርክ ጨለማ ወደ ተዉሂድ ብርሀን እንጣራ ደዕዋ እናርግ ወደድክም ጠላህም የኢርጃእ ምች ያጠናገረህ ቡድን አል ሙሽሪክ ሙሽሪክ ولو كان جاهلا هذا المنهج السلف الحق أقوا من الرجال
  • thvcsbvc3610gdxl

    18 сент., 18:41

    переслано из @tuluawlya

    🔺🔺አለሃምዱሊላህ 🔺🔺አለሃምዱሊላህ👉፦ጊንባ ላይ እንደሚታወቀው በኢርጃህ የተጨማለቁ ግሩቦች እንዳሉ ይታወቃል ነገርግን ከዛው መካከል ሃቅን ፈልገው የመጡ የምንወዳቸው ኡስታዞች እስከሚያቀሯቸው ደረሶች ይዘው መተውልናል አለሃምዱሊላህበጣም የምንወዳቸው የምናከብራቸው ወንዲሞች ከነዚህም መካከል 1:-ኡስታዝ ጀማል አወል/አቡ ዙበይር 2:-ኡስታዝ አብዱሰላም /አቡ መስኡዲ 3:-ወንዲም ሁሴን እና ሌሎችም ከኢርጃኡ መንጋ ወደሃቅ መተውልናል አለሃምዱሊላህ አላህ ይጠብቃቸው::الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات. نفرح بتوبة إخواننا إلى الله، ونحمد الله تعالى أن ردّهم إليه وردّهم إلى طريق الخير والاستقامة. يا إخواننا، توبتكم إلى الله نعمة عظيمة، فاثبتوا على طاعة الله، واحذروا من الرجوع إلى الذنوب، وأكثروا من الاستغفار والعمل الصالح. قال الله تعالى: ﴿إِنَّ اللَّهَ يُحِبُّ التَّوَّابِينَ وَيُحِبُّ الْمُتَطَهِّرِينَ﴾ نسأل الله أن يثبتكم على الحق، وأن يغفر لكم ذنوبكم، وأن يجعل توبتكم توبةً نصوحًا، وأن يشرح صدوركم للطاعة، ويزيدكم إيمانًا وتقوى واستقامة.
    Telegramآبو إسحاقTewuhidi yhult ager skat@@)):-
  • thvcsbvc3610gdxl

    18 сент., 18:32

    переслано из @yeginbaselefyochchannel123

    🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 السلام عليكم ورحمةالله وبركاته አድስ ብስራት ለጊምባ ቱሉአዉሊያ በሷም ዙሪያ ላሉት እንድሁም ለመላዉ ሠለፍዮች በሙሉ🔺👌አስደሳች የሆነ ነገርነዉ የዛሬዉ ሳምንታዊ የጁሙአ ደዕዋ ለየት ያለ ያማረ ፕሮግራም ነዉ ወላህየጀመአዉ ብዛት መስጅዱ ሞልቶ በረንዳ ሳይቀር ነበር በጣም ይለያል ሀቂቃ አላህ ከአይንናስ ይጠብቃችሁ ጀግኖች👌በጣም ለየት የሚያደርገዉ ደሞ የምንወዳቸዉ ወንድሞቻችን ከኢርጃኡ ቡድን ቶብተዉ መተዉ ፏ ሲያረጉን ማምሸታቸዉ ለየት ያደርገዋል አላህ ተዉበታቸዉን ይቀበላቸዉበያን ካደረጉት ከቶበቱት ወንድሞች መካከል🔺ወንድማችን አቡ ዙበይር ጀማል አወል እንድሁም 🔺 አቡ መስኡድ አብደ ሠላም አላህ ይጠብቃቸዉ በሀቅ ላይም ያፅናቸዉ እንድሁም ሌሎችም ያልተጠቀሱ ከኢረጃዕ ገንዳ የወጡ አሉ👌🔻ስለዚህ የኢርጃዕ ቡድን ለሆንከዉ ሁሉ ያለኝ መልዕክት ወደ አዕምሯችሁ ተመለሡና ለሀቅ እጅ እግር ስጥ በትቢት አትወጠር ሀቅ ይረታል ያንበረክካልለዚህም ሲባል ወንድሞች ለሀቅ እጅ እንደሠጡት እናንተም ጥርት ላለችዉ መንሀጀ ሠለፍያ ተንበርከኩ ሀቅ ያንን ጀግና የነብዩ ባልደረባ የሆነዉን ኡመር ኢብኑል ኸጧብን አንበርክኮታል እንኳን እናንተን ተግባባን እዛ ቤት⭕️በኢርጃዕ በሽታ ከመበስበስ ወደ ትክክለኛዋ ወደ ነብዩ ጎዳና ተመለሡ አሁንም ጊዜዉ ቅርብ ነዉ የሙሽሪክ ጠበቃ መሆን ዉድቀትነዉ ይሠማልልል
  • thvcsbvc3610gdxl

    18 сент., 16:41

    переслано из @yeginbaselefyochgroup

    ✅https://t.me/yeginbaselefyochgroup ✅https://t.me/yeginbaselefyochgroup ወደ ቻናላችን ጠቅ ጠቅ እያደረጋችሁ ግቡ ተቀላቀሉ
    Telegramይህ ግሩፕ የተለያዩ ዳዕዋዎችና ቂረዓቶች ፈተዋዎች ስለሚለቀቅበት አድ ሸር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ
  • thvcsbvc3610gdxl

    18 сент., 16:40

    переслано из @yeginbaselefyochchannel123

    ⭕️በመቀጠል ከኢርጃኡ ቡድን ተዉበት አድርጎ የመጣዉ ወንድማችን አቡ መስኡድ አብዱ ሰላም ጀመረ ተዉበቱን አላህ ይቀበለዉየዛሬዉ ቀን ይለያል በጣም ያምራል
  • thvcsbvc3610gdxl

    18 сент., 11:15изменён

    ⭕️👉ጣፋጭ ረድ በሙርጂአዎች ላይ‼️🔨الرد على شبهة المرجئة المعاصرين في مسألة الحكم بغير ما أنزل الله و مسألة التحاكم إلى الطاغوت👌የአላህን ሸሪአ በሰው ሰራሽ ህግ የቀየረ ለመክፈሩ ኡለሞች የተስማሙበት መስአላ ነው ይህን መስአላ መኻለፍ አይቻልም የኻለፈ ኢርጃእ ውስጥ ተዘፍቋል ‼️👌ኢማም አሽንቂጢ የአላህን ሸሪአን ሙሉ ለሙሉ ትቶ በሰው ሰራሽ ህግ የተዳደረን በኢእቲቃድ ወይም በኢስቲህል እንጂ አይከፍርም ያለን ምን አሉት 👇👇👇👇 وقال مُحَمَّد الأمين الشِّنقيطي: (بهذه النُّصوصِ السَّماويَّةِ التي ذكَرْنا، يظهَرُ غايةَ الظُّهورِ أنَّ الذين يتَّبِعون القوانينَ الوَضعيَّةَ التي شرعها الشَّيطانُ على ألسِنَةِ أوليائِه مخالِفةً لِما شرَعَه اللهُ جَلَّ وعلا على ألسِنَةِ رُسُلِه صلَّى اللهُ عليهم وسلَّم؛ أنَّه لا يَشُكُّ في كُفرِهم وشِرْكِهم إلَّا من طَمَس اللهُ بصيرتَه، وأعماه عن نورِ الوَحْيِ مِثْلَهم)👌ሼኽ አብደላህ አል ጀርቡእ የኢርጃእ በሽታ ያለባቸውን ሁሉ በሚገባ እየተዋጋቸው ነው አላህ ይጠብቀውና‼️👉 የገባው ሲናገር ያምርበታል حفظك الله ورعاكhttps://t.me/thvcsbvc3610gdxl https://t.me/thvcsbvc3610gdxl https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
  • thvcsbvc3610gdxl

    17 сент., 19:05изменён

    AudioLab
  • thvcsbvc3610gdxl

    17 сент., 16:02

    переслано из @abunibrase_and_namuse

    🔺.....አ.....ን.....ብ.....ቡ.....ኝ.....🔺 👌ጁ...ሙ...ዓ...ን...በ...ሲ...ድ...ራ 🔻.......🔻.......🔻........🔻.......🔻♻️السلام عليكنّ ورحمة الله وبركاته 🌙 🔺:::::::🔺:::::::🔺:::::::🔺:::::::🔺👌❗..ታላቅ የዳዕዋ ጥሪ ...❗👌በታላቋ መድረሳችን ሲድረቱል ሙንተሃ አዘጋጅነት የቀረበ ውብ እና አጓጊ የደዕዋ መርሃ ግብር ...وقال رسول الله ﷺ 🔺👈 .وما اجتمع قوم يذكرون الله إلا حفتهم الملائكة، وغشيتهم الرحمة، ونزلت عليهم السكينة 🔺👆رواه مسلم.🔴➣ህዝቦች اللهን ለማስታወስ አንድ ላይ አይሰበሰቡም መላእክቶች የከበቧቸው የالله እዝነት የሸፈናቸው እንዲሁም ሰኪና የልብ ረፍት በእነርሱ ላይ የወረደች ቢሆን እንጂ ❗👌ስለዚህ በጁሙዓው ዕለት ማለትም ነገ በሚካሄደው በዚህ ውብ የዳዕዋ ፕሮግራም ላይ በመገኘት .....ልባችንን በቁርአን እና በዚክር እናርጥባት::🔺........🔺......🔺......🔺......🔺
    Telegramአ ን ብ ቡ ኝ
  • thvcsbvc3610gdxl

    17 сент., 05:14

    اللهم اجعلنا من الغرباء‼️ 👈بدأ الإسلامُ غريبًا وسيعودُ غريبًا كما بدأ فطُوبِى للغرباءِ، قيل يا رسولَ اللهِ : مَن الغرباءُ ؟ قال : الذين يصلحون إذا فسد الناسُ، وفي لفظٍ آخرَ قال : هم الذين يُصلِحون ما أفسد الناسُ من سنتي حديث صحيح https://t.me/thvcsbvc3610gdxl