Последние посты

روضةُ أهلِ الأثر
22 сент., 19:28изменён
ተመልከቱ የሆነ ሰው እየቀረፃቸው እንደሆነ ሲያውቁ ያሳዩት አክትያ አላህ ሀያእ ግን ለሴት ልጅ እንዴት ያለ ውበቷ ነው‼بارك الله فيهما
روضةُ أهلِ الأثر
20 сент., 19:00
እኛ አላህ ከሰጠን ትልልቅ ፀጋዎች ዉስጥ አንዱ ጤና ነዉ ጤናችን ከተያዘብን አለማችን ጨለማነች ጤናህ ከተያዘ ብትለብስ የፈለከዉ አማርጠህ ብትበላ በዘመናዊ ተሽከርካሪ ብትሄድ ምኑም አትደሰትበትምአላህ ጤናችን ይጠብቅልን
روضةُ أهلِ الأثر
18 сент., 19:33
،يوم القيامة…تقف أمام الله وحدك، وتُفتح صحيفتك أمام عينيك، وترى كل نظرة، وكل كلمة، وكل ذنب أخفيته عن الناس، هناك ستتمنى لو تعود للدنيا دقيقة واحدة… لا لتجمع مالًا، ولا لتُصلح دنياك، بل لتتقي الله.فاتقِ الله اليوم… قبل أن يأتي يوم لا ينفع فيه الندم.،
روضةُ أهلِ الأثر
18 сент., 06:06
🌾💎🌾💎🌾💎فاح العبير اذا ذكرت محمدا ..والنور اشرق والظلام تبدداصلى عليك الله يا نبع الهدى ..ما طار طير في السماء وغردا🌾💎🌾💎🌾💎
روضةُ أهلِ الأثر
17 сент., 19:39
أين أهل الصبر؟ فإنما هي أيام قلائل، ثم ينادي المنادي: يا أهل الجنة، خلود بلا موت. ابن الجوزي:بستان الواعظين ورياض السامعين
روضةُ أهلِ الأثر
17 сент., 12:27
ሐነፊዮች ዘንድ መህር ከ10 ዲርሃም ፍጹም ማነስ አይችልም። ስለዚህ በሲዋክ ወይም በሰፊነቱ ነጃ ወይም ባጭሩ 10 ዲርሃም ዋጋ በሌለው በየትኛውም ነገር አግባኝ ማለት ተቀባዪነት የለውም ይላሉ። አሁን ላይ የዲርሃም ዋጋ ሲበዛ ስለጋሸበ የመህር ዝቅተኛው መጠን ያኔ የነበረውን 10 ዲርሃም የሚመጣጠነው 1 ዲናር ነው ይላሉ የዘመናችን በርካታ ሐነፊይ ዑለማኦች። በዚህ ስሌት መሰረት 1 ዲናር ስንት ግራም ወርቅ
روضةُ أهلِ الأثر
17 сент., 11:30
ሐነፊዮች ዘንድ መህር ከ10 ዲርሃም ፍጹም ማነስ አይችልም። ስለዚህ በሲዋክ ወይም በሰፊነቱ ነጃ ወይም ባጭሩ 10 ዲርሃም ዋጋ በሌለው በየትኛውም ነገር አግባኝ ማለት ተቀባዪነት የለውም ይላሉ። አሁን ላይ የዲርሃም ዋጋ ሲበዛ ስለጋሸበ የመህር ዝቅተኛው መጠን ያኔ የነበረውን 10 ዲርሃም የሚመጣጠነው 1 ዲናር ነው ይላሉ የዘመናችን በርካታ ሐነፊይ ዑለማኦች። በዚህ ስሌት መሰረት 1 ዲናር ስንት ግራም ወርቅ መሰላችሁ? 4.25 ግራም ባለ 24 ካራት ወርቅ ነው። ይህም ወደ ብር ሲመነዘር ስንት ይሆናል? 112,000 ብር።ፊቅሁን ሐነፊት #فقه_حنفي
روضةُ أهلِ الأثر
16 сент., 19:45изменён
ክብር ~ ተሽጦፍቅር ~ አይገዛም።
روضةُ أهلِ الأثر
15 сент., 12:49изменён
ስለ አረንጓዴው አደንዛዥ ቅጠል በስልጥኛ ቋንቋ የተገጠመ ምርጥ ግጥምስልጤ ኤጋሀ ብራግ ወልዳሀ ጫት አይቅማ!! ➖➖➖➖ጫት ደመኛኔ ጫት ደመኛኔ፣ አረንጓዴት ቁጠል አኜተኝ ወመኔ፣ ኣዴሜየ ኢቲሽለኝ ቃነናን ዋመኔ፣ በሰሬየ ተፈጃን ቀጠናን ሰሀኔ።ዜግነተ አታሙሱ ቂባጬ አታሙሱ፣ የቀተለኝ ጫትን ደሜ ቡሀ ኪሱ።ኤሄ በከተማ የጫትንኩ አራሼ፣ አበሮሴ በጌዬ ይመስላን ጦቃሼ።ስልጤ ኤጋሀ ብራግ ወልዳሀ ጫት አይቅማ፣ ቀልብምከ ብርምከ ለዮንብሀ ዶማ።
روضةُ أهلِ الأثر
14 сент., 19:28
እንደዉ ምና አይነት የልብ በሽታ ቢያናዉጣቸዉ ነዉ እናቶቻችን ሚያክሉ በሱሪ ሚዘንጡብን አላማቸዉ ምን ይሁን የልጅ ልጅ አይተዉ እንኳን በሱሪ ሲዘንጡ ሞት እያሸተተን ከአንዳንድ ከእናቶች ምን እንማር ወገን
روضةُ أهلِ الأثر
13 сент., 19:28
على الجوال !إذا ضيعت " ساعتين " يومياً على الجوال ففي السنة يضيع عليك " شهر كامل " ! يقول عكرمة : حفظت القرآن في شهر !شتان شتان ..
روضةُ أهلِ الأثر
13 сент., 17:18изменён
እውነተኛ መለያየት በሞት አይደለም፤ ምክንያቱም በአለህ ፍቃድ በመጨረሻው ዓለም እንደገና እንገናኛለን። ይልቁንም እውነተኛ መለያየት የሚሆነው አንዳችን ጀነት ውስጥ ሌላኛው ደግሞ ጀሀነም ውስጥ ሲሆን ነው!ስለዚህ ወንጀል ስሠራ ካየኸኝ የልብሴን አንገቴን ያዝና አለህን ፍራ' በለኝ✍ወንድም የህያ


روضةُ أهلِ الأثر
12 сент., 18:14изменён
🫵🏻 የሀያታቹ ዉጣ ውረዶች የፈለገ ያህል ቢከብዱም በእላህ ፈቃድ የሆነ ቀን ፈካ ትላላቹ አብሽሩ።


روضةُ أهلِ الأثر
10 сент., 16:30
አዎ ከሰዎች ወሬ እንፈራለን‼ምክንያቱም ሚሰማውን ብቻ እውነት ብሎ ሚያምን ማህበረሰብ ውስጥ እየኖርን ስለሆነ...!!✍🏻
روضةُ أهلِ الأثر
10 сент., 12:08
✍ዱኒያ በመብዛት ውስጥ መረጋጋት ቢኖር ኖሮ ምእራባዊያን ይረጋጉ ነበር።
روضةُ أهلِ الأثر
10 сент., 10:52изменён
📮እንቁጣጣሽ ማን ኣመጣሽ❔🔭 "ጳጉሜ" የሚለው ቃል "ኤጳጉሚኖስ" ከሚለው ከግሪክ ቃል የተገኘ ሲሆን ትርጉሙ "ተጨማሪ" ወይም "የተጨመረ" ማለት ነው።🔜 ጳጉሜ የወር ስም ሲሆን በነባሮች 12 ወራት ላይ የተጨመረ 13ኛ ወር ነው።🔜 ይህም ወር በነሐሴ እና በመስከረም መካከል የሚገኝ የመጨረሻው ወር ነው።🔜 ጳጉሜ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር በዘመነ ዮሐንስ ስድስት ቀናት ሲኖሩት በዘመነ ሉቃስ ዘመነ-ማቴዎስ እና በዘመነ -ማርቆስ ደግሞ አምስት ቀናት ይሆናል።🔜 ልብ በሉ ይህ ወር ከግሪክ ሄለኒዝም ጊዜ ከአሌክሳንድርያ ወደ ኢትዮጵያ የገባ እንጂ በዕብራውያን አቆጣጠር ላይ 12 ወራት ብቻ ነው ያለው።♻️ አላህም የወሮች ቁጥር በእርሱ መጽሐፍ በለውሀል መህፉዝ ማለትም በጥብቁ ሰሌዳ ሰማያትንና ምድርን በፈጠረበት ቀን አሥራ ሁለት ወር ነው፦📖 قال الله تعلى:- ﴿ ﺇِﻥَّ ﻋِﺪَّﺓَ ﭐﻟﺸُّﻬُﻮﺭِ ﻋِﻨﺪَ ﭐﻟﻠَّﻪِ ﭐﺛْﻨَﺎ ﻋَﺸَﺮَ ﺷَﻬْﺮًۭﺍ ﻓِﻰ ﻛِﺘَٰﺐِ ﭐﻟﻠَّﻪِ ﻳَﻮْﻡَ ﺧَﻠَﻖَ ﭐﻟﺴَّﻤَٰﻮَٰﺕِ ﻭَﭐﻟْﺄَﺭْﺽَ ﻣِﻨْﻬَﺂ ﺃَﺭْﺑَﻌَﺔٌ ﺣُﺮُﻡٌۭ ۚ ﺫَٰﻟِﻚَ ﭐﻟﺪِّﻳﻦُ ﭐﻟْﻘَﻴِّﻢُ ۚ ﻓَﻠَﺎ ﺗَﻈْﻠِﻤُﻮﺍ۟ ﻓِﻴﻬِﻦَّ ﺃَﻧﻔُﺴَﻜُﻢْ ۚ ﻭَﻗَٰﺘِﻠُﻮﺍ۟ ﭐﻟْﻤُﺸْﺮِﻛِﻴﻦَ ﻛَﺂﻓَّﺔًۭ ﻛَﻤَﺎ ﻳُﻘَٰﺘِﻠُﻮﻧَﻜُﻢْ ﻛَﺂﻓَّﺔًۭ ۚ ﻭَﭐﻋْﻠَﻤُﻮٓﺍ۟ ﺃَﻥَّ ﭐﻟﻠَّﻪَ ﻣَﻊَ ﭐﻟْﻤُﺘَّﻘِﻴﻦَ ﴾ سورة التوبة [ 9:36]📖 አላህ ዘንድ የወሮች ቁጥር በአላህ
روضةُ أهلِ الأثر
9 сент., 20:22
تنبيه مهم جداً ..المنشورات التي لا ترضي الله لا تضع عليها إعجاباً ، فالله يسمع ويرى والملائكة تكتب وستُسأل عن كل صغيرةٍ وكبيرة، بل عليك أن تنصح صاحبها وتدعو له بالهداية ، وأن تنكر المنكر ولو بقلبك وهذا أضعف الإيمان
روضةُ أهلِ الأثر
9 сент., 12:30изменён
አትቁም !! መሄድ ከመቆም ይሻላል። መቆም ቢያንስ ለጠላቶችህ የታወቀ አድራሻ ይሰጣል። መሄድ ግን ቢያገኙህ እንኳን ለፍተው እንዲያገኙህ ያደርጋል።መቆም በቆምክበት ቦታ ብቻ ያለውን እድል እንድትጠቀም ያደርግሃል ፤ መሄድ ግን የማታውቀውንም ዕድል እንድትሞክር ይረዳሃል። ስትቆም መጀመሪያ ታረጃለህ ፣ ቆይቶም ትበሰብሳለህ። ስትሄድ ግን መጀመሪያ ትደክማለህ ፣ ቀጥሎ ግን ትጠነክራለህ።ባለቀ ትናንትህ አትታሰር ፣ በተበላ ዛሬ አትወሰን ፤ ይልቅ ወደ ማይታወቀው ነገ ሂድ። ነገ ወዳ አንተ ሳይመጣብህ አንተ ወደ ነገ ሂድ። አንድ ቦታ ላይ የግድ እንድንቆም ቢፈለግ ኖሮ እግር ሳይሆን እንደ ዛፍ ሥር ይሰጠን ነበር። የመሄዳችን ዋናው ምክንያቱ የምንቆይበት ምክንያት አለመኖሩ ነው።ኑ! ወደ ህልማችን እንሩጥ https://t.me/tilawa_1_2


روضةُ أهلِ الأثر
8 сент., 16:02изменён
አብሮህ ላለመቆየት ፈልጎ ሁሌም ስህተቶችህን የሚፈልግ ሰው እንዳለ ሁሉ ።አንተን ላለማጣት ሲል ብቻ ዘወትር ስህተቶችህን እያየ እውር የሚሆንም ሰው አለ!https://t.me/tilawa_1_2Telegramروضةُ أهلِ الأثر➜ ከዚህ ቻናል አንብባችሁ በተጠቀማችሁ ቁጥር፤ይህን ደካማ እና ስህተቱ ብዙ የሆነውን ወንድማችሁን በመልካም ዱዓችሁ አስታውሱት!
روضةُ أهلِ الأثر
8 сент., 15:00изменён
“عليك بالتأنّي .. وأعطِ دون مَنِّ وسرْ نحو الثرياّ .. بسيرٍ مطمئنِّ لا لن تنال فوزاً .. وعزّاً بالتمنّي فلا تكن كسولاً .. ولا تقل لو أنّي! بالطُّهر سوف تحيا .. علامةً في الحُسنِ وإن أردت أُنساً .. ففُزْ بحُسنِ ظنِّ
