Последние посты

Timeless Truth
22 сент., 18:59
የታሪክ ግልበጣኢየሱስ እና ክሪሽና3 ገጽ ብቻ ናት
Timeless Truth
22 сент., 15:14
ከትንሽ ደቂቃ በኋላ ጠብቁኝእንደባለፈው አነስ ያለች ስለሆነች ታነቧታላችሁ


Timeless Truth
19 сент., 18:52
ነገ ከቅዳሴ አንቅር! በንስሐም የተዘጋጀን ካለን እንቁረብ!
Timeless Truth
19 сент., 17:34изменён
ምጽፍበት ርዕስ ነበር ለጊዜው ትቼዋለው የጻፍኳቸውንም ያጠፋኋቸው ሀሳባችሁ በነሱ እንዳይወሰድ ስለፈለኩ ነውስለ ቤተክርስቲያናችን እጅግ አብዝተን እንጸልይ (አሁን ስታዩት ራሱ የሆነ አጭርም ነገር ቢሆን ጸልዩ)በቃ በነጋ ቁጥር የሚሰማው መጥፎ ነገር በጎውን በብዙ የሚበልጥ ነው😔
Timeless Truth
18 сент., 17:39

Timeless Truth
18 сент., 17:27
ሙስሊሞችም ሰልፍ ላይ መስበክ ጀመሩ አ.አ ውስጥ?አሁን ይኸው ለረጅም ሰዓት ሰብከውን ሄዱ 😁
Timeless Truth
17 сент., 12:06изменён
እንደዚህ አይነት ልጆች ናቸው ሚድያው ላይ የእስልምናን Downfall ሚያፈጥኑት tbh ... አሁን ደግሞ በጣም በዙመጨረሻ ላይ መውጣቷን ተዉትና የምትጠይቀውን ጥያቄዎች ብቻ ስሙት (my brain hurts😭) ...This has nth do to with sex but especially apologetics እንሰራለን የሚሉ ሴቶች ላይ ነው በተደጋጋሚ ያየሁትIg የሆነ ኮርስ ይሰጣቸዋል በተዘጋጀ PPT ግን foundational የሆነ ነገር እንኳን አያሲዛቸውም ... ይኼ ደግሞ እንዳልኩት downfall አቸውን ያፈጥነዋል ... ቲክቶክ ላይ እንዲህ አይነት ሰውን ብዙ ሰው ይከተለዋል ሶ ትንሽ ያወቀ ሰው መቶ humble ካደረጋቸው በቃ...
Timeless Truth
16 сент., 18:24
ሰሞኑን ቲክቶክ ላይ እንዳጋጣሚ በተከታታይ መጡልኝ እና ልጅነቴን አስታወሱኝ ...እንዳው ምን አግኝቶሽ ነው ዘርፌ ከምር😔 የነ እዝራ እና ሐዋዝን ልብ ለሷም እንዲያድላት እንጸልይ ከምር
Timeless Truth
16 сент., 15:58изменён
በዚህ ርዕስ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ 5 ገጽ የምትሆን ጽሑፍ ለቅላችኋለው
Timeless Truth
15 сент., 18:39
የኢየሱስ ታሪክ ከሆረስ የተኮረጀ ነውን?2 ገጽ ስለሆነች አንብቧት
Timeless Truth
15 сент., 17:26
በዚህ ርዕስ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ 5 ገጽ የምትሆን ጽሑፍ ለቅላችኋለው


Timeless Truth
15 сент., 08:56
https://vt.tiktok.com/ZSqxcJwMC/ የአምላክ ሁሉን አዋቂነት ላይ አጠር ያለች ቪድዮ ናት ከለቀኩ ስለቆየው copy link ምናምን አድርጉ Sorry abt the quality tho ካለመልቀቅ ብዙም ለሱ ሳልጨነቅ ልልቀው ብዬ ነው እስካስተካክለው😅 ብርሃኑ ነው
Timeless Truth
14 сент., 20:10изменён
ከኪዳን ጋር ስንገናኝ አንዱ የምናወራበት ነገርና የምንስማማበት ነገር አንዱ ይኼ ነው!https://t.me/KidanZeIyesus/1331Telegramኪዳን ዘኢየሱስአንድ በራሴ ያስተዋልኩትን ነገር ልንገራችሁ ብዙህ ጊዜ በ confidence የሚናገር ሰው ሁሉ የሆነ የያዘው እውነትማ ቢኖር ነው እንዲህ confidence የሞላው ብላችሁ assume አታድርጉ። ብዙህ ጊዜ በአንድ ጉዳይ ላይ ገና ማወቅ የጀመረ ሰው በጣም በ over confidence ሊያወራ ይችላል ምክንያቱም እርሱ የጉዳዩን ጥልቀት አይረዳም የእንደማያውቅ የማያውቀው ብዙህ ነገር እንዳለ ራሱ አይረዳም ስለዚህ…
Timeless Truth
14 сент., 08:35изменён
https://vt.tiktok.com/ZSqxcJwMC/የአምላክ ሁሉን አዋቂነት ላይ አጠር ያለች ቪድዮ ናት ከለቀኩ ስለቆየው copy link ምናምን አድርጉSorry abt the quality tho ካለመልቀቅ ብዙም ለሱ ሳልጨነቅ ልልቀው ብዬ ነው እስካስተካክለው😅 ብርሃኑ ነው
Timeless Truth
12 сент., 12:30изменён
https://x.com/Garimian/status/2098682162958549173 እስኪ ይኼንን እዩት ግን አብራችሁ ኮሜንት ሴክሽኑንም አብራችሁ እዩት ..
Timeless Truth
12 сент., 11:58
https://x.com/Garimian/status/2098682162958549173እስኪ ይኼንን እዩት ግን አብራችሁ ኮሜንት ሴክሽኑንም አብራችሁ እዩት ..X (formerly Twitter)ገረምከኒ Geremkeni (@Garimian) on XFor those who say the Setawit movement is just about “Women’s Rights”: It is not
Timeless Truth
12 сент., 10:44
እዚህ ርዕስ ላይ ትንሽ ያነበባችሁ ካላችሁ እስኪ ልጠይቃችሁ ሐዋርያው ዮሐንስ እና ሽማግሌው ዮሐንስ ሁለት የተለያዩ ሰዎች ናቸው ብላችሁ ታስባላችሁ? ከሆኑም ደግሞ ሽማግሌው ዮሐንስ ያን ያህል prominent role ነበረው? እኔ በግሌ የተለያዩ ናቸው ሚለው 51% ያሳምነኛል ግን ሽማግሌው ዮሐንስ prominent role አለው ብዬ ግን አላስብም ግን ደግሞ ችግሩ ሁለተኛና ሦስተኛው "የዮሐንስ መልዕክትን"
Timeless Truth
12 сент., 08:13изменён
እዚህ ርዕስ ላይ ትንሽ ያነበባችሁ ካላችሁ እስኪ ልጠይቃችሁሐዋርያው ዮሐንስ እና ሽማግሌው ዮሐንስ ሁለት የተለያዩ ሰዎች ናቸው ብላችሁ ታስባላችሁ? ከሆኑም ደግሞ ሽማግሌው ዮሐንስ ያን ያህል prominent role ነበረው?እኔ በግሌ የተለያዩ ናቸው ሚለው 51% ያሳምነኛል ግን ሽማግሌው ዮሐንስ prominent role አለው ብዬ ግን አላስብም ግን ደግሞ ችግሩ ሁለተኛና ሦስተኛው "የዮሐንስ መልዕክትን" ጸሐፊም እሱ ነው ብዬ አደላለው ... ችግሩ እሱ ነው ብዬ ካደላው prominent role ሊኖረው ግድ ነው😅ብቻ ግን ፓፒያስ ላይ ያለው "Elder" ሐዋርያው ዮሐንስ ይመስለኛል ... ግን ደግሞ አይደለም የሚለው ላይም በደንብ ማየት ያለብኝ ይመስለኛልይኸው ሥጋ በመብያ ሰዓቴ ይኼንን እያሰብኩ ቁርስም አምልጦኛል😭😅
Timeless Truth
11 сент., 12:31
አሪፍ ጀምረንበት ከጊዜ በኋላ ቀዝቀዝ ቢልም እስኪ በድጋሚ ዲስኮርድ ላይ ለመንቀሳቀስ እሞክራለውመሰረታዊ ትምህርቶች በወጥነት ከስር መሰረቱ ላይቭ የምገባው እዛ ላይ ነው ስለዚህ ዲስኮርድ ይኑራችሁ [ያው Youtube ላይ ሚለቀቅም ማይለቀቅም ይኖራል] ...ቲክቶክም ላይ ላይቭ ይኖረናል ነገር ግን እሱ አሪፍ Internet ስለሚፈልግ ከስር መሰረቱ በቋሚነት ሳይሆን ምናልባት ርዕስ እየመረጥን በተመረጡ ቀናት እንገባለን [እናም ለሰፊው ሰው የሚደርስ ነገር ስለሆነ ያን ያህል ጥልቅና አንዳንድ አወዛጋቢ ነገሮችን ማንሳት ከባድ ነው በዛው ልክ ኃላፊነት ስለሚኖርምእናም ዲስኮርድ ላይ ከዚህ በፊት ጀምረነው የነበረውን Apologetics 101 ጨምሮ ሌሎች ነገሮችንም ወደ ማጥናት እንመለሳለንስለዚህ ከስር በማስቀምጠው ሊንክ ተቀላቀሉ https://discord.gg/YaWjdpYt4ዲስኮርድ አጠቃቀሙን የማታውቁት ከሆነ ደግሞ ከዚህ በፊት የሰራሁትን አጭር ማብራሪያ ቪድዮ ከስር ያለውን ሊንክ ስትነኩ ታገኙታላችሁ https://t.me/timelesstruthoo/457DiscordJoin the Timeless Truth Discord Server!Check out the Timeless Truth community on Discord - hang out with 396 other members and enjoy free voice and text chat.
Timeless Truth
9 сент., 09:56
ትዕይንተ ግብረ ዝሙት (Pornography) መመልከት በኢትዮጵያ ውስጥ ምን ያህል እንደ ተንሰራፋ እንዲሁም መፍትሔ እንደሚያስፈልገው በጥናታዊ ሥራዎች ላይ ተመርኩዞ የሚያብራራ መጣጥፍ ነው። https://www.sonsofathanasius.com/am/articles/teynte-gbre-zmut-pornography-chgrochu-ena-mefthew-kfl-1
