gram news
Аватар канала T Z A M A ዛማ צָמָא

T Z A M A ዛማ צָמָא

@tzamamovment

ዛማ ማለት መንፈሳዊ ጥም፣ ጉጉት ወይም ፍላጎት ማለት ነው። መዝሙር 42:2 ቃል መሠረት በማድረግ፣ የሰው ልጅ ነፍስ ለእግዚአብሔር ያላትን ጥልቅ ናፍቆት ያንጸባርቃል። ለማንኛውም ጥያቄና ሀሳብ @BarkoteA

ПроектыENЭзотерика

1,970подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • T Z A M A ዛማ צָמָא

    22 сент., 05:42

    Telegram| Tikotok| YouTube| Facebook
    Иллюстрация к посту канала T Z A M A ዛማ צָמָאИллюстрация к посту канала T Z A M A ዛማ צָמָא
    2,340281914141413Открыть в Telegram
  • T Z A M A ዛማ צָמָא

    21 сент., 19:30

    ልንገርህ መውደዴን ለአንተ ያለኝን ከሰፈር ከሰው አሸፍቶ ጥፍት የሚያደርገኝን ልቤን ያጠፋውን ፋታ የማይሰጠኝን ሌላውን ለማሰብ ምክንያት እየሆነ በር የሚያዘጋኝን በሰበባ ሰበብፍቅር ነው የያዘኝ ፍቅር እንደ መልህቅ ሆኖ ከሌላው ያስጣለኝ ከአለም አጣልቶ ከአንተ ያጣበቀኝ ፍቅርየምሬን ነው የምወድህ ምርጫዬ አባቴ የኔ ፍቅር የምልህ ምቾቴን የሚያተወኝ ያለኝን የሚያስንቀኝ እጅ እጅህን ሳይሆን ፊትህን የሚያስናፍቀኝ ፍቅርህ ነውፍቅር ነው የያዘኝ ፍቅር እንደ መልህቅ ሆኖ ከሌላው ያስጣለኝ ከአለም አጣልቶ ከአንተ ያጣበቀኝ ፍቅርለውድድር የማይቀርብ የበረታ ፍቅር በልጠህ የምትናፍቀኝ በተጠጋሁህ ቁጥር
    1008432Открыть в Telegram
  • T Z A M A ዛማ צָמָא

    20 сент., 16:57

    The evidence of salvation is transformation.Telegram| Tikotok| YouTube| Facebook
    1181621Открыть в Telegram
  • T Z A M A ዛማ צָמָא

    19 сент., 19:02

    📖 የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ 17 1ኛ ክፍል፦ ሐዋርያት ሥራ 17፥1–9 ርዕስ፦ በተሰሎንቄ የተሰበከው ወንጌል1. ምን ተፈጠረ? ➡️ጳውሎስ በምኩራብ ውስጥ ከአይሁድ ጋር በመጽሐፍ ቅዱስ ተከራከሩ። ኢየሱስ ክርስቶስ እንደሆነ ሰበከ። አንዳንዶች አመኑ፣ ሌሎች ግን ተቃወሙ።2. ለምን ተፈጠረ? ➡️ወንጌል ሰዎች በክርስቶስ እንዲያምኑ ነው።3. ምን እንማራለን? ➡️ወንጌልን በመጽሐፍ ቅዱስ መመስከር። ለእውነት በጽናት መቆም።2ኛ ክፍል፦ ሐዋርያት ሥራ 17፥10–15 ርዕስ፦ የቤርያ ሰዎች መጽሐፍን መመርመር
    133622Открыть в Telegram
  • T Z A M A ዛማ צָמָא

    19 сент., 19:01

    📖 የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ 16 1ኛ ክፍል፦ ሐዋርያት ሥራ 16፥1–12 ርዕስ፦ ጢሞቴዎስ መቀላቀሉና የመቄዶንያ ጥሪ1. ምን ተፈጠረ? ➡️ጳውሎስ ጢሞቴዎስን ወደ አገልግሎት አስከተለ። መንፈስ ቅዱስ ወደ አንዳንድ ቦታዎች እንዳይሄዱ ከከለከላቸው በኋላ፣ ወደ መቄዶንያ የሚጠራ ራእይ አዩ።2. ለምን ተፈጠረ? ➡️ወንጌል ወደ አዳዲስ ሕዝቦች እንዲደርስና አገልግሎቱ በመንፈስ ቅዱስ መሪነት እንዲመራ ነው።3. ምን እንማራለን? ➡️የእግዚአብሔርን መሪነት መታዘዝ። ለወንጌል አገልግሎት ታማኝ መሆን።2ኛ ክፍል፦ ሐዋርያት ሥራ 16፥13–24 ርዕስ፦ የልድያ መዳንና የጳውሎስና የሲላስ መታሰር
    1104221Открыть в Telegram
  • T Z A M A ዛማ צָמָא

    19 сент., 19:00

    Telegram| Tikotok| YouTube| Facebook
    95файл3211Открыть в Telegram
  • Live stream finished (59 minutes)

    19 сент., 19:00

  • Live stream started

    19 сент., 18:00

  • T Z A M A ዛማ צָמָא

    19 сент., 04:30

    Telegram| Tikotok| YouTube| Facebook
    131видео6211Открыть в Telegram
  • T Z A M A ዛማ צָמָא

    18 сент., 20:28

    ምዕራፍ 151ኛ ክፍል — ሐዋርያት ሥራ 15፥1–12 ርዕስ፦ መዳን በጸጋ እንጂ በሕግ ሥራ አይደለምምን ተፈጠረ? ➡️ ስለ ግርዛትና መዳን ክርክር ተነሳ። ጴጥሮስም አሕዛብ በእምነት እንደሚድኑ መሰከረ። ለምን ተፈጠረ? ➡️ የወንጌልን የጸጋ እውነት ለማረጋገጥ። ምን እንማራለን? ➡️ መዳን በጌታ ኢየሱስ ጸጋ ነው። ቁልፍ ጥቅስ፦ ሐዋርያት ሥራ 15፥112ኛ ክፍል — ሐዋርያት ሥራ 15፥13–35 ርዕስ፦ የቤተ ክርስቲያን ውሳኔና አንድነትምን ተፈጠረ? ➡️ ያዕቆብ ተናገረ፤ ለአሕዛብ አማኞችም ደብዳቤ ተጻፈ። ለምን ተፈጠረ? ➡️ ግራ መጋባትን ለማስወገድና አንድነትን ለመጠበቅ። ምን እንማራለን? ➡️ በእውነትና በፍቅር አንድ ሆነን መመላለስ። ቁልፍ ጥቅስ፦ ሐዋርያት ሥራ 15፥19–203ኛ ክፍል — ሐዋርያት ሥራ 15፥36–41 ርዕስ፦ በአገልግሎት መለያየትና የወንጌል ሥራ መቀጠል
  • T Z A M A ዛማ צָמָא

    18 сент., 20:19

    Spiritual maturity isn’t knowing more Bible verses. It’s becoming more like Christ.Telegram| Tikotok| YouTube| Facebook
    127832Открыть в Telegram
  • T Z A M A ዛማ צָמָא

    17 сент., 21:57изменён

    በየቀኑ እግሩ ስር የማያስደፋችሁ መነካት;መነካት አይደለም!Telegram| Tikotok| YouTube| Facebook
    15812331Открыть в Telegram
  • T Z A M A ዛማ צָמָא

    17 сент., 04:46

    መንፈስ ቅዱስ እንዲሞላን ብቻ ሳይኾን ባዶ እንዲያደርገንም ይጸለያል። ባዶነት ለሙላት ምቹ ነው።https://t.me/Tzamamovment
    23812321Открыть в Telegram
  • T Z A M A ዛማ צָמָא

    16 сент., 19:12

    ምዕራፍ 141 በእምነት መመስከርና መቃወም ቁጥር 1–7ምን ተፈጠረ? ➡️ ጳውሎስና በርናባስ በኢቆንዮን ሰበኩ። ብዙ ሰዎች አመኑ፣ ሌሎች ግን ተቃወሙ። በሉስጥራንና በደርቤ አካባቢም ወንጌልን ሰበኩ። ለምን ተፈጠረ? ➡️ ወንጌል ሲሰበክ እምነትና ተቃውሞ ሊነሱ ይችላሉ። ምን እንማራለን? ➡️ በተቃውሞ መካከልም ወንጌልን በድፍረት መመስከር።2 የሰው ክብር ሳይሆን የእግዚአብሔር ክብር ቁጥር 8–18ምን ተፈጠረ? ➡️ ጳውሎስ በሉስጥራ የተወለደ አንካሳ ሰውን ፈወሰ። ሕዝቡም ጳውሎስንና በርናባስን እንደ አማልክት ሊያመልካቸው ፈለገ። እነርሱ ግን ከለከሉ። ለምን ተፈጠረ? ➡️ ሕዝቡ የተፈጠረውን ተአምር በተሳሳተ መንገድ ተረዳ። ምን እንማራለን? ➡️ ክብርን ለራሳችን ሳይሆን ለእግዚአብሔር መመለስ።3 መከራ፣ ጽናትና የቤተ ክርስቲያን ማጽናት ቁጥር 19–28ምን ተፈጠረ? ➡️ ጳውሎስ ተወገረ፣ ከተማዎችንም ተመልሰው ጎበኙ። ደቀ መዛሙርትን አጽናኑ፣ ሽማግሌዎችንም ሾሙ። ወደ አንጾኪያ ተመልሰው ስለ ሥራው አወሩ።
    19192111Открыть в Telegram
  • T Z A M A ዛማ צָמָא

    16 сент., 19:00

    https://t.me/Tzamamovment
    160файл6211Открыть в Telegram
  • Live stream finished (55 minutes)

    16 сент., 18:59

  • Live stream started

    16 сент., 18:04

  • T Z A M A ዛማ צָמָא

    16 сент., 11:12

    https://youtube.com/shorts/yK4iRiLnh84?si=qSaJ3ct2MSisG_KU
    16641111Открыть в Telegram
  • T Z A M A ዛማ צָמָא

    15 сент., 09:07

    እግዚአብሔር በጨከነበት ነገር ላይ በጊዜ መጨከን፤እግዚአብሔር ለሚራራለት ነገር በጊዜው መራራትን አጥብቀን እንያዝ!https://t.me/Tzamamovment
    225126421Открыть в Telegram
  • T Z A M A ዛማ צָמָא

    15 сент., 04:24

    በግል የማናዉቀዉን እግዚኣብሔር በህብረት ልናዉቀዉ አንችልም!!https://t.me/Tzamamovment
    23814211Открыть в Telegram