Последние посты

قناة أم رَيَّان بنت علي مدرسة نور السُّنَّةة❴➊”ቁ❵
22 сент., 17:01
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የደርስ ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት«نُورُ التَّوْحِيدِ وَظُلُمَاتُ الشِّرْكِ» ኑሩ ተውሂዲ ወዙሉማቱ ሽርኪ)🎙ወንድም አቡ ኢምራን መራድ(ሀፊዘሁሏህ)ተ ጀ መ ረገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድ አድርጉ https://t.me/sobabilelmesjide?videochat=e7c76b1639f6395bdb https://t.me/sobabilelmesjide?videochat=fb63091de2de6d4555
قناة أم رَيَّان بنت علي مدرسة نور السُّنَّةة❴➊”ቁ❵
22 сент., 15:53изменён
🤎🤎🤎🤎🤎🤎🤎💗:-ታላቅ የዳዕዋ እና የንያ ፕሮግራምተጋባዥ እንግዶች❶:- ኡስታዝ አቡ ሂበቱላህ:-🎙️ ❷:-ኡስታዝ አቡ አማር:-🎙️ ❸:-ኡስታዝ አቡ ሀሰን:-🎙️ ❹:-ወንዲም አቡ ኢምራን:-💡ፕሮግራም መሪ ❺:- ወንዲም አቡ ሹራ:-🔈✉️ የፕሮግራም ሰአት ዕሮብ ምሽት 3:00pm በኢትዮሸርርር አርጉት ባረከላሁ ፊኩምየሚተላለፍበት ግሩፕ👇


قناة أم رَيَّان بنت علي مدرسة نور السُّنَّةة❴➊”ቁ❵
22 сент., 12:22
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ ⓵:- ፌስቡክ 🗂 👇👇👇 ተቀላቀሉ https://www.facebook.com/abw.mran.alathry m/abw.mran.alathry ⓶:- ቴሌግራም🗂 👇 https://t.me/Abu_lmran_Alaseriy ⓷:- የ
قناة أم رَيَّان بنت علي مدرسة نور السُّنَّةة❴➊”ቁ❵
22 сент., 12:21изменён
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️⓵:- ፌስቡክ 🗂👇👇👇 ተቀላቀሉ https://www.facebook.com/abw.mran.alathrym/abw.mran.alathry⓶:- ቴሌግራም🗂 👇 https://t.me/Abu_lmran_Alaseriy⓷:-1,090Открыть в Telegram
قناة أم رَيَّان بنت علي مدرسة نور السُّنَّةة❴➊”ቁ❵
22 сент., 01:54изменён
إنا لله وإنا إليه راجعونእኛ የአላህ ነን ወደ አላህም ተመላሾች ነንየታላቁ መስጂድ (መስጂደል_አል _ሐረም)"ሙአዚን ሸይኽ ኢብራሒም አልመደኒ ወደ አኼራ ሂደዋል አላህ ይዘንላቸው ።
قناة أم رَيَّان بنت علي مدرسة نور السُّنَّةة❴➊”ቁ❵
21 сент., 19:35изменён
✅ አንዳንድ ጊዜ ስራን ሰዎች ምን ይሉኛል እገሌ፤ ምን ይላል ፣ምን ያስባል ብላችሁ ሳይሆን የአላህን ፊት ፈልጋችሁ ስሩ። የማህበራዊ ሚዲያ እውነታውን እና ተጨባጩን ነገር ስናየው ከባድ ነው ። ፍትሀዊ የጎደለው ፣ምንቸገረኝነት የተሞላበት ነው። መልካምነት ለራስ ነው። ሚዲያ ላይ እያንዳንዱ ሰው ሰውን ያያል። አንድ አካል የሱና ሰው እስከሆነ ዲረስ የሁሉንም መከራና ችግር እኩል ሊታይ ግድ ነው። ስለ ተአሱብነት ይወገዛል ግን አልሸሹም ዞር አሉ ነው ነገሩ። አላህ ልቦና ይሰጠን ሀቂቃ።ብቻ ጥሩ ሰው ሁን👌ይላል ጥቅሱ
قناة أم رَيَّان بنت علي مدرسة نور السُّنَّةة❴➊”ቁ❵
21 сент., 12:33
አድስ የገባ ንፁህ የጫካ ማርባሉበት እንልካለን ማዘዝ ለምትፈልጉ በ 09 30 32 05 04 09 42 81 99 70 አቡ ሒበቲላህ ብለው ይደውሉ ። ወይም በቴሌግራም አድራሻየ ያናግሩኝ 👇👇👇 @Abu_Hibetilah_bot @Abu_Hibetilah_bot @Abu_Hibetilah_bot @Abu_Hibetilah_botአድራሻየ ደሴ መናፈሻአድስ ነገር ለማገኘት ቻናሉን ይቀላቀሉ t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy


قناة أم رَيَّان بنت علي مدرسة نور السُّنَّةة❴➊”ቁ❵
21 сент., 04:34
🌹ሴቶች ሊረዱት የሚገባ የወንድ ልጅ ስሜት… ትዳር በአንድ ቤት ውስጥ ሁለት ሰዎች መኖር ብቻ አይደለም፤ ሁለት ልቦች እርስ በርሳቸው መረዳዳት፣ መተሳሰብና መረጋጋት ነው። አንዳንድ ጊዜ ወንድ ስሜቱን በብዙ ቃላት አይገልጽም። የሚወደውንም ሰው ለማሳየት ሁሌ ረጅም የፍቅር ንግግር አያደርግም። አንዳንዴ ግን በአንድ እይታ፣ በአንድ ንክኪ፣ በአንድ ቃል ውስጥ የተደበቀ ብዙ ስሜት አለው። 🌹ስለዚህ ባልሽ
قناة أم رَيَّان بنت علي مدرسة نور السُّنَّةة❴➊”ቁ❵
21 сент., 04:00
💕 አንዳንዴ ለባሎቻችሁ ፍቅራችሁን መግለፅ ልመዱ :- ✅አንዳንድ የቂል ሀሳብ የምታራምዱ አላችሁ ለባልሽ እንደምትወጂው ከነገርሺው ይኮራብሻል የሚል የግል አስተያየት : ይሄ አይነቱ ወንድ እኮ ዲሮውንም አይወዲሽም ፣ላንቺ ያለው ቦታም ምንም ነበር ማለት ነው እንጂ እንደት ነው አንቺ ለሱ ያለሺን ፍቅር ስለገለፅሺለት የሚኮራው?!!!👉የኔ ባሌ የአለማት ወንዶች እኳን ቢጨፈለቁ አንተን አያክሉም🦋። አወን አያክሉም። ስለሌላው ምን አገባሽ የራስሽን ተመልከቺ :የሰው ፈላጊ የራሱን ያጣል ነው።💭 የሰው አትመልከቱ የተሰጣችሁን በአግባቡ ያዙ :ፍቅር መስጠት ብቻ ሳይሆን መቀበልም ጭምር ነው።💬ለባሎቻችሁ ፍቅር መስጠትን ልመዱ ፣ባሎች ደግሞ ሚስቶቻችሁ ፍቅራቸውን ሲገልፁላችሁ መሄጃ ያጡ፣ እስከሚመስላችሁ ድረስ የምትኮሩ፣ የመሀይማን ዘመን ጊዜ ያለ ሀሳብ የምታራምዱ ካላችሁ ተቆጠቡ።https://t.me/Umu_Reyan_channel_No1
قناة أم رَيَّان بنت علي مدرسة نور السُّنَّةة❴➊”ቁ❵
21 сент., 01:22
⭐ሶባ ቢላል መስጅድ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ላይ የተደረገ ሙሀደራ▫️ በ'ወንዲም 'አቡ ኢምራን ሙራድ 🕋✅:-ርዕስ: ✍منْ هُوَ الصَّحَابِيُّ الْجَلِيلُ بِلاَلُ بْنُ رَبَاحٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ؟ቢላል ኢብኑ ረባህ ማነው?!!https://t.me/sobabilelmesjide https://t.me/sobabilelmesjide
قناة أم رَيَّان بنت علي مدرسة نور السُّنَّةة❴➊”ቁ❵
20 сент., 10:52изменён
🔠▫️▫️🔠🔠🔠🔠🔤🔣🔤ወንድማችን ፋአድ' አቡል አባስ"እኳን ደስ ያለህ፣እኳን ለዚህ ቀን በቃህ 🌱 ደስስ ብሎኛል መብሩክ ። አላህ ትዳራችሁን የሰከነ፣ በራህመትና በመዋደድ ያጌጠ ያድርግላችሁ። ባረከላሁ ለኩማ ወባረከ ዐለይኩማ ወጀመዐ በይነኩማ ፊል ኸይር!🌸🌱🌱🌱🌱🌱🌱✍ ኡሙ ረያንhttps://t.me/fu2935 https://t.me/fu2935
قناة أم رَيَّان بنت علي مدرسة نور السُّنَّةة❴➊”ቁ❵
20 сент., 09:22
👉(ሩቃ ሸረኢያህ)👈መዲና እና ሪያድ ሩቃ የምትፈልጉ ወንድሞች አሉ እና ደውሉ ሰሞኑንመዲና ቀጥታ ስልክ 0506443571 ወይም 0554956898 0547254794ሪያድ ቀጥታ ስልክ 0543778609 0597674982 በዋትሳፕ ኢሞ ቴሌግራም ደውሉ
قناة أم رَيَّان بنت علي مدرسة نور السُّنَّةة❴➊”ቁ❵
20 сент., 09:00
የፍቺ ጉዳይ ~ በኢስላም የፍቺ ጉዳይ ልቅና ገደብ የለሽ አይደለም። ሶስት ፍቺ የፈፀመ ሰው ዳግም ሚስቱን ለመመለስ ነገሩ ከባድ ነው። ባጭሩ ሸርጡን ባሟላ ኒካሕ ሌላ ሰው አግብታ የተፈታች ከሆነ ነው የመጀመሪያው መመለስ የሚችለው። አንድ ሰው ለመጀመሪያው ባል ሐላል ለማድረግ አስቦ ቢያገባት ራሱ ድርጊቱ ከባድ ወንጀል ከመሆኑም ጋር ለመጀመሪያውም ባል ሐላል ማድረግ አይችልም፡፡እንዲህ አይነት ጣጣ እንዳይገጥም ፍቺ ውስጥ ከመግባት በፊት ቀድሞ ደግሞ ደጋግሞ ማሰብ ይገባል። እለታዊ ግጭቶች ያልፋሉ። ነገሮች ሲበርዱ ቁጭት ሊከተል ይችላል። ፍቺ ቀላል ነገር አይደለም። የሚከተሉት ውሳኔዎች ይኖራሉ። በተለይ ልጆች ሲኖሩ ተፅእኖው ከባድ ሊሆን ይችላል። ስለዚህ ፍቺን እለታዊ ግጭትን ሰበብ በማድረግ ሳይሆን በጥልቀት ካሰቡ በኋላ መፈፀም ይሻላል። በችኮላ ኒካሕ አውርደው ከዚያ መውጫ ቀዳዳ ፍለጋ የሚባዝኑ፣ ተጨንቀው የሚያስጨንቁ ብዙ ሰዎች አሉ። "ቀድሞ ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ፣ አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ" ይሆናል ነገሩ።በነገራችን ላይ ፍቺን ዑለማኦች ለሁለት ይከፍሉታል፣ ሱናዊ የሆነ እና ቢድዐዊ በመሆኑ የተወገዘ ብለው። እውነታው ይህ ከሆነ ሱናውን የጠበቀ የፍቺ ስርዓትን መለየት ያስፈልጋል ማለት ነው። ይህም ሴቷ ከወር አበባ ንፁህ በሆነችበት ወቅት ላይ፣ ግንኙነት ሳይፈፀም በፊት የሚፈፀም ፍቺ ነው። ሁለት መስፈርቶች አሉት ማለት ነው።1ኛ:- ሚስት ከወር አበባ ንፁህ መሆን አለባት። በወር አበባ ወቅት ላይ ፍቺ መፈፀም ጥፋት ነው። 2ኛ፦ በንፅህናዋ ወቅትም ቢሆን ግንኙነት ሳይፈፀም በፊት
قناة أم رَيَّان بنت علي مدرسة نور السُّنَّةة❴➊”ቁ❵
20 сент., 08:13
ትምርት ቅንጦት አይደለም።https://t.me/IbnuMunewor/10133 https://t.me/IbnuMunewor/10133


قناة أم رَيَّان بنت علي مدرسة نور السُّنَّةة❴➊”ቁ❵
20 сент., 02:20
🪶 :- ቲለዋ በአቡ ኢምራን 🎧🎧سورة لقمان https://t.me/Mf11q https://t.me/Mf11q
قناة أم رَيَّان بنت علي مدرسة نور السُّنَّةة❴➊”ቁ❵
19 сент., 08:26
переслано из @abusufiyan_albenan
አሁን ላይ ስለ ማንም የምጨነቅበት ጊዜ ላይ አይደለሁም፤ ማን መጣ፣ ማን ሄደ፣ ማን ራቀ የሚለው አያሳስበኝም። ትልቁ ትኩረቴ ከጌታዬ ጋር ያለኝን ትስስር አሳምሬ በዱንያም በአኼራም እውነተኛውን ስኬት ማግኘት ብቻ ነው።
قناة أم رَيَّان بنت علي مدرسة نور السُّنَّةة❴➊”ቁ❵
19 сент., 07:59
переслано из @hulutech_channel
አስቸኳይ ድጋፍ ለወዳጆቼ! ✨ ከታች ያለውን ሊንክ ተጠቅማችሁ ቻናሉን Join በማድረግ ብቻ የ100 Telegram Stars አሸናፊ እንድሆን ልትረዱኝ ትችላላችሁ! የእናንተ አንዲት ሰከንድ ለእኔ ትልቅ ዕድል ናት፤ ሊንኩን ተጭናችሁ ተቀላቀሉልኝ:👉 https://t.me/+TuNQzcKETmczYzY0ስለ ትብብራችሁ ከልብ አመሰግናለሁ! ⭐️ኡሙ ረያንTelegramHulu-Techጥራት ያላቸውን እና ፈጣን አገልግሎቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ከእኛ ያገኛሉ።
قناة أم رَيَّان بنت علي مدرسة نور السُّنَّةة❴➊”ቁ❵
19 сент., 07:20изменён
✨ታላቅ የቴሌግራም ስታርስ (Telegram Stars) የሽልማት ውድድር! ✨ በቻናላችን ወዳጅ ዘመድዎን በመጋበዝ ብቻ የ100 Telegram Stars ⭐️ አሸናፊ ይሁኑ! 🎯 ለመሳተፍ ቀላል የሆኑ 3 ቅደም ተከተሎች ➊ 🔗 የግል መጋበዣ ሊንክዎን ይቀበሉ: ወደ ቦቱ በመግባት የራስዎን ልዩ መጋበዣ ሊንክ (Invite Link) ይውሰዱ። ➋ 📢 ሊንኩን
قناة أم رَيَّان بنت علي مدرسة نور السُّنَّةة❴➊”ቁ❵
19 сент., 07:20
переслано из @hulutech_channel
✨ታላቅ የቴሌግራም ስታርስ (Telegram Stars) የሽልማት ውድድር! ✨በቻናላችን ወዳጅ ዘመድዎን በመጋበዝ ብቻ የ100 Telegram Stars ⭐️ አሸናፊ ይሁኑ!🎯 ለመሳተፍ ቀላል የሆኑ 3 ቅደም ተከተሎች ➊ 🔗 የግል መጋበዣ ሊንክዎን ይቀበሉ: ወደ ቦቱ በመግባት የራስዎን ልዩ መጋበዣ ሊንክ (Invite Link) ይውሰዱ። ➋ 📢 ሊንኩን ያጋሩ: ሊንክዎን ለጓደኞችዎ፣ ለግሩፖች እና በቻናሎች በማጋራት ሰዎችን ወደ ቻናላችን ይጋብዙ። ➌ 🎁 ይሸለሙ: በሊንክዎ 200 እና ከዚያ በላይ አባላት ሲገቡ የ100 Stars ፈጣን ሽልማት ባለቤት ይሆናሉ! 📜 የውድድሩ ህጎችና መመሪያዎች፦👤 የገቡት አባላት እውነተኛ (Active) ተጠቃሚ መሆን አለባቸው፤ ቦት ወይም Fake Account ማሰባሰብ ከውድድር ውጪ ያደርጋል። 🏆 200 አባላት ሲሞሉ ሽልማቱን ለመቀበል ዩዘርኔም ስንጠይቅ ይልካሉ።ማሳሰቢያ:- ውድድሩ ለ 3ቀናት ብቻ የሚቆይ ይሆናል።🚀 የራስዎን ሊንክ ለመውሰድ እዚህTelegramHulu-Techጥራት ያላቸውን እና ፈጣን አገልግሎቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ከእኛ ያገኛሉ።
قناة أم رَيَّان بنت علي مدرسة نور السُّنَّةة❴➊”ቁ❵
19 сент., 02:41
{{ قُلْ مُوتُوا۟ بِغَیۡظِكُمۡۗ }} فيزيد ويتزايد إن شاء الله، لأن الله تعالى يقول: {{ أَنزَلَ مِنَ ٱلسَّمَاۤءِ مَاۤءࣰ فَسَالَتۡ أَوۡدِیَةُۢ بِقَدَرِهَا فَٱحۡتَمَلَ ٱلسَّیۡلُ زَبَدࣰا رَّابِیࣰاۖ وَمِمَّا یُوقِدُونَ عَلَیۡهِ فِی ٱلنَّارِ ٱبۡتِغَاۤءَ حِلۡیَةٍ
