gram news
Аватар канала University of Gondar (UoG)

University of Gondar (UoG)

@uofgondar

University of Gondar is one of a pioneer public higher education institution with commendable achievements in teaching, research and community services.

ПроектыENОбразование

14,183подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • University of Gondar (UoG)

    22 сент., 18:27

    Иллюстрация к посту канала University of Gondar (UoG)Иллюстрация к посту канала University of Gondar (UoG)
  • University of Gondar (UoG)

    22 сент., 18:27

    University of Gondar Hospital Receives Health Innovation Award ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨The University of Gondar Comprehensive Specialized Hospital received the Health Innovation Award on September 21, 2026 from the Ministry of Health for its outstanding performance in System Innovation (SBFR).The award recognizes the hospital’s efforts to overcome operational challenges, strengthen systems, and advance its journey toward institutional accreditation and excellence in healthcare delivery.Congratulations to the hospital leadership, quality and innovation team, and all staff on this remarkable achievement! ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨Devoted to Excellence! Public Relations and Communications Executive September 22, 2026
  • University of Gondar (UoG)

    22 сент., 09:14изменён

    The University of Gondar is proudly represented by Dr. Daniel Nigussie, Vice Dean of the College of Agriculture and Environmental Sciences at Scaling Week 2026 in Nairobi, Kenya, where he is contributing to important conversations on the future of scaling.He also shares insights on nurturing the next generation of scaling champions from a higher education point of view. ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨Devoted to Excellence! Public Relations and Communications Executive September 22, 2026https://www.facebook.com/share/1C4FLnMpEv/
  • University of Gondar (UoG)

    18 сент., 05:04

    Иллюстрация к посту канала University of Gondar (UoG)Иллюстрация к посту канала University of Gondar (UoG)Иллюстрация к посту канала University of Gondar (UoG)
    5,92016121154Открыть в Telegram
  • University of Gondar (UoG)

    17 сент., 18:10

    Иллюстрация к посту канала University of Gondar (UoG)Иллюстрация к посту канала University of Gondar (UoG)Иллюстрация к посту канала University of Gondar (UoG)Иллюстрация к посту канала University of Gondar (UoG)
  • University of Gondar (UoG)

    17 сент., 18:09

    College of Education Discusses Erasmus+ Mobility with Trnava University ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨The College of Education held a discussion on the Staff–Student Mobility project in collaboration with the College of Education at Trnava University, Slovakia.Professor Branislav Pupala of Trnava University and Dr. Kindie Abeje, Assistant Professor at the University of Gondar’s College of Education, jointly introduced and explained the Erasmus+ Staff–Student Mobility project to faculty members and PhD students.Under the project, selected PhD students and faculty members will travel to Trnava University during the second semester to participate in educational and cultural exchange activities with students and staff from different countries. PhD students will attend classes during their three-month stay at the university.The participants also noted that preparations are underway for an
  • University of Gondar (UoG)

    17 сент., 15:35

    Иллюстрация к посту канала University of Gondar (UoG)Иллюстрация к посту канала University of Gondar (UoG)Иллюстрация к посту канала University of Gondar (UoG)Иллюстрация к посту канала University of Gondar (UoG)
    5,8208432Открыть в Telegram
  • University of Gondar (UoG)

    17 сент., 15:34

    ማስታወቂያ ፨፨፨፨፨፨ ለአዲስ ኤክስቴንሽን ትምህርት ፈላጊ ተማሪዎች በሙሉ
  • University of Gondar (UoG)

    17 сент., 12:38

    Иллюстрация к посту канала University of Gondar (UoG)Иллюстрация к посту канала University of Gondar (UoG)Иллюстрация к посту канала University of Gondar (UoG)Иллюстрация к посту канала University of Gondar (UoG)
  • University of Gondar (UoG)

    17 сент., 12:38

    Иллюстрация к посту канала University of Gondar (UoG)Иллюстрация к посту канала University of Gondar (UoG)Иллюстрация к посту канала University of Gondar (UoG)Иллюстрация к посту канала University of Gondar (UoG)
  • University of Gondar (UoG)

    17 сент., 12:38

    የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከኢንተርፕርነርሽፕ ልማት ኢኒስቲትዩት ጋር በመተባበር በንግድ ልማት አገልግሎት / Business Development Services (BDS) / ለሁሉም ዘርፎች በሚያገለግል የስራ ፈጠራ የአማካሪነት ስልጠና መሰጠት ተጀመረ ፡፡ ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨በምርምርና ትብብር ምክትል ፕሬዚዳንት የኢንተርፕርነርሽፕ የቴክኖሎጅ ደቨሎፕመንት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የሆኑት ዶ/ር ሰይፉ ግርማ እንደተናገሩት “የዚህ ስልጠና ዋና ዓላማ ሰልጣኞች የአማካሪነት ክህሎት እንዲያሳድጉና በአዳዲስ የስራ ፈጠራ እድሎች ለተሰማሩና ለሚሰማሩ ግለሰቦችና ተቋማት እንዴት ስራዎቻቸውን ቢሰሩ ውጤታማ ሊሆኑ ይችላሉ በሚሉ ሃሳቦች የማማከር ስራ መስራትን እንዲሁም በስራ ሂደት ውስጥ ተግዳሮቶች ቢያጋጥሙ እንዴት መወጣት እንደሚችሉ ምክረ-ሃሳቦችን ከመስጠት በተጨማሪ የዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎቻችን ከስራ ፈላጊነት ወደ ስራ ፈጣሪነት እንዲለወጡ የማማከር ስራም መስራት የሚያስችል ስልጠና ነው ብለዋል፡፡ኢንተርፕርነርሽፕ ልማት ኢኒስቲትዩት /Entrepreneurship Development Institute (EDI) / በሁሉም ዘርፎች የሥራ ፈጣሪነትን ሙያን ለማሳደግ የሚያበረታቱና የማያቋርጥ የድጋፍ መርኃ-ግብሮችን በማቅረብ እና ሥነ-ምህዳራዊ ትብብርን ለማሳደግ የሚሰራ ድርጅት ሲሆን ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ ጋር በተደረገ የሁለትዮሽ ስምምነት ስልጠናዎችን በተደጋጋሚ በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ስልጠናው ከተለያዩ ኮሌጆችና የትምህርት ክፍሎች ለተውጣጡ ተሳታፊዎች እየተሰጠ ሲሆን ስልጠናውን አቶ አገሩ ታደለ በአማራ ክልል
  • University of Gondar (UoG)

    16 сент., 15:38

    https://www.facebook.com/share/p/1C2QUQFvsC/
    FacebookLog in or sign up to viewSee posts, photos and more on Facebook.
  • University of Gondar (UoG)

    15 сент., 15:03

    Иллюстрация к посту канала University of Gondar (UoG)Иллюстрация к посту канала University of Gondar (UoG)Иллюстрация к посту канала University of Gondar (UoG)
    6,1401887431Открыть в Telegram
  • University of Gondar (UoG)

    10 сент., 16:36

    Иллюстрация к посту канала University of Gondar (UoG)Иллюстрация к посту канала University of Gondar (UoG)
    8,0394418861Открыть в Telegram
  • University of Gondar (UoG)

    10 сент., 16:35

    📢 ማስታወቂያ ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ለጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ እና አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የቅድመ-ምረቃ የ18ቱም ዲፓርትመንት ነባር ተማሪዎች በሙሉ የ2019 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን መስከረም 6/2019 ዓ.ም. የሚጀምር ሲሆን ከዚህ ጋር ተያይዞ የተማሪዎች ምዝገባ መስከረም 4 እና 5/2019 ዓ.ም ይካሄዳል።ስለሆነም የ18ቱም ዲፓርትመንት ነባር ተማሪዎች በተጠቀሱት ቀናት በአካል በመገኘት ምዝገባችሁን እንድታጠናቅቁ ኮሌጁ በአክብሮት ያሳስባል።📅 የምዝገባ ቀን መስከረም 4 እና 5/2019 ዓ.ም🎓 የትምህርት መጀመሪያ ቀን መስከረም 6/2019 ዓ.ም ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ እና አጠ/ስፔ/ሆስ
    7,67036104211Открыть в Telegram
  • University of Gondar (UoG)

    10 сент., 11:46

    Иллюстрация к посту канала University of Gondar (UoG)Иллюстрация к посту канала University of Gondar (UoG)
    6,74013422Открыть в Telegram
  • University of Gondar (UoG)

    10 сент., 11:45

    🌼🌼🌼🌼🌼🌼
  • University of Gondar (UoG)

    10 сент., 11:32

    Иллюстрация к посту канала University of Gondar (UoG)Иллюстрация к посту канала University of Gondar (UoG)Иллюстрация к посту канала University of Gondar (UoG)Иллюстрация к посту канала University of Gondar (UoG)
  • University of Gondar (UoG)

    10 сент., 11:31

    10 сент., 11:30

    የጎንደር ዩኒቨርሲቲና የጎንደር ግብርና ምርምር ማዕከል በትብብር ለመስራት የሚያስችላቸውና የምርምር ስራዎችን ለአርሶ አደሩ ህይወት ለማሻሻል የሚያሰችል አውደ ጥናት አካሄዱ ። ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨በጎንደር ዩኒቨርሲቲ እና በጎንደር ግብርና ምርምር ማዕከል የጋራ ትብብር የተዘጋጀና የምርምር ውጤቶችን ወደ ህብረተሰቡ ማድረስ እንዲሁም የግብርና ምርምሮችን ወደ ገበያ ለመቀየር (Agricultural Research to Commercialization) ሂደቶች ላይ ያተኮረ አውደ ጥናት ጳጉሜ 4 ቀን 2018 ዓ.ም በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ህንፃ መሰብሰቢያ አዳራሽ ተካሄደ።በዚህ መርሃ ግብር ላይ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የግብርናና አካባቢ ሳይንስ ኮሌጅ ዲን ዶ/ር ዳንኤል ታደሰ፣ የጎንደር ግብርና ምርምር ማዕከል ዳይሬክተር ዶ/ር ቴዎድሮስ ተስፋዬ እና የጎንደር ግብርና ምርምር ማዕከል ተመራማሪዎች ተገኝተዋል።በዕለቱ ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ ማህበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብዕ ኮሌጅ ዶ/ር ቴዎድሮስ ዘውዱ "Hunger is a Constitutional Injury" በሚል ርዕስ የምግብ ዋስትናን ከሰብአዊ መብትና ህጋዊ ማዕቀፍ አንፃር የዳሰሰ ጥናት አቅርበዋል ።ከቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ አቶ ብርሃኑ ፀሐይ "Agricultural Entrepreneurial Mindset" በሚል ርዕስ ባቀረቡት ገለጻ አርሶ አደሮችም ሆኑ ተመራማሪዎች Entrepreneurial Mindset) ኖሯቸው የግብርና ስራዎችን አዋጭነትና ትርፋማነት እየገመገሙ በመስራት የማኅበረሰቡን የኑሮ ሁኔታ ማሻሻል እንደሚቻል በስልጠናው አስገንዝበዋል።ከግብርናና አካባቢ ሳይንስ ኮሌጅ የኮሌጁ ምክትል ዲን ዶ/ር ዳንኤል ንጉሴ "Agricutural Research to Commercialization" በሚል ርዕስ የግብርና ምርምር ውጤቶችን እንዴት ወደ ገበያና ንግድ ማሸጋገር እንደሚቻል ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተዋል።የአውደ ጥናቱ ተሳታፊዎች በንድፈ-ሀሳብ የቀረቡትን ገለጻዎች ከተከታተሉ በኋላ ሰፊ ውይይት አድርገዋል።የግብርና ምርምር ማዕከሉ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ግብርናና አካባቢ ሳይንስ ኮሌጅን ልክ እንደ አይኑ ብሌን እያየው መሆኑን የገለፁት የማዕከሉ ዲይሬክተር ዶ/ር ቴዎድሮስ ተስፋዬ የምርምር ማዕከሉ ብቻውን ቢሰራ የሚያመጣው ለውጥ ጉልህ ባለመሆኑ ከዩኒቨርስቲው ጋር በጋራ በማቀድና በመተግበር ለአካባቢው ማህበረሰብ ተጨባጭ የሆነ ስራ በመስራት ላይ እንደሚገኝ ገልፀዋል።ይህ የጋራ የምርምርና ስልጠና መርሃ ግብር በዩኒቨርሲቲው እና በምርምር ማዕከሉ መካከል ያለውን ቅንጅት ለማጠናከር እንዲሁም የምርምር ውጤቶች ከወረቀት ወጥተው የአርሶ አደሩን ህይወት እንዲቀይሩ ለማስቻል ትልቅ እቅስቃሴ መሆኑ ተገልጾ በምርምር ማዕከሉ ዳይሬክተር በዶ/ር ቴዎድሮስ ተሰፋዬ የመዝጊያ ንግግር መርሃ ግብሩ ተጠናቋል። ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ለልህቀት እንተጋለን ! የህዝብና ግንኙነት እና ኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ ጳጉሜ 5/2018 ዓ.ም