Последние посты

ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفيات
9 сент., 03:29изменён
«ሰው ከተቸረው ጸጋ ሁሉ እንደ ጤና ያለ ትልቅ ሲሳይ የለም፤ ከሰጠውም ምጽዋት ሁሉ እንደ በጎ ምክር ያለ ውድ ስጦታ የለም፤ ከአላህም ከለመነው ነገር ሁሉ እንደ ምህረት ያለ ታላቅ ጥያቄ የለም።» 🌺አቡ ወህብ አልንደሉሲ (ሲየር አዕላም አን-ኑበላእ — 15/507)🌹👌https://t.me/wayteklo19/1212


ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفيات
8 сент., 19:04
переслано из @deawaselefiyabealansha
🔺የከተማ ቻናሎች ስብስብ🔺=➢የተከበራችሁ ሰለፍይ ወንድምና እህቶች ኡስታዛችን በኦነርነት የሚያንቀሳቅሳቸው ቻናሎችና በየቦታው ያሉ የከተማ ቻናሎችን በምንችለው አቅም ሰብስበን ከዚህ በታች አስቀምጠናል ስለዚህ በግል ቻናሎችና በከተማ ቻናሎች ሸር በማድረግ በጦሳና በመንጀኒቅ ሸር ከማድረግ በመቆጠብ ሃላፊነታችንን እንወጣ🔺➢በተጨማሪም አሁንም የከተማ ቻናላችሁን ተባብራችሁ አሳዶጉ የግል ሊንክና ፎርዋርድ በከተማ ቻናል ከመላክ እንቆጠብ🔺.................🔺 ➢አቡ ናሙስ ከጦሳ ማዶ➢ 🔺https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse 🔻...................🔻🔺...............🔺 🔺አል-መንጀኒቅ የአዚር መዶሻ 🔺https://t.me/Al_menjeniq_R 🔻...............🔻🔺...............🔺 🔺አል- ሚዕራጅ 🔺https://t.me/Al_Miaraj_11Telegramተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው .!!! التوحيد أولا ከሱፍያ ወደ ኢኽዋንያ ፣ ከኢኽዋንያ ወደ ጀምዒያ ፣ ያደረከው ጉዞ ለለውጥህ መነሻ ሊሆንህ ይችላል እንጅ ንፁኋን ሰለፍያን እስከምትይዝ ድረስ ገና አልተለወጥክም.!!! ከዶርህ አጎብዳጅነት አውጥተህ ለድሞክራሲ ደሪህ ካስረከብከው የተማረ የሰለጠነ አስቸጋሪ የሽርክ ሰው የፈጠርክ መሆነህን አትዘንጋ..
ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفيات
8 сент., 16:52
ኢብኑ ዑሰይሚን «ረሒመሁላህ» እንዲህ ይላሉ ፦«ማንም ቢሆን የሰዎችን ልቦና ሊጠብቅ ይገባል። የአንድ ሰው ልብ ከተሰበረ በሚችለው ለመጠገን ይጣር። ምክንያቱም በዚህ ውስጥ ትልቅ ትሩፋት አለና።»📚 شـرح بلـوغ المـرام【11/333】🌷https://t.me/wayteklo19 🌷https://t.me/wayteklo19


ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفيات
8 сент., 15:36
#በአላህ ላይ መመካት በሚል ርዕስ#በወንድማችን አቡ ሐሩን حفظه الله ورعاهበጣም መሳጭና ገሳጭ ነሲሀ#እህቶችን ለየት ያደረገች ነሲሀ ነች።ሴቶችን በምክር ለየት ማድረግ ከሱና ነውናምክንያቱም #የአላህ መልዕክተኛ ሴቶችን እየለዩ ነሲሀ ያደርጉ ነበር።#ወንድሞች እናንተም ብትሰሟት ተጠቃሚ ትሆናላችሁ ዳይ ወደ👂👂ወደ ውቢቷ ቻናላችን ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇https://t.me/deawa_selfya_bemersa_123 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Documents143
ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفيات
7 сент., 16:40
አሰላሙአለይኩምወራህመቱሏሂወበረካትሁእህት ወንድሞች ሸርእያደረጋችሁ እናሳድጋትይችን ቻናልተአውን አንዱ የአህለሱናወች መገለጫነውሸርሸርሸርርርር አድርጉhttps://t.me/Daewa_selefya_bedenbel_habruhttps://t.me/Daewa_selefya_bedenbel_habruhttps://t.me/Daewa_selefya_bedenbel_habruTelegramተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው .!!! التوحيد أولا ከሱፍያ ወደ ኢኽዋንያ ፣ ከኢኽዋንያ ወደ ጀምዒያ ፣ ያደረከው ጉዞ ለለውጥህ መነሻ ሊሆንህ ይችላል እንጅ ንፁኋን ሰለፍያን እስከምትይዝ ድረስ ገና አልተለወጥክም.!!! ከዶርህ አጎብዳጅነት አውጥተህ ለድሞክራሲ ደሪህ ካስረከብከው የተማረ የሰለጠነ አስቸጋሪ የሽርክ ሰው የፈጠርክ መሆነህን አትዘንጋ..
ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفيات
7 сент., 04:31изменён
እናታችን ዓኢሻ (ረዲየላሁ አንሀ) እንዲህ ትል ነበር፦"የአንሷር ሴቶች ምንኛ ያማሩ ሴቶች ናቸው!እፍረት (ሀያእ) በዲናቸው ውስጥ እውቀትን ከመፈለግ አላገዳቸውም።"🪧ሀያእ እውቀትን አይከለክልም፣ ግንዛቤንም አያደናቅፍም!🪧ቆራጥ የሆኑት ሰሃቢያት (ረዲየላሁ አንሁና) ያስተማሩን ይህንኑ ነው፤🪧በሴት ልጅ ነፍስ ውስጥ ሁለት ነገሮች አብረው ሊሰባሰቡ እንደሚችሉ፦🪧ንጽህናን የሚጠብቅ "ሀያእ እና ድንቁርናን የሚያስወግድ "እውቀት🎀"።🪧እነዚህ ሁለት ብርሃናት ሲሰባሰቡ፣ ነፍስ ትቃናለች፣ ልብ ይረጋጋል፣ ሴት ልጅም ጌታዋን በማስተዋል ትገዛለች።»🌸👌https://t.me/wayteklo19 .


ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفيات
6 сент., 17:16
переслано из @dawa_selefiya_bewaytklo
ምንኛ ያምራሉ እኔህ ዋይተከሎች በተውሂድ በሱና ተውበው ሲታዩአፋቸውን ሲፈቱ በቁረአን በሀድስ እኒህ ህፅኖቹ ጉድ ያስገርማሉ የቅልጥፍናቸው ያነጋገርችምን አይነት ምድር ነች ይች ዋይተከሎ ተፈጥረውባታል ጀግና ጀግና ልጅችየተውሂዱ ፍሬ ማፍራት ይዞባታል የምር ያስቀናሉ እነዚህ አንበሶችበርቱልኝ አይዟቹሁ እናተ ጀግናወች የተውሂድ ትታጓችአሏህ ይገዛችሁ አሏህ ያበርታችሁ ከአይን ይጠብቃችሁማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ተባረከ الله✍ከባህር ማዶ....
ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفيات
6 сент., 16:22
переслано из @dawa_selefiya_bewaytklo
" 👌የህፃናቶች ፕሮግራም ...🔺ከዋይተክሎ መደረሳ ተጀመሯል...!!🔺ተጀመረ🔺ተጀመረ🔺ተጀመረ🔺't.me/Dawa_Selefiya_bewaytklo?livestream=Telegramዳዕዋ ሠለፍያ በወሎ ዋይተክሎ!🤝السلام عليكم ورحمة الله وبركاته هذه القناة تهتم بنشر المحاضرات وخطب السلفيين والفتاوى ونشر المقاطع والدروس العلمية والرسائل النافعة لأحبائها المتابعين إن شاء الله تعالى. والحمد لله رب العالمين https://t.me/Dawa_Selefiya_bewaytklo
ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفيات
6 сент., 11:55
🔺...የከተማ ቻናሎች ስብስብ...🔺🔺......🔺.......🔺.......🔺.......🔺السلام عليكم ورحمةالله وبركاته👌ውድ የተከበራችሁ ኡስታዞችና ወንድሞች እንደምን አላችሁ እያልኩኝ ካሁን በፊት እንደሚታወቀው የከተማ ቻናሎች የመጀመሪያ ዙር ሚንበራቸው ከአንድሺ በታች ያላቸውን በጦሳ ከዛ በላይ ያሉትን በሌላ ቻናል እንዳስተዋወቅን ይታወቃል..ስለዚህ አሁንም ሁለተኛ ዙር እነሆ ተጋበዙልን🔻.......ማሳሰቢያ........🔻👌የከተማ ቻናል የተከፈተበት አላማ ወንድምና እህቶችን አንድ ለማድረግና በየቦታው እየሄዱ በሹብሀ እንዳይጠለፉ ለአንድነት አቅምና ጉልበት እንድኖራቸው የሚረዳ ሲሆን የደርስ ፕሮግራምና ሳምንታዊ የዳዕዋ ፕሮግራምም እንድካሄድበት ተብሎ የተዘጋጀ ውድ የሰለፍዮች ቻናል ነው👌ስለዚህ እባካችሁ የጀማችሁን ቻናል ተንከባከቡ የግላችን ቻናል ላይ እንደምንሯሯጠው የከተማውንም ቻናል ለማሳደግ እንልፋ ምንአልባት የግላችሁ ይቅር ማለት ሳይሆን እኩል በኩል የሚሆንበትን ደረጃ ታገሉና አድርሱት 🔺..............................🔺 🔺https://t.me/deawaselefiyabealansha 🔻..............................🔻🔺......................🔺 👉ዳዕዋ ሰለፍያ በሰሜኑ ጎራርባ ⭕https://t.me/Deawaselefiyabegorarba012Telegramይህ ቻናል የተለያዩ ጠቃሚ የሆኑ ዳዕዋዎች ቂረዓቶችና ሙሀደራዎች የሚለቀቁበት ስለሆነ አድ ሸር ጆይን በሏት ይህን በማድረግ የአጂሩ ተካፋይ በመሆን የበኩላችሁን ድርሻ ተወጡ
ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفيات
6 сент., 08:30
🤝السلام عليكم ورحمة الله وبركاته🫰ዉድ እህት ወንድሞች እንደት ናችሁ ዛሬ ኢንሻ አሏህ "በالله ፍቃድ በዋይተክሎ መድረሳ የህፃናቶች/የቃኢዳ/የቁርዓን//የጥያቄና መልስ ፕሮግራማቸዉ ስለሆነ ሁላችሁ ታድማቸኋል።📌ከቦታዉ ላይ መገኘት የምትችሉ በአካል ሂዱ መቅረት አይቻልም ያለ ምክኒያት። ከቦታዉ መገኘት የማንችል ደሞ ለሸበካዉ ዱአ እያደርግን እንድሰራልን እንጠብቅ ላይቭ ላይ ስለምንገባ..!!⏰ሰአት የሚጀመርበት ከመغሪብ ሶላት ቡኋላ ነዉ።👉ሸር ሸር ይደረግ...!!🔺't.me/Dawa_Selefiya_bewaytkloTelegramዳዕዋ ሠለፍያ በወሎ ዋይተክሎ!🤝السلام عليكم ورحمة الله وبركاته هذه القناة تهتم بنشر المحاضرات وخطب السلفيين والفتاوى ونشر المقاطع والدروس العلمية والرسائل النافعة لأحبائها المتابعين إن شاء الله تعالى. والحمد لله رب العالمين https://t.me/Dawa_Selefiya_bewaytklo
ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفيات
5 сент., 14:54изменён
قَالَ إِبْنُ الْقَيِّمِ ـ رَحِمَهُ اللهُ : (وَلَو تَمَكَّنَ وَقَار الله وعَظَمَتهُ في قَلبِ العَبدِ لَمَا تَجَرَّأَ على مَعَاصِيهِ).- الدَّاء وَ الدَّوَاء (75).📚🪞ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል ።የአላህን ክብርና ታላቅነት በባሪያው ልብ ውስጥ ጸንቶ ቢቆም ኖሮ በእርሱ ላይ ሃጢአት ለመስራት አይዳፈርም ነበር)::በሽታና ፈውስ (75)🌹📚🌹🌷https://t.me/wayteklo19 '


ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفيات
5 сент., 12:27
🌷«ውዷ―እህቴ»🎀ትዕግስትን( ሶብርን) ስንቅሽ የአላህን ቃል ቁርዓንን ጓደኛሽ! ተወኩልን ተስፋሽ አድርገሽ ይዘሽ. ዒልምን ከመፈለግ አትሰልች።كوني سلفية أثرية🍃https://t.me/Daewa_selefya_bedenbel_habru🍃https://t.me/wayteklo19🍃🎀



ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفيات
5 сент., 04:01
переслано из @dawa_selefiya_bewaytklo
❗️የሶላትን ጉዳይ ችላ ከማለት ተጠንቀቅ👈 قال ابن تيمية رحمه الله: 《تارك الصلاة أشر من السارق والزاني وشارب الخمر وآكل الحشيشة 》☞ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ (አላህ ይዘንለትና) እንዲህ ይላል☞ሶላት የማይሰግድ ሰው ከሰራቂ፣ ከዝሙተኛ፣ መጠጥ ከሚጠጣና የሽሻን ቅጠል ከሚበላ የከፋ ነው።》ይህም የሆነበት ምክንያት ከላይ የተጠቀሱ ወንጀሎች ትላልቅ ከሚባሉት ውስጥ ቢመደቡም ሶላት መተው ግን ከኩፍር ስለሆነ ነው።የአላህም መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል፦وعن بريدة رضي الله عنه عن النبي صلى الله عليه وسلم قال: "العهد الذي بيننا وبينهم الصلاة، فمن تركها فقد كفر" ((رواه الترمذي وقال: حديث حسن صحيح))👉በኛና በካዱ ሰዎች መካከል ያለው ድምበር (ልዩነት) ሶላት ነው። እሷን የተወ በርግጥም ካደ!🔺't.me/Dawa_Selefiya_bewaytklo


ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفيات
4 сент., 20:39изменён
🌸የትናቱ ስህተታችን የዛሬዉን መንገድ ሊያግደን አይገባም//🌸ይልቁንም ዛሬን በማስተካከል የነጋችንን መንገድ ማሳመር አለብንና ///🌸ሰዎች በትናቱ መንገድ ቢያስቡንም እኛግን ትናትን አልፈነዉ ዛሬ አድስ ጎዳና ጀምረን ጉዟችን ወደፊት ይሁን:://🌸መልካም ለይል 🌆🌆 ተመኘሁላችሁ👌📚https://t.me/wayteklo19📚https://t.me/wayteklo19


ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفيات
4 сент., 10:48
👌هذه خطبة جمعةبأخينا والداعي إلى الله .أبي هارون محمد بن إدريس مرسي حفظه الله تعالى ورعاه👈 هذه الخطبة في مدينة مرسى في مسجد الفرقانعن الظلمመርሳ ፉርቃን የተደረገች👉 በወንድማችን አቡ ሀሩን መርሳ አላህ ይጠብቀውርዝመት 00:25:29 ደቂቃ ብቻhttps://t.me/deawa_selfya_bemersa_123
ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفيات
4 сент., 05:48изменён
ሶብርእደማረግና ውሳኔው ከአሏህ መሆኑን አውቆ እደመቀበል ምን አይነት ፀጋአለ https://t.me/Daewa_selefya_bedenbel_habruhttps://t.me/wayteklo19


ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفيات
4 сент., 03:55
﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ﴾قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً» اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ🌺የ🥀 🌺ጁ 🥀 🌺መ 🥀 🌺አ 🥀 🌺ግብዣ 🥀🥀🥀👉አዝዕርቶች ውሀ ካልጠጡ እንደሚደርቁት ሁሉ ሙስሊምም ከቁረአን ከራቀ ልቡ ይደርቃል🔺't.me/Dawa_Selefiya_bewaytklo


ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفيات
3 сент., 03:33
🌅ብዙ አቅደው የተኙ በዛው የቀሩ በርካቶች ይኖራሉ፣ ተስፋቸው የመነመነና ሰቀቀናቸው የገዘፈ ሆነው ያነጉም አእላፎች አሉ፣ ቁስልና ህመማቸው ሰላም ነስቷቸው ዛሬን የተገናኙም ቁጥር የለቸውም፣ እኛ ግን ከጎደለብን ፍላጎታችንም ጋር በተሟላ ጤንነት የዛሬዋን ንጋት ተገናኘን።🍃الحمد لله🌷 ከተሰጠን አንፃር ያጣነው የለም ተብቃቅቶ ለኖረ፣ ማመስገን ላወቀ ያለን በቂ ነው الحمد لله🌸صباح الخير🌸🥀https://t.me/wayteklo19 🥀https://t.me/wayteklo19


ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفيات
2 сент., 05:06
🌅بســـــــم اللــــه الرحمــــن الرحيــــــم🌸🌺 አበባወቹንም እየወሠዳችሁ ቁርዓን ተጋበዙ መልካም ዉሎ ይሁንላችሁ🌺🌸https://t.me/wayteklo19🌸https://t.me/wayteklo19📚🌷



ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفيات
1 сент., 05:18
የጧት ግብዣ ነው:ተጋብዤ ለእናንተም ላካፍላችሁ ብየ ነውልብን ያረጋጋልለበሽታ ሁሉ መድሀኒት ነውለወንጀሎች ሁሉ ገሳጭ ነውያ ኢላሂ ቁርኣንን ጓደኛ አድርግልንቃሪኡ ደግሞ የተለየ ነው ማሻአላህ 👌https://t.me/Documents143 https://t.me/Documents143
