gram news
Аватар канала Ƴαɦყα ⛉

Ƴαɦყα ⛉

@yahya_id

የሀቅን አድማስ ለአለም እናድርስ እቅበተ እምነት | ዐቂዳ | መንሀጅ | ዲናዊ ጉዳዮች |

ПроектыENРелигия

5,190подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • Ƴαɦყα ⛉

    22 сент., 19:52

    ፍትህ ያለጥፋታቸው ለሚወቀሱ ቀሳውስት ( ቄሶች ) !!! ሰሞኑን ሚዲያ ላይ ቄስ ዝሙት ሰራ ተብሎ እየተራገበ እንደሆነ ሰማሁ ነገር ግን እንዚህ ምስኪን ቄሶች የሚወቀሱበትን ጉዳይ ለማጣራት ስሞክር ጥፋተኛው እነርሱ ሳይሆኑ ባይብል እና ቀደምቶቻቸው የፃፏቸው መፅሀፍቶች (ገድል ወድርሳናት) እንደሆኑ ተረዳሁ ። ምን መሰላችሁ አስቡት እስቲ አንድ ብቻ እንዲያገቡ ተገደዱ( እሱንም ከተገኘ :)) ከዛ ግን የሚያነቡት
    Иллюстрация к посту канала Ƴαɦყα ⛉Иллюстрация к посту канала Ƴαɦყα ⛉
  • Ƴαɦყα ⛉

    22 сент., 19:29изменён

    ፍትህ ያለጥፋታቸው ለሚወቀሱ ቀሳውስት ( ቄሶች ) !!!ሰሞኑን ሚዲያ ላይ ቄስ ዝሙት ሰራ ተብሎ እየተራገበ እንደሆነ ሰማሁ ነገር ግን እንዚህ ምስኪን ቄሶች የሚወቀሱበትን ጉዳይ ለማጣራት ስሞክር ጥፋተኛው እነርሱ ሳይሆኑ ባይብል እና ቀደምቶቻቸው የፃፏቸው መፅሀፍቶች (ገድል ወድርሳናት) እንደሆኑ ተረዳሁ ።ምን መሰላችሁ አስቡት እስቲ አንድ ብቻ እንዲያገቡ ተገደዱ( እሱንም ከተገኘ :)) ከዛ ግን የሚያነቡት ነገር እጅግ ስሜት ቀስቃሽ የሆነ ፅሁፍ ሲሆን (as porn video (እነ እገሌማ ይህም አልበቃ ብሏቸው download እያደረጉ ይሾፉ ነበር አሉ ¡ ) እና ጠዋት ማታ እሱኑ ሲያገላብጡ እየከረሙ እነዚህ ሰዎች መላእክት አይደሉም ስሜት አላቸው ። በመሆኑም ያላቸው አማራጭ ሴቶችን ለሀይማኖታዊ አላማ አስመስሎ ሰብስቦ ስሜታቸውን ማራገፍ መስሎ ታያቸው ታዲያ ምን እንጠብቅ ነበር ...ታዲያ እነዚያን መፅሀፍት አሳታሚዋ ቤተክርስቲያን ናት ወይስ ዲያቆናት መወቀስ ያለባቸው ?ባይብል ነው ወይስ ቀሳውስት የሚወቀሱት ?እስቲ እዩት ከአንድ ምእራፍ ያገኘሁትን ። ከሙሉ መፀሀፉ ቢሆንማ አስቡት.. ..: መኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን ፬:፩-፭ --- ፩፤ ወዳጄ ሆይ፥ እነሆ፥ ውብ ነሽ፤ እነሆ፥ አንቺ ውብ ነሽ፤ በዓይነ ርግብ መሸፈኛሽ ውስጥ ዓይኖችሽ እንደ ርግቦች ናቸው፤ ጠጕርሽ በገለዓድ ተራራ እንደሚወርድ እንደ ፍየል መንጋ ነው። ፭፤ ሁለቱ ጡቶችሽ መንታ እንደ ተወለዱ፥ በሱፍ አበባ መካከል እንደሚሰማሩ እንደ ሚዳቋ ግልገሎች ናቸው።መኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን ፬:፲-፲፩ ---
    624211Открыть в Telegram
  • Ƴαɦყα ⛉

    22 сент., 19:29

    Иллюстрация к посту канала Ƴαɦყα ⛉Иллюстрация к посту канала Ƴαɦყα ⛉Иллюстрация к посту канала Ƴαɦყα ⛉Иллюстрация к посту канала Ƴαɦყα ⛉
  • Ƴαɦყα ⛉

    22 сент., 18:51

    https://ngl.link/yeyha1212
  • Ƴαɦყα ⛉

    22 сент., 18:50

    https://ngl.link/yeyha1212
    ngl.link@yeyha1212: Send me anonymous messages!NGL: Anonymous Q&A
  • Ƴαɦყα ⛉

    22 сент., 18:16

    بسم الله الرحمن الرحيم ሰሞኑ በሰለምቴዎች ጉዳይ እያስተዋልኩት ባለው ነገር ላይ በመመስረት ሀሳቤን ለማጋራት ያክል ጫርጫር ማድረጌ ነው እንግዲህ 😚 በመጀመሪያ የላቀው ጌታችን አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይለናል ادْعُ إِلَىٰ سَبِيلِ رَبِّكَ بِالْحِكْمَةِ وَالْمَوْعِظَةِ الْحَسَنَةِ ۖ وَجَادِلْهُم بِالَّتِي هِيَ أَحْسَنُ
  • Ƴαɦყα ⛉

    22 сент., 18:14

    بسم الله الرحمن الرحيمሰሞኑ በሰለምቴዎች ጉዳይ እያስተዋልኩት ባለው ነገር ላይ በመመስረት ሀሳቤን ለማጋራት ያክል ጫርጫር ማድረጌ ነው እንግዲህ 😚 በመጀመሪያ የላቀው ጌታችን አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይለናልادْعُ إِلَىٰ سَبِيلِ رَبِّكَ بِالْحِكْمَةِ وَالْمَوْعِظَةِ الْحَسَنَةِ ۖ وَجَادِلْهُم بِالَّتِي هِيَ أَحْسَنُ ۚ إِنَّ رَبَّكَ هُوَ أَعْلَمُ بِمَن ضَلَّ عَن سَبِيلِهِ ۖ وَهُوَ أَعْلَمُ بِالْمُهْتَدِينَወደ ጌታህ መንገድ በብልሃትና በመልካም ግሳጼ (በለዘብታ ቃል) ጥራ፡፡ በዚያችም እርሷ መልካም በኾነችው (ዘዴ) ተከራከራቸው፡፡ ጌታህ እርሱ ከመንገዱ የተሳሳተውን ሰው ዐዋቂ ነው፡፡ እርሱም ቅን የኾኑትን ሰዎች ዐዋቂ ነው፡፡ (16/125)ከዚህ የቁርአን አንቀፅ እንደምንረዳው ሰዎችን ወደ አላህ መንገድ ስንጠራ በብልሀት እና በጥበብ(حكمة ) በሚባለው ፅንስ ሀሳብ ላይ ተመርኩዘን ሊሆን ይገባል ። በመሠረቱ حكمة ብሎ ማለት ‛‛وضع الشيء في موضعه ’’አንድን ነገር በቦታው ማስቀመጥ ነው ። ይህ ጥበብ (حكمة) የሚባለው ነገር በተለያዩ ሀይማኖታዊ እና አለማዊ ጉዳዮች ላይ የሚገባ አስፈላጊ ጉዳይ ነው ። እሱ የገባበት ነገር ሁሉ ያማረ እና የተዋበ ይሆናል ።ከላይ ያየነዉን የቁርአን ክፍል ላይ ሒክማ የሚለውን ቃል ታላቁ ሙፈሲር عبدالرحمن بن ناصر السعدي እንዲህ ሲሉ ያብራሩታል ። {بالحكمة﴾؛ أي: كل أحدٍ على حسب
  • Ƴαɦყα ⛉

    22 сент., 04:40

    አንዳንድ ደረሶችን ደርስ የጀመሩበትን ምክንያት ሲነግሩኝ የ12ተኛ ውጤት አለመምጣት እንደሆነ ይነግሩኛል ።القاعدة تقول : ليس كل سقوط سقوط 🙂 መውደቅ ሁሉ ውድቀት አይደለም ።ብሬ እኛ ጋር ጥሩ ውለታ አለው ማለት ነው ።😌
  • Ƴαɦყα ⛉

    21 сент., 18:22

    🌱 በ 24 ሰዐት ውስጥ ለራስህ ከምትነግረው ትልቁ ውሸት መካከል ብዙ ሰዐት አለኝ የሚለው ነው።!!tewhedandsuna ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
    27113621Открыть в Telegram
  • Ƴαɦყα ⛉

    20 сент., 18:39изменён

    ሸይኽ ሀሰን ፈድሉ ✨ሀቅ ሀቋን ...
    352видео13621Открыть в Telegram
  • Ƴαɦყα ⛉

    19 сент., 18:35изменён

    ይህንን የቲክቶክ ገፄ ላይ አጋርቼ ነበር
    374видео19Открыть в Telegram
  • Ƴαɦყα ⛉

    19 сент., 18:33изменён

    ከጠቀማችሁ .....
    385видео141Открыть в Telegram
  • Ƴαɦყα ⛉

    19 сент., 09:34

    переслано из @abdulazizalrayes

    📌 كُن جنديا وتسلح بطلب العلم
    401видео71Открыть в Telegram
  • Ƴαɦყα ⛉

    18 сент., 17:43

    እዚህ ያሉ እህቶች በሀሳብ ያግዙሽ ይሆናል ። ግን አዲስአበባ high school ከሆንሽ የትምህርት ቤቱ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዐን አውሪያቸው ።
    4581442Открыть в Telegram
  • Ƴαɦყα ⛉

    18 сент., 16:15изменён

    💾በኢርሻድ እቅበተ ‐ ኢስላም ለሰለምቴ እህቶች የተዘጋጀ መሰረታዊ የእስልምና ትምህርት!🩷በዚህ ልዩ መርሃ-ግብር ስለ እስልምና እምነት ምሶሶዎች (ዓቂዳህ) እና የዕለት ተዕለት ተግባራዊ ህጎች (ፊቅህ) እንዲሁም ኢስላማዊ አደቦችን በጣም ቀለል ባለ መልኩ እንማራለን።📝ትምህርቱ ለጥቂት ግዜያት የሚቆይ በመሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ። ምንም አይነት ክፍያ የለውም።መመዝገብ የምትፈልጉ⬇️@Al_Rashid_01 / @Sabi_nizwan / @FatimaMuh1
    Иллюстрация к посту канала Ƴαɦყα ⛉Иллюстрация к посту канала Ƴαɦყα ⛉
  • Ƴαɦყα ⛉

    18 сент., 06:22

    439файл832Открыть в Telegram
  • Ƴαɦყα ⛉

    18 сент., 05:35изменён

    አንድ ነገር ልንገራችሁአላህ ተዐዱድን ፈቅዷል ። አላህ የፈቀደውን ሀራም ያለ ካፊር (ሙርተድ) ነው ። (ላስታውሳችሁ ብዬ ነው )ባለቤትሽ እስከቻለ ድረስ የማግባት መብት አለው ። የመከልከል መብት የለሽም ።እንደቀልድ በተዐዱድ (አላህ በፈቀደው )ላይ መቀለድ አስተውሉ በዲን ላይ ከመቀለድ የሚቆጠርበት አጋጣሚ ሊፈጠር ይችላል ።አንተ ደግሞ በተዐዱድ ስም ቡዙዎችን ማሰቃየት በደል ነው والظلم ظلمات يوم القيامة !አላህ የፈቀደበት ሒክማ አለው ። እኛ ማን እና ምንድን ነን እና ነው እንደ ሀራም የምንቆጥረው ! አንተስ ማን ሆነህ ነው በሀላል ስም ሀራም የምትሰራው ?አላህን እንፍራው !https://t.me/Yahya_ID https://t.me/Yahya_ID
  • Ƴαɦყα ⛉

    18 сент., 04:46изменён

    አንድ ልታገቢ ለሁሉም መጋጌጥ ምን ይሉታል ?
    384видео1711211Открыть в Telegram
  • Ƴαɦყα ⛉

    17 сент., 19:41

    የሰው ሞኝነቱ ፀጋውን መርሳቱ ኢስላምና ሰላም በነፃ ተሰጥቶት ይህን ሁሉ ረስቶ ትንሽ ችግር ነክቶት የጌታውን ፀጋ ሁሉንም አስክዶት "ለፈተና መጣሁ አይደለም ለድሎት " አያለ ያለቅሳል ትልቁን ኒዕማ ኢስላምና ጀነት በአላፊ ችግር በአላፊ ስሜት ጋርዶ ሸፍኖበት አይ ሰውነት ...
  • Ƴαɦყα ⛉

    17 сент., 19:41

    ዱዐ ...
    Иллюстрация к посту канала Ƴαɦყα ⛉Иллюстрация к посту канала Ƴαɦყα ⛉