Последние посты

ስኬታማ የትዳር ህይወት
28 авг., 19:23
قال أحد الصالحين لولده: "يا بُني، لا تنكح -أي لا تتزوج- من النساء ستًا:1- الأنّانة: هي كثيرة الأنين والتَّمارُض، التي تُكثِر الشكوى وربط رأسها تَدَلُّلاً.2- المنّانة: هي التي تَمُنُّ على زوجها بمالها أو بفعلها، فتقول: فعلتُ لأجلك كذا وكذا.3- الحنّانة: هي التي لها ولدٌ من غير زوجها، فتحِنُّ إليه في كل وقت.4- الحدّاقة: هي التي تُحَدِّقُ عينُها في كل شيء، فتشتهيه وتُكلِّف زوجها شراءه فوق طاقته.5- البرّاقة: هي التي تُكثِر التزيُّن والبريق، وقيل: التي تُحدِّق في الرجال وتُطيل النظر إليهم.6- الشدّاقة: هي كثيرة الكلام، سليطة اللسان، بذيئة المنطق، كثيرة الثرثرة بلا فائدة."Telegramስኬታማ የትዳር ህይወትስኬታማ የትዳር ህይወት የሚገኘው በፍቅር የተሞላ ኢስላማዊ ቤት ውስጥ ነው። ትክክለኛው የፍቅር ቤት የሚመሰረተው ደግሞ እንከን በሌለበት ሸሪዓችን ህግጋቶች ነው። ህግጋቶቹን ለመማር ሲባል ይችን ቻናል አቋቁመናል። ግቡ 👉 t.me/YeFkrBet_1 ሀሳብ ካለ ደግሞ 👉t.me/YeFkrBet_1bot ወደቤታችን ወዳጆቻችሁን ጋብዙ ይጠቀሙበታል።
ስኬታማ የትዳር ህይወት
26 авг., 16:37
🌸🍃"كلمتُكَ الطيبةُ لها أَثَر؛ اعتذارُكَ له قيمَةٌ؛ تفهمُكَ للآخرينَ أدَبٌ؛ التغاضي عن الأخطاءِ وعيٌ ؛ مراعاةُ المشاعرِ نُبْلٌ ؛ صَوْنُ الوُدِّ وُدٌّ ؛ ما تُقدِّمه لغيركَ عائدٌ إليكَ ؛ لا تبخلْ بالجَمَالِ فتصبح خاليًا منه"💡መልካም ተግባራቶች"መልካም ቃላትህ ትልቅ ተፅዕኖ አላቸውይቅርታህ ዋጋ አለውሌሎችን መረዳትህ ስነ-ምግባር ነውስህተቶችን ማለፍና ችላ ማለት ብስለት ነውTelegramስኬታማ የትዳር ህይወትስኬታማ የትዳር ህይወት የሚገኘው በፍቅር የተሞላ ኢስላማዊ ቤት ውስጥ ነው። ትክክለኛው የፍቅር ቤት የሚመሰረተው ደግሞ እንከን በሌለበት ሸሪዓችን ህግጋቶች ነው። ህግጋቶቹን ለመማር ሲባል ይችን ቻናል አቋቁመናል። ግቡ 👉 t.me/YeFkrBet_1 ሀሳብ ካለ ደግሞ 👉t.me/YeFkrBet_1bot ወደቤታችን ወዳጆቻችሁን ጋብዙ ይጠቀሙበታል።
ስኬታማ የትዳር ህይወት
20 авг., 12:12
قال الامام ابو جعفر النحاس: رحمه اللهالغيرة : هي أن يحمي الرجل زوجته وغيرها من قرابته، ويمنع أن يدخل عليهن، أو يراهن غيرُ مَحْرَم .[ زاد المسلم ٥/١٥٨ ]."ቅናት (ቀናተኛነት) ማለት፡- አንድ ወንድ ባለቤቱንና ሌሎች የቅርብ ዘመዶቹን የሚጠብቅበት፣ እንዲሁም የቅርብ ዘመድ ያልሆኑ ወንዶች (አጅነቢ) ወደ እነርሱ እንዳይገቡ ወይም እንዳያዩአቸው የሚከለክልበት ባህርይ ነው።"(ዛዱል ሙስሊም 5/158)💬 የፍቅር ቤት ❨ @YeFkrBet_1❩💬 ለተጨማሪ ነጥቦች ↙️ 🌐 https://t.me/YeFkrBet_1💡 ሀሳብ ካለዎ 👇 ያናግሩን https://t.me/YeFkrBet_1botTelegramስኬታማ የትዳር ህይወትስኬታማ የትዳር ህይወት የሚገኘው በፍቅር የተሞላ ኢስላማዊ ቤት ውስጥ ነው። ትክክለኛው የፍቅር ቤት የሚመሰረተው ደግሞ እንከን በሌለበት ሸሪዓችን ህግጋቶች ነው። ህግጋቶቹን ለመማር ሲባል ይችን ቻናል አቋቁመናል። ግቡ 👉 t.me/YeFkrBet_1 ሀሳብ ካለ ደግሞ 👉t.me/YeFkrBet_1bot ወደቤታችን ወዳጆቻችሁን ጋብዙ ይጠቀሙበታል።
ስኬታማ የትዳር ህይወት
17 авг., 19:46
ሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን - እንዲህ አሉ (ረሂመሁላህ)كلّما كانت المرأة أدين وأكمل خلقاً كانت أحَبُّ إلى النفس واسلم عاقبة، ابن عثيمين رَحِمهُ اللهالزواج(١٩)📚 ,, ሴት ልጅ በዲኗና በሥነ - ምግባሯ ሙሉ በሆነች ( በጠነከረች )ቁጥር :ለልብ አጥጋቢና ተወዳጅ ፈጻሜዋም ያማረ ይሆናል።📚አዘ -ዘዋጅ (19)💬 የፍቅር ቤት ❨ @YeFkrBet_1❩💬 ለተጨማሪ ነጥቦች ↙️ 🌐 https://t.me/YeFkrBet_1💡 ሀሳብ ካለዎ 👇 ያናግሩን https://t.me/YeFkrBet_1botTelegramስኬታማ የትዳር ህይወትስኬታማ የትዳር ህይወት የሚገኘው በፍቅር የተሞላ ኢስላማዊ ቤት ውስጥ ነው። ትክክለኛው የፍቅር ቤት የሚመሰረተው ደግሞ እንከን በሌለበት ሸሪዓችን ህግጋቶች ነው። ህግጋቶቹን ለመማር ሲባል ይችን ቻናል አቋቁመናል። ግቡ 👉 t.me/YeFkrBet_1 ሀሳብ ካለ ደግሞ 👉t.me/YeFkrBet_1bot ወደቤታችን ወዳጆቻችሁን ጋብዙ ይጠቀሙበታል።
ስኬታማ የትዳር ህይወት
5 авг., 01:43
በዚህ በምንኖርበት ዓለም ውስጥ አንዳንድ ሰዎች አሉ፤ የራሳቸውን ፍላጎት እስኪያሳኩ ድረስ ብቻ ካንቺ ጋር ገደል ድረስ ለመሄድ የሚቃጡ። የሚፈልጉትን ነገር እጃቸው ላይ ሲያስገቡ ግን፣ ትላንት ላንቺ የነበራቸው ቦታና አክብሮት አብሮ ይከስማል።እህቴ ሆይ!የሌላውን ሰው ህልም ለማሳካት ስትሮጪ፣ የራስሽን ህልም ወደ ጎን አትተዪ። የሰዎችን ህይወት ለመገንባት ስትለፊ ያንቺ ህይወት ፈርሶ እንዳይቀር አስተውዪ። የሆነ ቀን ላይ ቆም ብለሽ "እኔስ የራሴ ህልም ነበረኝ" ብለሽ ስታስታውሺ፣ ያኔ የተጓዝሽበት ርቀት ተመልሶ የማይመጣ ሊሆን ይችላል ::ለሰዎች መልካም መሆን ማለት ራስን መርሳት ማለት አይደለም። ሰዎችን መርዳት ያለብሽ የራስሽን ማንነት በማይጎዳ መልኩ ሊሆን ይገባል። ለሌሎች የምትሰጪው እያንዳንዱ ደቂቃ ከራስሽ ህይወት ላይ የምትቀንሺው መሆኑን አትዘንጊ። የራስሽን ግብ ሳታሳኪ ለሌላ ሰው ስኬት ብቻ መሮጥ ዋጋ ያስከፍላል ሰዎች የፈለጉትን እስኪያገኙ ድረስ ብቻ አብረውሽ ሊሆኑ እንደሚችሉ ተረድተሽ፣ ምንጊዜም በራስሽ እግር ለመቆም ዝግጁ ሁኚ።Copy💬 የፍቅር ቤት ❨ @YeFkrBet_1❩💬 ለተጨማሪ ነጥቦች ↙️ 🌐 https://t.me/YeFkrBet_1y💡 ሀሳብ ካለዎ 👇 ያናግሩን https://t.me/YeFkrBet_1bot♻️-==-==-📘📗📕-==-==-♻️
ስኬታማ የትዳር ህይወት
20 июн., 15:08
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ እንዴት ናችሁ የስኬታማ ትዳር ህይወት ቤተሰቦችቻናላችንን ለማንቀሳቀስ ያክል በዛወም ትምህርት እንዲሆነን እነሆ እንመካከራለን✨የዛሬው የመወያያ ርዕሳችን ከህይወታችን ወይም ካየነው ከተማርነው የትዳር ህይወት ስኬታማ እንዲሆን ምን ምን ሰበቦችን ማድረስ አለብን?? በምንስ ምክንያት ትዳር በብዛት ሊፈርስ ይችላል???በዚህ ርዕስ ላይ ሁላችንም ሀሳብ ያለን እንስጥ ለብዙ እህት ወንድሞች መማሪያ ይሆናል ኢንሻአላህ👇👇👇@Yefkrbet3_bot
ስኬታማ የትዳር ህይወት
10 июн., 12:01
♦️| ባል ሆይ!— "የድንቁርናህ ጥግ፦ በህፃንነትህ ልጄን ብላ ከሌሎች አስበልጣ ደብቃ ስትመግብህ ከነበረችው እናትህ ሸሽተህ መጤ ከሆነችው ሚስትህ ተደብቀህ! ስትበላ ነው።"— "አንተ ለሚስትህም ለእናትህም ቦታ ስጥ። ሚስትህም ለእናትህ ቦታ ትስጥ። ካልሆነ ግን ለእናትህ ቦታ የማትሰጥ ሚስት ለአንተም ቦታ አትሰጥምና የቤትህን በር ቀይር!።"||ኮፒ💬 የፍቅር ቤት ❨ @YeFkrBet_1❩💬 ለተጨማሪ ነጥቦች ↙️ 🌐 https://t.me/YeFkrBet_1💡 ሀሳብ ካለዎ 👇 ያናግሩን https://t.me/YeFkrBet_1bot♻️-==-==-📘📗📕-==-==-♻️Telegramስኬታማ የትዳር ህይወትስኬታማ የትዳር ህይወት የሚገኘው በፍቅር የተሞላ ኢስላማዊ ቤት ውስጥ ነው። ትክክለኛው የፍቅር ቤት የሚመሰረተው ደግሞ እንከን በሌለበት ሸሪዓችን ህግጋቶች ነው። ህግጋቶቹን ለመማር ሲባል ይችን ቻናል አቋቁመናል። ግቡ 👉 t.me/YeFkrBet_1 ሀሳብ ካለ ደግሞ 👉t.me/YeFkrBet_1bot ወደቤታችን ወዳጆቻችሁን ጋብዙ ይጠቀሙበታል።
ስኬታማ የትዳር ህይወት
10 июн., 00:55
🍃 ˓٭˛ ،🌸قال ابن تيمية -رحمه الله-:🌱"المرأة كلما كانت أستر وأبعد عن الفتنة كان ذلك أعظم لصيانتها وكرامتها."ኢብኑ ተይሚያ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፦"ሴት ልጅ በምትችለው መጠን ራሷን በሸፈነችና ከፈተና በራቀች ቁጥር፣ ለክብሯና ለጥበቃዋ የበለጠ ትልቅ ቦታ አለው።" ˓٭˛✿🌹🍃💬 የፍቅር ቤት ❨ @YeFkrBet_1❩💬 ለተጨማሪ ነጥቦች ↙️ 🌐 https://t.me/YeFkrBet_1💡 ሀሳብ ካለዎ 👇 ያናግሩን https://t.me/YeFkrBet_1botTelegramስኬታማ የትዳር ህይወትስኬታማ የትዳር ህይወት የሚገኘው በፍቅር የተሞላ ኢስላማዊ ቤት ውስጥ ነው። ትክክለኛው የፍቅር ቤት የሚመሰረተው ደግሞ እንከን በሌለበት ሸሪዓችን ህግጋቶች ነው። ህግጋቶቹን ለመማር ሲባል ይችን ቻናል አቋቁመናል። ግቡ 👉 t.me/YeFkrBet_1 ሀሳብ ካለ ደግሞ 👉t.me/YeFkrBet_1bot ወደቤታችን ወዳጆቻችሁን ጋብዙ ይጠቀሙበታል።
ስኬታማ የትዳር ህይወት
8 июн., 21:05изменён
وَكَذَلِكَ قَوْله: «اللَّهُمَّ رَحْمَتَكَ أَرْجُو، فَلَا تَكِلْنِي إِلَى نَفْسِي طَرْفَةَ عَيْنٍ، وَأَصْلِحْ لِي شَأْنِي كُلَّهُ، لَا إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ» [رواه أبو داود بإسناد صحيح].እንዲሁም ይህንን ዱዓ ይጠቀሙ፦ «አላህ ሆይ! እዝነትህን እከጅላለሁ ፣ ለዓይን ቅጽበት እንኳ ወደ ራሴ (ወደ አቅሜ) አትተወኝ፣ ጉዳዬን ሁሉ አሳምርልኝ፣ ከአንተ በቀር በሐቅ የሚመለክ የለም።» (አቡ ዳውድ በሶሂህ ሰነድ ዘግበውታል)።فَإِذَا لَهج الْعَبْدُ بِهَذَا الدُّعَاءِ الَّذِي فِيهِ صَلَاحُ مُسْتَقْبله الدِّينِيِّ وَالدُّنْيَوِيِّ بقلْبٍ حاضِرٍ، ونيَّةٍ صَادِقة، مَعَ اجْتِهَادِهِ فِيمَا يُحَقِّقُ ذَلِكَ، حَقَّقَ اللَّهُ لَهُ مَا دَعَاهُ وَرَجَاه وَعَمِلَ لَهُ، وَانْقَلَب هَمُّه فَرَحًا وَسُرُورًا . ባሪያው የዲኑና የዱንያው የወደፊት ሕይወት ማስተካከያ በሆነው በዚህ ዱዓ፣ በተጣደ ልብ፣ በእውነተኛ ኒያና ይህንን ለማሳካት በሚያደርገው ጥረት ከተጋ፣ አላህ የለመነውን፣ የተመኘውንና ለዚያ የሠራለትን ነገር ያሳካለታል፤ ጭንቀቱም ወደ ደስታና መደሰት ይለወጣል።📚 [الوسائل المفيدة للحياة السعيدة (ص٢٣-٢٤)] 💬 የፍቅር ቤት ❨ @YeFkrBet_1❩💬 ለተጨማሪ ነጥቦች ↙️ 🌐 https://t.me/YeFkrBet_1
ስኬታማ የትዳር ህይወት
8 июн., 21:03
የደስታና የጭንቀት መወገጃ መንገዶችقال العلامة عبد الرحمن بن ناصر السعدي -رحمه الله-: "وَمِنْ أَنْفَعِ مَا يَكُونُ فِي مُلَاحَظَةِ مُسْتَقْبل الْأُمُور: اسْتِعْمَالُ هَذَا الدُّعَاءِ الَّذِي كَانَ النَّبِيُّ -ﷺ- يَدْعُو بِه: «اللَّهُمَّ أَصْلِحْ لي دِينِي الذي هو عِصْمَةُ أَمْرِي، وَأَصْلِحْ لي دُنْيَايَ الَّتي فِيهَا معاشِي، وَأَصْلِحْ لي آخِرَتي الَّتي فِيهَا معادِي، وَاجْعَلِ الحَيَاةَ زِيَادَةً لي في كُلِّ خَيْرٍ، وَاجْعَلِ المَوْتَ رَاحَةً لي مِن كُلِّ شَرٍّ» [رواه مسلم]."አል-አላማህ አብዱረህማን ቢን ናስር አስ-ሰዕዲ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፦ "ስለ ወደፊት ጉዳዮች አስተሳሰብ እጅግ ጠቃሚ ከሆኑ ነገሮች መካከል ነቢዩ (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ይለምኑበት የነበረውን ይህንን ዱዓ መጠቀም ነው፦ «አላህ ሆይ! የጉዳዬ መጠበቂያ የሆነውን ዲኔን አሳምርልኝ። መኖሪያዬ የሆነችውን ዓለሜን (ዱንያዬን) አሳምርልኝ። መመለሻዬ የሆነችውን የመጨረሻ ዓለሜን (አኺራዬን) አሳምርልኝ። ሕይወትን ለኔ የመልካም ነገር መጨመርያ አድርግልኝ። ሞትንም ከክፋት ሁሉ ማረፊያ አድርግልኝ።»" (ሙስሊም ዘግበውታል)።
2,790Открыть в Telegram
ስኬታማ የትዳር ህይወት
7 июн., 20:37изменён
፦ በልጆች ፊት የአባትን ክብር መጠበቅ🌸〰••🌸〰••🌸〰••🌸الزوجة الصالحة: هي التي تكرم زوجها وتبجله أمام أولادها، فتزرع في قلوب الأبناء قيمة الأب ومكانته في البيت؛ فينمو حبهم واحترامهم له، ويزداد برهم له مع مرور الزمن. መልካም ሚስት፦ ባሏን በልጆቿ ፊት የምታከብርና የምትሰይም ናት። ይህንን በማድረግም የአባትን ዋጋና በቤት ውስጥ ያለውን ቦታ በልጆቿ ልብ ውስጥ ትተክላለች፤ በዚህም ምክንያት ለርሱ ያላቸው ፍቅርና አክብሮት እያደገ ይሄዳል፤ ከጊዜ ወደ ጊዜም ለርሱ ያላቸው በጎነት ይጨምራል።هذا التصرف يعكس القيم الأخلاقية التي تزرعها الأم في أبنائها، فعندما يرى الأطفال أمهم تحترم والدهم وتقدره، يتعلمون من خلال القدوة أهمية مكانة الأب، فينشأ جيل يحترم الوالدين ويعترف بفضلهم، مما يؤدي إلى أسرة أكثر تماسكًا وتناغمًا.ይህ ተግባር እናት በልጆቿ ውስጥ የምትተክለውን ሥነ-ምግባራዊ እሴት ያንፀባርቃል። ልጆች እናታቸው አባታቸውን ስታከብርና ስትሰይም ሲመለከቱ፣ የአባትን ቦታ አስፈላጊነት በተግባራዊ ምሳሌ ይማራሉ። ውጤቱም ወላጆችን የሚያከብርና ውለታቸውን የማይረሳ፣ የበለጠ የተሳሰረና የተዋሃደ ቤተሰብን መገንባት ነው።🌸〰••🌸〰••🌸〰••🌸💬 የፍቅር ቤት ❨ @YeFkrBet_1❩💬 ለተጨማሪ ነጥቦች ↙️


ስኬታማ የትዳር ህይወት
4 июн., 10:14изменён
መንፈሳዊ ምክር ለክቡራት እህቶች 🌸አንዲት ሴት መልካም ገጽታ በመላበሷ፣ ውድ የሆኑ ልብሶችን በመልበሷ፣ አላህ በሰጣት ውበት ወይም በሌላ ምክንያት በልቧ ውስጥ የኩራትና የትዕቢት ስሜት ሊሰርጽባት ይችላል። ይህ ደግሞ ባለቤቱን ወደ ጥፋት የሚመራ እጅግ አደገኛ የሆነ መጥፎ ድርጊት ነው። «قَد يَتسرَّبُ إلَىٰ قَلبِ المَرأةِ الغُرور والكبَر بِسبَبِ ظُهورِها بمَظهرٍ حسَنٍ، أو لِلبسِها ملابِسَ غالِية الثَّمنِ، أو لجَمالٍ وهَبها اللهُ لهَا أو لِغَير ذلِكَ، وهَــذا مُنْكَرٌ خطِيرٌ يُؤدِّيٰ بِصاحِبــهِ إلَىٰ الهَلاكِ.»የአላህ መልእክተኛ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦«لَا يَدْخُلُ الْجَنَّةَ مَنْ كَانَ فِيٰ قَلْبِهِ مِثْقَالُ ذَرَّةٍ مِنْ كِبْرٍ» «በልቡ ውስጥ የብናኝ ክብደት የምታክል ኩራት ያለበት ሰው ጀነት አይገባም።» (ሙስሊም ዘግበውታል) 🎙 ምንጭ፦ ከመድረሳ፦ «أخطَـاءٌ تقَعُ فِيها النِّسَـاءُ» (ሴቶች የሚወድቁባቸው ስህተቶች) - በሼክ ሙሐመድ ሰዒድ ረሥላን።🤲 አላህ ልባችንን ከኩራትና ከትዕቢት ያጽዳለን!💬 የፍቅር ቤት ❨ @YeFkrBet_1❩💬 ለተጨማሪ ነጥቦች ↙️ 🌐 https://t.me/YeFkrBet_1
ስኬታማ የትዳር ህይወት
4 июн., 08:01
🎀ሴት ልጅን በፍቅር መያዝ ንዴቷን በብልጠት ማስረሳት ቁጣዋን ወደ ፍቅር ማስቀየር የሚችል ባል እሱ ከልቡ ወንድ ጀግና ምርጥ ባል ምርጥ አፍቃሪ ነው...💐 ሰላም ለሱ Copy


ስኬታማ የትዳር ህይወት
28 мая, 10:50изменён
الكريمُ يعيشُ في قلوبِ الناسِوإن غاب،لأن أثرَ العطاءِ لا يزول.إذا أراد الله بعبدٍ خيرًاجعل في قلبه رحمة،وفي يده عطاء،وفي لسانه لطفًا.🌹ልግስና ያለው ሰው በሰዎች ልብ ውስጥ ይኖራል፤ ቢርቅ እንኳን፣ ምክንያቱም የመልካም ተግባር አሻራ አይጠፋምና። አላህ ለአንድ ባሪያው መልካምን ነገር ከፈለገ፣ በልቡ ምሕረትን፣ በእጁ ልግስናን (መስጠትን)፣


ስኬታማ የትዳር ህይወት
27 мая, 03:29



ስኬታማ የትዳር ህይወት
26 мая, 10:19



ስኬታማ የትዳር ህይወት
26 мая, 06:09
"መልካም ሴት የዱንያ ትልቁ ጸጋ ናት! 🌸"ውድ ሰለፍይ እህቴ ሆይ! ትዳር ለአንቺ ዝም ብሎ ዓለማዊ ትስስር ሳይሆን አላህን (ሱ.ወ) የምታምኚበት፣ ሱናን የምትተገብሪበት እና ጀነትሽን የምታገኚበት ትልቅ የኢባዳ ዘርፍ ነው። ነብዩ (ﷺ) በሐዲሳቸው እንዲህ ብለዋል፦"ዱንያ በአጠቃላይ መጣቀሚያ (የደስታ ምንጭ) ናት፤ ከዱንያ ጸጋዎች ሁሉ በላጩ ደግሞ መልካም ሴት ናት።" (ሶሒሕ ሙስሊም) መልካም እና ሳሊህ ሚስት ማለት የቤቷ ንግሥት፣ የባሏ ሰላም እና የልጆቿ የመጀመሪያዋ የቅንነት መምህር ናት። በትዳርሽ ሕይወት ውስጥ ስኬታማ እንድትሆኚ አላህ (ሱ.ወ) በቁርዓኑ እና ነብዩ (ﷺ) በሱናቸው የመሩሽን እነዚህን መርሆች አጥብቀሽ ያዢ፦ 1. ለአላህ ብለሽ መታዘዝና መከባበር፦ ባልሽን በሀቅ መታዘዝ እና ማክበር አላህ ዘንድ ትልቅ ደረጃን ያሰጣል። ነብዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ "አንዲት ሴት አምስት ወቅት ሰላቷን የሰገደች፣ ረመዳንን የጾመች፣ ብልቷን የጠበቀችና ባሏን የታዘዘች ጊዜ፦ ‘ከፈለግሽበት የጀነት በር ግቢ’ ትባላለች።" (ሶሒሕ ኢብኑ ሒባን)2. የቤትሽ ጠባቂና ሰላም መሆን፦ ቤተሰብሽን በዲን ላይ ማነጽ እና የቤትሽን ሚስጥርና ንብረት መጠበቅ ያንቺ ትልቅ ኃላፊነት ነው። አላህ (ሱ.ወ) በቁርዓኑ እንዲህ ይላል፦ "መልካም ሴቶች (ለባሎቻቸው) ታዛዦች፣ አላህ ባስጠበቃቸው ነገር (ባሎቻቸው) በሌሉበት ጥበቃ የሚያደርጉ ናቸው።" (ሱረቱ አን-ኒሳእ፡ 34)3. በትዕግስትና በሂክማ (በጥበብ) መጓዝ፦ በትዳር ውስጥ የሚገጥሙሽን ፈተናዎች በሱና እውቀትሽ እና በትዕግስት ስታልፊ፣ ቤቱ ወደ ሰላምTelegramስኬታማ የትዳር ህይወትስኬታማ የትዳር ህይወት የሚገኘው በፍቅር የተሞላ ኢስላማዊ ቤት ውስጥ ነው። ትክክለኛው የፍቅር ቤት የሚመሰረተው ደግሞ እንከን በሌለበት ሸሪዓችን ህግጋቶች ነው። ህግጋቶቹን ለመማር ሲባል ይችን ቻናል አቋቁመናል። ግቡ 👉 t.me/YeFkrBet_1 ሀሳብ ካለ ደግሞ 👉t.me/YeFkrBet_1bot ወደቤታችን ወዳጆቻችሁን ጋብዙ ይጠቀሙበታል።
ስኬታማ የትዳር ህይወት
23 мая, 09:20
💐ሚስቱን ቤት እንድትረጋ አድርጎ ቋሚ ስራ ባይኖረውም ቀን ስራም ቢሆን ተሯሮጦ ቤቱን ለማስተዳደር በሚተጋ ታታሪ ወንድ ላይ የአላህ እዝነት ይስፈን🤲copy


ስኬታማ የትዳር ህይወት
12 мая, 20:51изменён
.. مَا أجِملُ أنْ تَكونُ المَرأةُُ طَالبةً للعَلمِ، نَاشَرةً للخَيرِ، عَارفةً للسُنةَ ..ሴት ልጅ እውቀትን ፈላጊ ፣ መልካም ነገርን የምታሰራጭና ሱናን አዋቂ ስትሆን ምንኛ ታምራለች ።💬 የፍቅር ቤት ❨ @YeFkrBet_1❩💬 ለተጨማሪ ነጥቦች ↙️ 🌐 https://t.me/YeFkrBet_1💡 ሀሳብ ካለዎ 👇 ያናግሩን https://t.me/YeFkrBet_1bot♻️-==-==-📘📗📕-==-==-♻️Telegramስኬታማ የትዳር ህይወትስኬታማ የትዳር ህይወት የሚገኘው በፍቅር የተሞላ ኢስላማዊ ቤት ውስጥ ነው። ትክክለኛው የፍቅር ቤት የሚመሰረተው ደግሞ እንከን በሌለበት ሸሪዓችን ህግጋቶች ነው። ህግጋቶቹን ለመማር ሲባል ይችን ቻናል አቋቁመናል። ግቡ 👉 t.me/YeFkrBet_1 ሀሳብ ካለ ደግሞ 👉t.me/YeFkrBet_1bot ወደቤታችን ወዳጆቻችሁን ጋብዙ ይጠቀሙበታል።
ስኬታማ የትዳር ህይወት
3 мая, 10:18
переслано из @abuimran_ma
የትኛውን ሽቶ ይፈልጋሉ ?¹ عاشق العود ٢ ليلة الخميس ٣ خمزة ٤ موصوف ٥ أكلاري ٦ أسد ٨ ديور◈ ለመምረጥ ከተቸገራችሁ እኔ እመርጥላችኋለሁ።ለማዘዝ ➴➴➴➴ t.me/AbuImranMobileA ወይም 📲 +251910752774👇 የቴሌግራም አድራሻ 👇 https://t.me/Abuimran_MTA



