Последние посты

Yeshua Apologetics Ministry
19 сент., 19:49изменён
በነገራችን ላይ የኔም ጥያቄ ነው ኦርቶ ወንድሞቻችን መልሱልን እስቲ 😁 ግን ጀለስ ማን ቀረው ያልተነካካው ሰው እና denominations የለምኮ 🤣🤣@Yeshua_Apologetics_Ministry
Yeshua Apologetics Ministry
12 сент., 07:47изменён
እኔ ረጋ ያለ ሰው ይመቸኛል ከንቱ ፖለቲካ የማይሰራ ምናምን በዕውቀት የሚናገር ለምሳሌ እነ ኪዳን እና አኖኒ ጋር የነበረን discussion ደስ የሚል ነበር በዙዎቻችሁም የተማራችሁበት የውይይት ትርጉምን የተረዳችሁበት እንደነበር አልጠራጠርም አንድ ቀን በሌላ ርዕስ እንደግመዋለን ብዬ አስባለሁ ግን አንድ ከቲክቶኩ መንደር ካለ ኦርቶ አፖሎጂስት ጋር ዲቤት ሊኖረን ይችላል ከሶላዎቹ በአንዱ ሲሆን ከነማንነቱ አሳውቃችኋለሁ 😁


Yeshua Apologetics Ministry
12 сент., 07:19
እንዴት ነው ወገን ይሄ ነገር ያዋጣኝ ይሆንን 🤔 መክሊቴ እስከዛሬ አልተገለጠልኝም ነበር በቃ በዝማሬ መንፈስ እንገለጣለን 😁 ለማንኛውም ተሳስታችሁ ዘምርልን እንዳትሉኝ ቻናሉ ሊዘጋብን ይችላል ድምጼን ከወሬ ባለፈ ተጠቅሜው አላውቅም


Yeshua Apologetics Ministry
12 сент., 06:59изменён
የብዙዎቻቹሁ ጥያቄ 😭 እድሜ ቁጥር ነው ምን ያደርግላችኋል 😁 እሺ በቃ ዴቩን በ2 ዓመት እበልጠዋለሁ reference ከተናገርኩ ይበቃል የዴቩን እንዳትጠይቁኝ ደሞ ግን እንደታላቅነቴ ሰውዬው አይታዘዘኝም እስቲ ምከሩልኝ @YApolog


Yeshua Apologetics Ministry
11 сент., 21:58
እሺ ይሄንን ቀለል አድርጌ በpascal wager ላስረዳህ ያው sound argument n reasoning ላይሆን ይችላል paragmatic argument ስለሆነ ግን valid n logical ነው ብዬ አምናለሁ በዚች አለም ላይ ስትኖር ሁለት ምርጫዎች አሉህ በአምላክ ማመን እና በአምላክ አለማመን አንዱ አምላክ የለም እንድትል ሲያደርግህ ሌላኛው ደሞ አምላክ እንዳለ ማመንህን ያጸድቅልሃል። አምላክ የለሾችን አምላክ እንዳለ አምኜ ብሞት ምን አጎድላለሁ ብለህ ብትጠይቃቸው የተወሰነ ነገር ይሄንን ነገርህን አባክነሃል ሊሉህ ይችላሉ የለም ብልስ ብለህ ብትጠይቃቸው ጊዜህን ሐብትህን ደስታ አቅም እያሉ ስለ ተወሰነ finite gain & loss ሊነግሩህ ይችላሉ። አምላክ አማንያንን ግን ብትጠይቃቸው የምታጣው finitely ሳይሆን infinitely ነው ይሉሃል አለ ብለህም ብታምን እንደዛው infinite gain አለው። ስለዚህ አምላክ አለ ብሎ ማመን እና አለማመን የeternal beatitude & eternal separation ጉዳይ ነው። ስለዚህ የነሱ ማመን እና አለማመን ዋጋው ወይም ጥቅሙ ከአለ ባይነት አንጻር ሲታይ ኪሳራ ነው። ግን አሃ አምላክ አለ ብለህ የምታምነው ጥቅምህን በማስቀደም ነው ደሞ እንዳትለኝ 😁 ስለ practical reason እንጂ ስለ theoretical reason እያወራሁ አይደለም። decision theoryን based በማድረግ አንድ rational agent epistemic uncertainty ጊዜ የቱ የተሻለ መሆኑን ለማሳየት ነው እንጂ አምላክ መኖሩን ወይም አለመኖሩን የሚያሳይ ጭራሽ
Yeshua Apologetics Ministry
11 сент., 21:57



Yeshua Apologetics Ministry
11 сент., 20:48изменён
ባለሁበት ክርስቶስን ስላገኘሁት ሌላ ቦታ ሄዶ መፈለግ በራሱ አስፈላጊ ሁኖ ስላላገኘሁት ደሞም መንፈሳዊ ረፍትን አግኝቻለሁ 🤗 theologically ከሄድን ዋናው እና ትልቁ ምክንያት ነገረ ድነት ላይ ነው synergistic salivation biblical n patristic ነው ብዬ ስለማላምን ነገር ግን ከፋፍለህ አትየን አትበሉኝና 😁 ከeotc ይልቅ coptic ጋር የተሻለ joint declarations ሊኖሩን ይችላል ብዬ አስባለሁ ግን ክርስቶሎጂ ላይ ክፉኛ አጥባቂ ኬልቄዶናዊ ነኝ 😭 dyophysite christology ውስጤ ነው ለዛም ነው EO በተወሰነ መልኩ የምትመቸኝ አሉ ደሞ አንዳንድ የሉተራን congregations EO rite n theology ጋር የተጋቡ btw የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅን divine liturgy መሠረት አድርገው መቀደሳቸውን በጣም ነው የምወደው ግን አንዳንዴ ምዕራባዊነታቸውን ይረሱታል ከቴዎሎጂ አንጻር በተለይ DS filioque (ይሄ እንኳን ብዙም አያሳስብም) የtheosis ቴዎሎጂን.... ብቻ በምስራቁ ዓለም የሸፈቱ ሉተራኖች በሏቸው


Yeshua Apologetics Ministry
11 сент., 20:21
It's a categorical fallacy bruh w/n god declares a sinner righteous because of Christ the change happens on our side not god's side n tge sinner get a new legal standing before god but god doesn't gain some new quality called justification that would be added to his justice mercy or goodness. god remains eternal simple n unchanging but his one divine nature can produce many d/t effects in creation like creating judging forgiving n justifying without becoming divided or composite in short d/t effects in us don't mean d/t parts in God btw im a thomist Lutheran lol 😁 & Akin rasu Thomistic justification sola fide yeyaze new blual if u read Aquinas commentaries on 1 timothy n colassian u can see what i mean


Yeshua Apologetics Ministry
11 сент., 13:23изменён
ኧረ አትፍራ ወዳጄ በጣም ግልጹ አስተምህሮ ነው እሱ የሆነ ሰው misrepresentation ያመጣው ፍራቻ ነው እንጂ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ከመሆኑ ባሻገር የቤተክርስቲያን አበው ያስተማሩት እና የሚታመኑበት ነው ለማንኛውም ጥያቄያችሁን ሰብሰብ አድርጌ በአርቲክል ነገር እንሄድባታለን



Yeshua Apologetics Ministry
11 сент., 13:21
ኧረ አትፍራ ወዳጄ በጣም ግልጹ አስተምህሮ ነው እሱ የሆነ ሰው misrepresentation ያመጣው ፍራቻ ነው እንጂ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ከመሆኑ ባሻገር የቤተክርስቲያን አበው ያስተማሩት እና የሚታመኑበት ነው ለማንኛውም ጥያቄያችሁን ሰብሰብ አድርጌ በአርቲክል ነገር እንሄድባታለን


Yeshua Apologetics Ministry
11 сент., 12:59
ደሞ ዴቩ መስያችሁ አንዳንዶች እረፉ ስለ አንግሊካን ምናምን አትጠይቁኝ መልሴ ደስ አይላችሁም ዴቩን ጠይቁት ራሱኑ 😁 ለማንኛውም ሉተራን ሳትሆኑ እንዳትሞቱ
Yeshua Apologetics Ministry
11 сент., 12:58

Yeshua Apologetics Ministry
11 сент., 12:56изменён
ስለ ሉተራን ለማወቅ ከፈለጋችሁ ከhermann sasse መጽሐፍ ብትጀምሩ ባይ ነኝ በተረፈ በመንፈስ ቅዱስ ካልሆነ በቀር ስለሉተራን አስተምህሮ ስጋ እና ደም ሊገልጥላችሁ አይቻለውም jk lol


Yeshua Apologetics Ministry
11 сент., 12:47изменён
this is how i get through a whole book without giving up 😁 yall should try it too



Yeshua Apologetics Ministry
11 сент., 12:46



Yeshua Apologetics Ministry
11 сент., 12:44
huh im just nobody bruh 😊 wht kinda question is that lol


Yeshua Apologetics Ministry
11 сент., 05:41изменён
"በበጎነትህ ዓመቱን ታቀዳጃለህ " (መዝ 65:11)። አምላካችን እግዚአብሔር አዲሱን ዓመት የሰላም፣ የጤና እና የብሩህ ተስፋ ያድርግልን! መልካም አዲስ ዓመት! የሹዋ አቅብተ እምነት@Yeshua_Apologetics_Ministry


Yeshua Apologetics Ministry
10 сент., 09:29
https://ngl.link/yeshua17572እስቲ እኛም እቺን ነገር እንጀምራት 😁ngl.link@yeshua: Send me anonymous messages!NGL: Anonymous Q&A
Yeshua Apologetics Ministry
5 сент., 04:46
ማስታወቂያ ሰዓት በወር ደሞዝ ቀጥሬያት በግድ ሰራች😑 ---- ሊንክ፦ https://youtube.com/@yeshuaapologetics?si=SSGXCzrVeShWEWC9 ---- አዲስ አባላችን ነች ይህን መልዕክት ስሙና ተባበሩን😁
Yeshua Apologetics Ministry
4 сент., 21:00
ለአንዳንድ የቃላት ግድፈትና መቆራረጥ ይቅርታ እየጠየኩ የቅዱስ አውግስቲን ኑዛዜ ክፍል 1 ሙሉ ምዕራፍ እነሆ😊🤌
