gram news
Аватар канала የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን Addis Ababa Housing Development Corporation

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን Addis Ababa Housing Development Corporation

@aahdc_official

You can view and join @aahdc_official right away.

ПроектыENНедвижимость

7,754подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን Addis Ababa Housing Development Corporation

    18 сент., 08:10

    በትጋትና ጥረት የተወለደ አዲስ የማንሰራራት ንጋት! አዲስ አበባ ለነዋሪዎቿ ምቹ፣ ጽዱ፣ ተወዳዳሪና ዘመናዊ እንድትሆን ለማድረግ ከተማ አስተዳደሩ አቅዶ በሰራው ሥራ ዘርፈ ብዙ ለውጦች ተመዝግበዋል።በከተማዋ የተገነቡት ሜጋ ፕሮጀክቶችና የልማት ኢኒሼቲቮች የህዝቡን የልማትና የተጠቃሚነት ጥያቄ ከመመለስ ባሻገር ከተማዋ እንድታንሰራራ እና ለሌሎች ከተሞች የብልጽግና ፋና ወጊ እንድትሆን አስችሏታል።ባለፉት አምስት ዓመታት ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ያደረጉ ከ60 ሺህ በላይ ፕሮጀክቶች ተጠናቀው ወደ አገልግሎት የገቡ ሲሆን በ2018 ዓ.ም ብቻ ከ20ሺህ በላይ ፕሮጀክቶች መጠናቀቅ ችለዋል። ይህ በ24/7 የሥራ ባህል የተተገበረው የፕሮጀክት አፈጻጸም ለከተማዋ ማንሰራራት ጉልህ ድርሻ ተጫውቷል።በከተማዋ ባለፉት አምስት ዓመታት የተገነቡ የመንገድ መሰረተ ልማቶች ለከተማዋ ዘመናዊነትን ከማላበስ በዘለለ ነዋሪው ደህንነቱ ተጠብቆ እንዲንቀሳቀስ ምቹ መደላድል ፈጥረዋል። የመንገድ ኔትዎርክ ሽፋንና ጥራትን በማሳደግ የትራንስፖርት እንቅስቃሴው እንዲሳለጥ አድርጓል።በከተማዋ ምንም ያልነበሩ የትራንስፖርት ቴርሚናሎችና መኪና ማቆሚያዎች በበርካታ ቦታዎች ተገንብተው ህብረተሰቡን ከእንግልትና ከአደጋ መታደግ ችለዋል።የነዋሪዎችን አስከፊ አኗኗር ለማሻሻል ታቅዶ የተተገበረው የከተማ ማደስ ሥራም አዲስ አበባ ፈጥና እንድታንሰራራና ባለፉት ጊዜያት “አይቻልም” ተብሎ የተዘጋውን አዲስ አበባን የመለወጥ ውጥን ወደ ተግባር እንዲቀየር አስችሏል። ከተማዋ ለኑሮ ምቹ፣ ለጤና ተስማሚ እንድትሆን ብክለትን ለመቀነስ በተሰራው የአረንጓዴ ልማት
  • የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን Addis Ababa Housing Development Corporation

    18 сент., 08:10

    Иллюстрация к посту канала የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን Addis Ababa Housing Development CorporationИллюстрация к посту канала የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን Addis Ababa Housing Development CorporationИллюстрация к посту канала የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን Addis Ababa Housing Development CorporationИллюстрация к посту канала የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን Addis Ababa Housing Development Corporation
  • የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን Addis Ababa Housing Development Corporation

    17 сент., 07:38

    ለዓለም ከተሞች ምሳሌ የሆነች ከተማ - አዲስ አበባአዲስ አበባ ዝቅተኛ የአደጋ ተጋላጭ የሆነች፥ ደህንነቷ የተጠበቀና የአየር ንብረት ለውጥን የምትቋቋም ከተማ በሚል ከአፍሪካ ቀዳሚ ከዓለም ሁለተኛ ከተማ ሆና ተቀምጣለች።የጂኦስፓሻል ኩባንያ አልፋ ጂኦ በዋነኝነት በሶስት መመዘኛዎች የአዲስ አበባ ከተማን የመዘነ ሲሆን አካላዊ የአየር ንብረት ለውጥ፥ አደጋ ተጋላጭነት፤ሊገጥሙ ለሚችሉ አደጋዎች አስተዳደር እና ፖሊሲ ምላሽ እንዲሁም የአየር ንብረት ለውጥ የማላመድ እርምጃዎች ላይ በማተኮር ነው ምዘናው የተካሄደው።በእነዚህ መመዘኛዎች አዲስ አበባ ከተማ ከ72 ከተሞች ጋር ተወዳድራ ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ ለዓለም ከተሞች ምሳሌ ሆናለች፡፡በዓለም የስልጣኔ ቁንጮ የተባሉትን እንደነ ፓሪስ እና ለንደን የመሳሰሉት ከተሞች አስከትላ በዓለም ላይ የአየር ንብረት ተጋላጭነት የምትቋቋም ከተማ በሚል ከአሜሪካዋ ቺካጎ ቀጥሎ በቁንጮ ላይ የተቀመጠችው አዲስ አበባ በኮሪደር እና የመንዝ ዳርቻ ልማት ያከናወነችው ስራዎች እና የዘረጋቻቸው ዘመናዊ መሰረተ ልማቶች በዚህ ደረጃ እንድትቀመጥ አስችሏታል፡፡አዲስ አበባ የዓለም ቀልብ የምትስብ ለነዋሪዎቿ ምቹ ከተማ ብቻ አይደለችም ከምቹነት ባለፈ የአደጋ ተጋላጭነቷ ዝቅተኛ የሆነች፥ ደህንነቷ የተጠበቀ የአየር ንብረት ለውጥን የምትቋቋም ከተማ ናት ፡፡በዓለምአቀፉ ጂኦስፓሻል ኩባንያ አልፋ ጂኦ (Alpha Geo) ለአዲስ አበባ የተሰጠው ማረጋገጫ ለፖሊሲ አውጪዎች፤ ኢንቬስተሮች እና የመሰረተ ልማት ባለቤቶች አዲስ አበባ ከተማ በተመለከተ የውሳኔ ሀሳቦች ለመስጠት እጅጉን ጠቃሚ
  • የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን Addis Ababa Housing Development Corporation

    17 сент., 07:38

    Иллюстрация к посту канала የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን Addis Ababa Housing Development CorporationИллюстрация к посту канала የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን Addis Ababa Housing Development CorporationИллюстрация к посту канала የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን Addis Ababa Housing Development CorporationИллюстрация к посту канала የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን Addis Ababa Housing Development Corporation
  • የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን Addis Ababa Housing Development Corporation

    16 сент., 05:24

    በመላው ሀገራችን ለሚገኙ ተማሪዎቻችን አዲሱ የትምህርት ዘመን ስኬታማ እንዲሆን እንመኛለን! ‎ ‎ወጣቱ ትውልድ ለኢትዮጵያ ትልቁ ሀብቷ በመሆኑ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ጅማሮን ተከትሎ፤ እያንዳንዱ ተማሪ ለላቀ እውቀት በትጋትና ጉጉት ትምህርቱን እንዲከታተል፣ ለጥሩ ውጤት በጽናት እንዲተጋ፣ እንዲሁም የሀገራችንን የወደፊት ዕድል መቅረጽ በሚያስችሉ ክህሎቶች እንዲገነባ አበረታታለሁ። ‎ ‎ ዛሬ እየተገበርነው ያለው በርካታ የልማት ሥራዎች የነገን ትውልድ ታሳቢ ያደረጉ በመሆናቸው፣ የዚህ ቀጣይ ዕድል ተጠቃሚ እና ባለአደራ እንደመሆናችሁ መጠን፣ የኢትዮጵያን ታላቅ የስልጣኔ ታሪክ ወደፊት ለማስቀጠል የእናንተ ቁርጠኝነት መሠረት እንደሆነ ሙሉ እምነቴ ነው። ‎ ‎ብቁ እና በራሱ የሚተማመን ትውልድ ለመገንባት በሚደረገው ጥረት ውስጥ የመምህራኖቻችን ትጋትና መሰጠት መሰረታዊ ምሰሶ ነው። ተማሪዎቻችንን ማነቃቃት፣ አቅማቸውን ማውጣት፣ እንዲሁም ነገ ተፎካካሪ ሆነው እንዲወጡ የሚያስችሏቸውን ዕውቀት፣ ክህሎትና እሴቶችን የማስታጠቅ አደራን ቀጥሉበት ስል በትህትና አሳስባለው። ‎ ‎በትምህርት ዘርፉ ውስጥ ለምትገኙ ባለድርሻ አካላት በሙሉ፤ ስኬታማ እና ፍሬያማ የትምህርት ዘመን እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ። ‎ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
  • የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን Addis Ababa Housing Development Corporation

    16 сент., 05:24

    Иллюстрация к посту канала የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን Addis Ababa Housing Development CorporationИллюстрация к посту канала የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን Addis Ababa Housing Development CorporationИллюстрация к посту канала የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን Addis Ababa Housing Development Corporation
  • የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን Addis Ababa Housing Development Corporation

    8 сент., 20:43

    መዲናችን አዲስ አበባ የአየር ንብረት ለውጥን በመቋቋም ከአፍሪካ ቀዳሚ ፣ ከዓለም 2ኛ ከተማ ሆነች!ዘኒዮርክ ታይምስ (The New York Times) ይዞት በወጣው ዘገባ፣ የቦታዎች ስጋትየሚያጠናና የሚተነብይ (AlphaGeo) ጂኦስፓሻል ኩባንያ በዓለም ላይ ካሉ ትልልቅ ከተሞች የ72 ቱን የአየር ንብረት የመቋቋም አቅም (Resilience) ደረጃ መድቧል። በዚህ መሠረት የተቀመጠውን መስፈርት በሟሟላት፣ ከተማችን አዲስ አበባ ከአፍሪካ ቀዳሚ ከዓለም ሁለተኛ ከተማ በሆን ተቀምጣለች ።ከተማችን አዲስ አበባ እንደስሟ ውብ፣ ንፁህ እና ለመኖር ምቹ ከተማ እናደርጋለን ብለን በገባነው ቃል መሠረት፣ የአፍሪካ ኩራት በአጭር ጊዜ የከተማ ልማት ለውጥ ተምሳሌት በመሆን ላይ ነች። ለመላዉ የከተማችን ነዋሪዎች እና አብራችሁን ተባብራችሁ የሰራችሁ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ።ከንቲባ አዳነች አቤቤ
  • የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን Addis Ababa Housing Development Corporation

    8 сент., 20:42

    Иллюстрация к посту канала የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን Addis Ababa Housing Development CorporationИллюстрация к посту канала የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን Addis Ababa Housing Development CorporationИллюстрация к посту канала የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን Addis Ababa Housing Development CorporationИллюстрация к посту канала የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን Addis Ababa Housing Development Corporation
  • የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን Addis Ababa Housing Development Corporation

    8 сент., 20:35

    አዲስ አበባ የአየር ንብረት አደጋዎችን በመቋቋም በዓለም 2ኛ ደረጃን በመያዝ ታሪካዊ የምሥራች አበሰረችዓለም አቀፉ የጂኦስፓሻል አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ተቋም አልፋጂኦ (AlphaGeo) የዓለም ታላላቅ 72 ከተሞችን የአየር ንብረት አደጋ የመቋቋም አቅም (Climate Resilience) አመላካች ይፋ አድርጓል።በዚህ አዲሱ ዓለም አቀፍ ደረጃ መሠረት መዲናችን አዲስ አበባ ከዓለም አቀፍ ከተሞች ሁሉ በ2ኛ ደረጃ ላይ በመቀመጥ አስደናቂ ስኬት አስመዝግባለች።ጥናቱ የከተሞችን ዝግጁነት የለካው ከተፈጥሮ አደጋዎች ተጋላጭነት ነጻ በመሆናቸው ብቻ ሳይሆን አደጋዎችን የመከላከል፣ የማላመድ እና የመቋቋም አቅማቸውን መሠረት በማድረግ ነው።በዚህ መሠረት የአሜሪካዋ ቺካጎ ከተማ በ1ኛ ደረጃ ላይ ስትቀመጥ፣ አዲስ አበባ ደግሞ እንደ ሜልቦርን፣ ባርሴሎና እና ፓሪስ ያሉ ታላላቅ የዓለም ከተሞችን በልጣ በዓለም 2ኛ ተስፋ ሰጪ እና ጽኑዕ ከተማ በመሆን ተመዝግባለች።ይህ ታሪካዊ ውጤት በአዲስ አበባ ከተማ በመከናወን ላይ ያሉ የኮሪደር ልማት ሥራዎች፣ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር፣ የወንዞች ዳርቻ ልማት እና ዘመናዊ የመሠረተ ልማት ዝርጋታዎች ለከተማዋ አደጋዎችን የመቋቋም አቅም ያበረከቱትን ታላቅ አስተዋጽኦ በተግባር ያረጋገጠ ነው።ጥናቱ እንደሚያመላክተው፣ ብዙኃኑ የደቡብ እስያ ከተሞች ለአየር ንብረት አደጋ ከፍተኛ ተጋላጭ ሆነው ዝቅተኛ ደረጃ ላይ ወድቀዋል።በዚህ ወቅት ታዲያ አዲስ አበባ ያስመዘገበችው ይህ የላቀ ደረጃ ሀገራችን ኢትዮጵያ በአካባቢ ጥበቃ እና ዘላቂ የከተሞች ልማት ላይ የምታደርገው ጥረት ፍሬ
  • የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን Addis Ababa Housing Development Corporation

    8 сент., 20:35

    Иллюстрация к посту канала የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን Addis Ababa Housing Development CorporationИллюстрация к посту канала የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን Addis Ababa Housing Development CorporationИллюстрация к посту канала የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን Addis Ababa Housing Development CorporationИллюстрация к посту канала የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን Addis Ababa Housing Development Corporation
  • የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን Addis Ababa Housing Development Corporation

    8 сент., 05:05

    የጽናት ቀን ኢትዮጵያን ስናስብ፣ ሌት ተቀን በጽናት በመቆም ሀገርን ከጠላት ለመጠበቅ ወጥተው ለሚያድሩት ብርቱ የፀጥታ ኃይሎቻችን ቅድሚያ ሳንሰጥ ስለ ሁለንተናዊ ከፍታ ማሰብ ፈጽሞ አይቻልም፡፡ ለዚህም ነው በዚህ የጽናት ቀን፣ ለሀገረ-መንግሥታችን ዘላቂነትና ሉዓላዊነት ሲሉ ውድ ሕይወታቸውን የከፈሉትን የጀግኖቻችንን ታሪካዊ መስዋዕትነት በከፍተኛ ሀገራዊ ክብር የምንዘክረው፡፡ ዛሬ ላይ ሀገራችን በራሷ ዕውቀትና በልጆቿ አቅም የላቀ የቴክኖሎጂ ብቃት ያላቸውን ሰው አልባ አውሮፕላኖችን፣ ዘመናዊ የታጠቁ ወታደራዊ ተሽከርካሪዎችን፣ ከባድ መሣሪያዎችንና መድፎችን፣ እንዲሁም ተተኳሽ ጥይቶችን በራሷ ወታደራዊ ኢንዱስትሪዎች ማምረት ችላለች፡፡ ይህ በራስ የመቆም አቅም፣ የሕዝባችን ሰላምና የሁለንተናዊ ኢኮኖሚ እድገታችን ጽኑ መሠረት በመሆኑ፣ ሀገራዊ ጽናታችንን በተጨባጭ ልማትና በጠንካራ የመጠበቅና የመከላከል አቅም እያረጋገጥን የኢትዮጵያን ዘላቂ ብልጽግና እናጸናለን!#EthiopiaPrevailsጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
    2,710711Открыть в Telegram
  • የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን Addis Ababa Housing Development Corporation

    8 сент., 05:05

    Иллюстрация к посту канала የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን Addis Ababa Housing Development CorporationИллюстрация к посту канала የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን Addis Ababa Housing Development CorporationИллюстрация к посту канала የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን Addis Ababa Housing Development Corporation
  • የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን Addis Ababa Housing Development Corporation

    7 сент., 05:32

    "የማንሠራራት ቀንከቃል ባለፈ በተጨባጭ ስኬት የቆመችው ኢትዮጵያ!ትናንት “ኢትዮጵያ ተነሥታለች” ስንል ምኞት ሳይሆን ዛሬ በተጨባጭ ያረጋገጥነው እውነት ነው! ከታላቁ ሕዳሴ ግድብ ማማ እስከ ዘመናዊው የኮሪደር ልማት፣ ከቢሾፍቱ ሜጋ አውሮፕላን ማረፊያ እስከ ማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም ድረስ ሀገራዊ መነቃቃታችን በተግባር ተመስክሯል። ይህ ለውጥ በዜጎቻችን የኑሮ ደረጃ፣ በከተሞች መዘመንና የሥራ ዕድል ላይ እውነተኛ ብርሃን ከመሆኑም በላይ ለልጆቻችን የነገ ብሩህ ተስፋን የሚሰንቅ ታላቅ ርዕይ ነው። ከእንግዲህ ወደኋላ አንመለስም! በጀመርነው ታሪካዊ የማንሠራራት ጉዞ የልማት ኃይላችንን ይበልጥ በማፋጠን የኢትዮጵያን ትንሣኤ ወደ ዘላቂ ብልጽግና ከፍ እናደርጋለን።"የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)#EthiopiaDelivers
  • የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን Addis Ababa Housing Development Corporation

    7 сент., 05:32

    Иллюстрация к посту канала የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን Addis Ababa Housing Development CorporationИллюстрация к посту канала የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን Addis Ababa Housing Development CorporationИллюстрация к посту канала የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን Addis Ababa Housing Development Corporation
  • የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን Addis Ababa Housing Development Corporation

    2 сент., 10:38

    የጳጉሜን ወር አምስቱ ቀናት ስያሜዎችጳጉሜን 1 – “የእመርታ ቀን”ጳጉሜን 2 – “የማንሰራራት ቀን”ጳጉሜን 3 – “የጽናት ቀን”ጳጉሜን 4 – “የኅብር ቀን”ጳጉሜን 5 – “የነገ ቀን”
    Иллюстрация к посту канала የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን Addis Ababa Housing Development CorporationИллюстрация к посту канала የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን Addis Ababa Housing Development Corporation
    4,3001831Открыть в Telegram
  • የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን Addis Ababa Housing Development Corporation

    31 авг., 16:37

    ለተከታታይ ሁለት ቀናት ስናካሂድ የነበረውን የከተማ አስተዳደራችንን የቀጣይ አምስት ዓመታት ስትራቴጂክ እቅድና የ2019 በጀት ዓመት ዝርዝር እቅድ ውይይት አጠናቀናል።በውይይታችንም እቅዶቹን ይበልጥ ተጨባጭ በማድረግ በቀጣይ አምስት ዓመታትም አልቀን በመፈፀም፣ የከተማችን ነዋሪ የጣለብንን እምነት እና የሰጠንን ሀላፊነት ሳንሸራርፍ ለመፈፀም፣ የከተማችንን ህዝብ ተጠቃሚ የሚያደርጉ እጅግ ጠቃሚ እና ገንቢ ተግባቦት እና ዝግጁነት ፈጥረናል።ከሀገራዊ ፖሊሲና ስትራቴጂያችን በመነሳት ህዝባችንም በድጋሚ ሲመርጠን “ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌታዊ ሀገር” ብለን የገባነውን ቃል ለመፈፀም እንደ አዲስ አበባ “አዲስ አበባን የብልፅግና ተምሳሌት” ለማድረግ የጀመርነውን ጉዞ ዋና ርዕያችን አድርገናል።ለእቅዳችን ስኬት መሰረቶች የሆኑት ባለፋት አምስት ዓመታት አቅደን አልቀን ያስመዘገብነው ውጤት፣ የህዝብና መንግሥት ከደህነት የመውጣት ፍላጎት፣ በከተማችን የተፈጠረው የስራ ትጋት፣ በታማኝነት ማገልገል፣ በየትኛውም አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ሆኖ በፍጥነትና በጥራት የመፈፀም ልምድ፣ በጀትን በመቆጠብ መጠቀም ትልቅ ስንቅ ናቸው።በቀጣይ ትኩረታችንም ተቋማዊ ብቃትን ማረጋገጥ የሚያስችሉ በአሰራር፣ በአደረጃጀት፣ የዘመነ ቴክኖሎጂ በሚጠቀም የላቀ አገልግሎት መስጠት፣ የተቀናጀ ጥራት ያለው ሰፊ መሰረት ልማት በፍጥነት መገንባት፣ አዲስ መሰረተ ልማት መገንባት ብቻ ሳይሆን ነባሮቹን በሚገባ ማስተዳደር፣ የንፁህ መጠጥ ውኃና የቤት አቅርቦት ማሳደግ፣ የማህበራዊ ዘርፍ (ጤና፣ ትምህርት …) ተደራሽነትና ጥራት እንዲሁም ፍትሃዊነትን