Последние посты

AAU NEWS
26 сент., 14:21изменён
የክፍያ ጭማሪ ተደረገ750 ብር የነበረው ብሔራዊ የድህረ ምረቃ ትም/ት መግቢያ ፈተና #NGAT ክፍያ 3500 ብር ሆነ።👉 500 ብር የነበረው የ #EXIT Exam ክፍያ 2000 ብር👉 ለሙያ ብቃት ምዘና #COC 3500 ብር የሚከፈል መሆኑን እንድታውቁት። ሌሎች ተጨማሪ የክፍያ ዝርዝሮች በደንብ ቁጥር 593/2018 ተዘርዝረዋል።@AAUNEWS1


AAU NEWS
26 сент., 11:16изменён
15 Top Scholarships for Africa1. Ton Duc Thang University Scholarship In Vietnam 2027 (Funded) https://lnkd.in/dY_ehVZW2. Fulbright Foreign Student Scholarship 2027 in USA (Fully Funded) https://lnkd.in/gqEbbnqN3. University of Sydney International Scholarship In Australia (Fully Funded) https://lnkd.in/dHQMkv8q4. Switzerland Government Excellence Scholarships 2027–28 (Fully Funded) https://lnkd.in/gVrQVcmZ5. 300 Hong Kong PhD Fellowship Scheme (Fully Funded) https://lnkd.in/dw5qsGuU6. The Joint Japan/World Bank Scholarship 2027 (Fully Funded) https://lnkd.in/dmTnMpx67. KAUST Global Fellowship Program in Saudi Arabia (Fully Funded) https://lnkd.in/eCwphdCZ8. United Nations Volunteer Program 2027 (Fully Funded) https://lnkd.in/dpStB-Bc9. Australia University of Canberra Scholarships 2027 (Funded) https://lnkd.in/de79qQhy10. Doha Institute Graduate Scholarship in Qatar 2027 (Fully Funded) https://lnkd.in/dgzjbeKi11. Nordic Scholarship Programme In Sweden 2027 (Fully Funded) https://lnkd.in/eXSCiUg912. Japan (JSPS)International Fellowships in Japan (Fully Funded) https://lnkd.in/dsvZ6zBK13. Erasmus Mundus Scholarship 2027 – Fully Funded Master's & PhD Scholarships https://lnkd.in/dHybqXE8
AAU NEWS
26 сент., 10:33
Notice to All First-Year Graduate Students (Regular, Extension, and Distance Programs)Please be informed that the official registration schedule for all incoming first-year graduate students at the AAU School of Commerce will be announced shortly. We kindly ask you to await further updates regarding the exact dates and procedural details. Thank you for your patience and cooperation.#Commerce@AAUNEWS1TelegramAAU NEWSWelcome to AAU NEWS 🎓 Your trusted source for AAU updates, opportunities, and information. Stay informed. Stay connected. DM @Lincoln0012 For more info & Ad
AAU NEWS
26 сент., 07:54
#Notice FBE & Commerce ሬጅስትራር ዝግ ነው ዛሬ ስለዚ ጊዜያቹን አታጥፉ ..... ሌሎቹ Campus አጣሩ ከመድከማቹ በፊትGood Day🙏@AAUNEWS1
AAU NEWS
26 сент., 07:45изменён
🚨 IMPORTANT ANNOUNCEMENT | DEVIDENDS COMMUNITY🇩🇪 A NEW APPRENTICESHIP PATHWAY TO GERMANY IS NOW OPENWe are bringing you an opportunity that is particularly relevant for young Ethiopians looking to build their careers through practical training and apprenticeship opportunities in Germany.The Ethio-German Apprenticeship Pathway Pilot Project has officially opened applications through FTVTI.This is an opportunity for motivated young people interested in developing their skills and pursuing an international apprenticeship pathway.👤 Key requirement: At least A2-level German language skills📌 Applications are now OPEN.👉 If you meet the requirements, take the next step now. Review the eligibility criteria carefully and submit your application through the official portal:🔗 Apply here: https://egap.ftveti.edu.et/📢 Know someone who may be a strong fit? Share this opportunity with them.Devidends Community | Empowering Impact@AAUNEWS1


AAU NEWS
26 сент., 06:19
🚀 Looking for opportunities, scholarships, jobs, internships & more? Join @Oppsphere and stay updated with the latest opportunities! 🌍✨
2,170Открыть в Telegram
AAU NEWS
26 сент., 05:24
переслано из @aaunews1
🏷 GEMINI AI PRO – 18 MONTHS PREMIUM 🏷Discount 💯Gemini AI Pro Premium for 18 month With Discount✅18 Months Premium Access ✅Use Your Own Email Address ✅Fast Activation ✅Full Premium Features ✅Trusted Service✅Google VEO 3 ✅Ai Music ✅better image Quality🎁 No shared accounts – the subscription is activated on your own Gmail account.🛡For Vibe coders can use for Antigravity and Google Ai Lab⚡️ Limited slots available.💬Contact: +251 963712005 😀Telegram: @Lincoln0012በቅርብ ቀን መሸጥ ይቆማል ተጠቀሙት


AAU NEWS
25 сент., 20:06
#እንድታዉቁት #ደመራከነገ ረፋድ 5:00 ሰዓት ጀምሮ መንገዶች ይዘጋሉ።ነገ መስከረም 16 ቀን 2019 ዓ/ም በመስቀል አደባባይ በሚከበረው የመስቀል ደመራ በዓል ምክንያት መንገዶች ለተሽከርካሪዎች ዝግ እንደሚሆኑ የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አስታውቋል።ከረፋድ ከ5:00 ሠዓት ጀምሮ እስከ መርሀ ግብሩ ፍፃሜ ድረስ ፦- ከ 22 ማዞሪያ ወደ መስቀል አደባባይ ቅዱስ ዑራኤል አደባባይ ላይ እና ታች - ከቦሌ ኤርፖርት ወደ መስቀል አደባባይ ደንበል ወይም ኦሎምፒያ ላይ እና ታች - ከጎፋ ፣ በታቦት ማደሪያ ወደ ለገሃር መብራት ቂርቆስ ቤ/ክርስቲያን መስቀለኛ - ከሜክሲኮ አደባባይ ወደ መሰቀል አደባባይ ለገሃር መብራት - ከለገሃር ቴሌ ወደ ስታዲየም ንግድ ባንክ ክቡ ህንጻ መስቀለኛ - ከቸርቸል ጎዳና ፣ በአምባሳደር ወደ መስቀል አደባባይ ሐራምቤ መብራት ላይ - ከአራት ኪሎ ፣ በውጭ ጉዳይ ሚ/ር ወደ መስቀል አደባባይ ብሔራዊ ቤተ መንግሥት መስቀለኛ - ከካዛንቺስ መብራት ወደ መስቀለኛ መቅረዝ ሆስፒታል የሚወስዱ መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ ይሆናሉ።ነገ ከንጋቱ 12:00 ሰዓት ጀምሮ በተገለፁት መንገዶች ላይ ለአጭርም ሆነ ለረጅም ጊዜ ተሽከርካሪ አቁሞ መሄድ ተከልክሏል።ህብረተሰቡ የፖሊስን አገልግሎት ለማግኘትም ሆነ ጥቆማ ለመስጠት በ01-11-11-01-11 እና በ990 ነፃ የስልክ መስመር መጠቀም እንደሚቻል ፖሊስ መልዕክቱን አስተላልፏል፡፡መስከረም 15 ቀን 2019 ዓ/ም#tikvaheth


AAU NEWS
22 сент., 19:26
Hello everyone, I have lost my National ID and ATM card around 4kilo campus😢 If anyone found them or has any information, please contact me @mihre_G or 0926674382



AAU NEWS
22 сент., 19:22
For Fresh Graduates; United Beverages Job Vacancy🔻Deadline: September 28, 2026United Beverages share company is a company formed by Ethiopian and foreign shareholders.✅ Position 1: Graduate Trainee – Human Resources■ Qualifications: BA Degree in Management, Human Resource Management, Business Administration or related field of studies.✅ Position 2: Graduate Trainee - Finance■ Qualifications: BA degree in Accounting & Finance.✅ Position 3: Graduate Trainee - Manufacturing■ Qualifications: BSc degree in Mechanical, Electrical, or Chemical EngineeringEffoySira.comUnited Beverages Job Vacancy 2026Latest Job From Fresh Graduates Jobs, United Beverages PLC
AAU NEWS
22 сент., 18:02
🏷 GEMINI AI PRO – 18 MONTHS PREMIUM 🏷Discount 💯Gemini AI Pro Premium for 18 month With Discount✅18 Months Premium Access ✅Use Your Own Email Address ✅Fast Activation ✅Full Premium Features ✅Trusted Service✅Google VEO 3 ✅Ai Music ✅better image Quality🎁 No shared accounts – the subscription is activated on your own Gmail account.🛡For Vibe coders can use for Antigravity and Google Ai Lab
1,340Открыть в Telegram
AAU NEWS
22 сент., 16:55изменён
📣 Discounted Offer📣Get your first upwork job now• 5-Star Rating • Job title and description of your choice • Positive, professional feedback comment • Starting from a $5 job post • No pre payment until you get hired🎉 Limited time offer: Fixed service fee of 1,500 1,000 ETB📱Contact: @E_Gebeya_Admin


AAU NEWS
22 сент., 15:32
MASTERCARD FOUNDATION SCHOLARSHIPS OPEN NOW1. Arizona State University, USA 🇺🇸Deadline: 27 September 2026🔗 https://lnkd.in/dq9vB8eU2. University of Pretoria, South Africa 🇿🇦Deadline: 30 September 2026 – Postgraduate🔗 https://lnkd.in/d_gQnJB93. University of Cape Town, South Africa 🇿🇦Deadline: 30 September 2026 – Undergraduate31 October 2026 – Postgraduate🔗 https://lnkd.in/dDbB3xr9Undergraduate admission to UCT is already closed, so this is only for applicants who already submitted their UCT application.4. University of Cambridge, UK 🇬🇧Deadline: Course funding deadline, usually December 2026 or January 2027🔗 https://lnkd.in/dKmuZ2eD5. African Leadership University, Rwanda 🇷🇼Deadline: 30 November 2026🔗 https://lnkd.in/d9fPQR-g6. African Leadership College of Higher Education, Mauritius 🇲🇺Deadline: 14 November 2026 – International applicants23 January 2027 –
AAU NEWS
22 сент., 14:58
"ከአንድ ዩኒቨርሲቲ ወደ ሌላ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ዝውውር የሚፈፀመው የላኪው እና የተቀባዩ ዩኒቨርሲቲ ስምምነት ሲኖር ብቻ ነው፡፡ ዝውውሩ ሲፈፀም ትምህርት ሚኒስቴር በደብዳቤ እንዲያውቀው መደረግ አለበት"፡፡ - ትምህርት ሚኒስቴርትምህርት ሚኒስቴር "የተማሪዎች ቅበላ፣ የትምህርት መስክ ምደባ እና የተማሪዎች ዝውውር አፈጻጸምን" አስመልክቶ በቀን 07/01/2019 ዓ.ም ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የተፈረመ ሰርኩላር ለሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ልኳል፡፡ሰርኩላሩ፤ ዩኒቨርሲቲዎቹ ከተማሪዎች ቅበላ፣ የትምህርት መስክ ምደባ እና የተማሪዎች ዝውውር ጋር በተያያዘ ሊከተሏቸው የሚገቡ አሠራሮችን አስቀምጧል፡፡ዩኒቨርሲቲዎች በሚኒስቴሩ ከተላለፈ የምደባ ውጤት ውጭ ተማሪን በራሳቸው ተነሳሽነት መቀበል፣ የተመደበበትን ተቋም መቀየር ወይም በሌላ ተቋም የተመደበን ተማሪ ያለአግባብ መመዝገብ እንደማይችሉ ተገልጿል፡፡ተቋማቱ ከተቀመጠው የምደባ መስፈርት ውጭ በግለሰብ ጥያቄ፣ በልዩ ትዕዛዝ ወይም ለአንድ ተማሪ ብቻ በሚደረግ ልዩ አሠራር የትምህርት መስክ ምደባ መቀየር አይችሉም።ከአንድ ዩኒቨርሲቲ ወደ ሌላ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ዝውውር የሚፈፀመው የላኪው እና የተቀባዩ ዩኒቨርሲቲ ስምምነት ሲኖር ብቻ ሲሆን፣ ዝውውሩ ሲፈፀም ትምህርት ሚኒስቴር በደብዳቤ እንዲያውቀው መደረግ አለበት ተብሏል።የዝውውር ጥያቄ የሚስተናገደው ተማሪው በተመደበበት ተቋም ቢያንስ አንድ ሴሚስቴር የተማረ እና ከፕሮግራሙ 50 በመቶ በላይ ያላጠናቀቀ ከሆነ ብቻ እንደሆነ ተመላክቷል፡፡በሌላ በኩል ከመንግሥት ወደ ግል ከፍተኛ ትምህርት



AAU NEWS
22 сент., 13:40изменён
✅ Final Freshman Regular UG Students 1st Semester Class Schedule 2026/27 A.Y.#CommerceShare @AAUNEWS1
AAU NEWS
22 сент., 13:40
የመጀመሪያው የአፍሪካ የውሃ ዋስትና ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ በአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም እየተካሄደ ነውኮንፍረንሱ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፤ ውሀና ኢነርጂ ሚኒስትር፤ የአፍሪካ ውሀ ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት ጋር በጋራ የተዘጋጀ ሲሆን የኮንፈረንሱ ዋና ትኩረት አቅጣጫዎች ውሃን እንደ ትልቅ የሪጅናል ኮርፖሬሽን ማዕከል አድርጎ ማስተሳሰር እና የኢትዮጵያን የውሃ አስተዳደር አጠቃላይ ገጽታ ለሌሎች አገሮች ማካፈል መሆኑ ተመላክቷል።በዚህ ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ከ20 ሀገሮች ከ300 በላይ ተመራማሪዎች፣ፖሊሲ አውጪዎች እና በመሬት ላይ ያለውን ስራ የሚሰሩ አስፈፃሚዎች ተሳታፊ ይሆኑበታል። የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካ የውሃ ልቀት ማዕከል ኃላፊ ፕሮፌሰር ፈለቀ ዘውገ እንደገለፁት፣ አገራዊና አህጉራዊ የውሃ ተግዳሮቶችን ለመፍታት ሰፊ ሥራዎች መሠራት እንዳለባቸው ገልፀዋል።በጉባኤው ላይ የተገኙት በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የተቀኛጀ የውሀ ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ ደበበ ደፈርሶ በበኩላቸው የሳይንስ ማህበረሰቡንና የፖሊሲ አውጪዎችን ግንኙነት በማጠናከር የውሃ ሀብት ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ የሚቀጥሉት የኮንፈረንሱ ቀናት ውይይቶች እንደሚያደርጉባቸው ተነግረዋል።የመጠጥ ውሃና የውሃ ደህንነት፣ሥነ ምህዳር እና የውሃ ደህንነት፣ድንበር ተሻጋሪ ውሃና የውሃ ደህንነት በሚሉ ሀሳቦች ዙሪያ የተሰሩ ሌሎችም ጥናታዊ ፅሁፎች ይቀርባሉ።ከሶስቱ ቀን ጉባኤና የምርምር ስራ የሚገኘው ውጤት ተሰንዶና መልክ ይዞ ለሚመለከታቸው አስፈፃሚና ፖሊሲ አውጪዎች እንዲደርስ ይደረጋል ተብሏል። በተጨማሪም


AAU NEWS
22 сент., 12:30изменён
የግል አስጠኚነት መሥራት የምትፈልጉ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች 𝗦𝗵𝗲𝗴𝗲𝗿 𝗧𝘂𝘁𝗼𝗿 ይቀላቀሉን! 📚━━━━━━━━━━━━━━━━━━━👨🎓𝗣𝗥𝗜𝗩𝗔𝗧𝗘 𝗧𝗨𝗧𝗢𝗥 𝗡𝗘𝗘𝗗𝗘𝗗 ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 😎 Student ↝ 𝗚𝗿𝗮𝗱𝗲 𝟯 📖 Subject ↝ 𝗘𝗻𝗴, 𝗔𝗺𝗵 ,𝗠𝗮𝘁𝗵 🗺 Location ↝ 𝗔𝘆𝗮𝘁 𝟰𝟵 🗓 Schedule ↝ 𝟱 𝗱𝗮𝘆𝘀/𝘄𝗲𝗲𝗸 ⏱️ Duration ↝ 𝟭 𝗵𝗿/𝗱𝗮𝘆 🚹 Gender ↝ 𝗙𝗲𝗺𝗮𝗹𝗲 💰 Salary ↝ 𝟴,𝟬𝟬𝟬 𝗕𝗿/𝗺𝗼𝗻𝘁𝗵 #𝗢𝗣𝗘𝗡 ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ✉️ 𝗔𝗣𝗣𝗟𝗬 ➜ @ShegerTutor ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━Telegram Channel: @ShegerTutor


AAU NEWS
22 сент., 09:50
@AAUNEWS1
AAU NEWS
22 сент., 07:15
👆👆👆#Updated Freshman Class Schedule_CTBE - Tentative Updated Both campus (5 Kilo and Lideta) Share @AAUNEWS1
AAU NEWS
22 сент., 06:55изменён
ዶርም ያገኛቹ ተማሪዎችSchool of CommerceShare @AAUNEWS1

