Последние посты

Abay Bank
24 сент., 11:51
በአንድ ዶላር 10 ብር ተጨማሪ ጉርሻ ! 🤩🤩🤩በፈጣንና አስተማማኝ የሐዋላ ወኪሎቻችን ገንዘብዎን በዓባይ ባንክ ይላኩ፤ በእያንዳንዱ ዶላር የ10 ብር ተጨማሪ ስጦታ ከቀልጣፋ አገልግሎትና ከታላቅ ምስጋና ጋር ይቀበሉ!እኛም የወዳጅ ዘመድዎ ስጦታ ላይ የ10 ብር ጉርሻ ጨምረን ደስታዎን እጥፍ ድርብ እናደርግልዎታለን!ፈጣን እና አስተማማኝ በሆነው የዓባይ ሞባይል ባንኪንግ በቀላሉ ይገበያዩ፡፡ መተግበሪያውን ከ 👉https://www.abaybanksc.com/mobile_app ያውርዱና ስልክዎ ላይ ይጫኑ ወይም በUSSD በ812# ይደውሉ!የታላቅነት ርዕይዎን በዓባይ ባንክ ዕውን ያድርጉ!የማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችንን ይወዳጁ! 👉https://www.abaybanksc.com/socialmediaዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!


Abay Bank
24 сент., 07:51
Invest in your dreams with Diaspora Saving Account!Whether you’re planning to build your dream home, support loved ones, or start a new business, a Diaspora Saving Account gives you the security, flexibility, and high returns you need to make it happen.With Diaspora Saving Account: ✔️Attractive foreign currency interest rates to maximize your savings, ✔️ Simple, secure digital banking access, ✔️ Fast, low-cost cross-border fund transfers, and ✔️ Priority access to investment and loan opportunities,Turn your hard work abroad into lasting wealth back home.To use Abay Mobile Banking Service seamlessly, please download the app 👉https://www.abaybanksc.com/mobile_app or dial to 812#For a variety of our banking services, instant financial information, and new vacancy announcements please follow/subscribe our Digital Media. 👉https://www.abaybanksc.com/socialmediaSource of Greatness!


Abay Bank
24 сент., 06:51
የመስከረም 14/2019 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመንበፈጣንና አስተማማኝ የሐዋላ ወኪሎቻችን ይላኩ፤ በዓባይ ባንክ በእያንዳንዱ ዶላር 10 ብር ተጨማሪ ስጦታ ከታላቅ ምስጋና ጋር ወዲያውኑ ይቀበሉ!ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!


Abay Bank
23 сент., 11:02
ገንዘብዎን በተላከበት ቅጽበት ይቀበሉ!ወዳጅ ዘመዶችዎ ለበዓል ማድመቂያና ለፍቅራቸው መግለጫ የሚልኩልዎን ገንዘብ ከዓባይ ባንክ ሲቀበሉ እና ሲመነዝሩ ከከፍተኛ ዕለታዊ ምንዛሬ በተጨማሪ በእያንዳንዱ ዶላር የ10 ብር የበዓል ስጦታ ከታላቅ ምስጋና ጋር ወዲያውኑ ይቀበሉ፡፡ገንዘብ ከውጭ አገር ለመላክ እንደፍላጎትዎ የተዘጋጁ ፈጣን እና አስተማማኝ የሐዋላ አገልግሎት ወኪሎቻችንን - ደሃብሺል፣ ዌስተርንዩኔን፣ መኒግራም፣ ሪያ፣ ሪሜትሊ፣ ቲዩንስ፣ ሺፍት፣ ዩረሚት፣ ኢትዮዳሽ እንዲሁም ሲቲ ኤክስፕረስ ይጠቀሙ፡፡🎁 የወገንዎን ስጦታ ከጉርሻ ጋር በፍጥነት ይቀበሉ!ፈጣን እና አስተማማኝ በሆነው የዓባይ ሞባይል ባንኪንግ በቀላሉ ይገበያዩ፡፡ መተግበሪያውን ከ 👉https://www.abaybanksc.com/mobile_app ያውርዱና ስልክዎ ላይ ይጫኑ ወይም በUSSD በ812# ይደውሉ!የታላቅነት ርዕይዎን በዓባይ ባንክ ዕውን ያድርጉ!የማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችንን ይወዳጁ! 👉https://www.abaybanksc.com/socialmediaዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!


Abay Bank
23 сент., 08:43
ለአንቺ ለንግሥቷ የሚገባ አስተማማኝ የፋይናንስ አማራጭ ከባንካችን ቀርቧል!ከእያንዳንዷ ስኬታማ ሴት ጀርባ ጠንካራ የፋይናንስ መሠረት “ንግሥት የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ” አለ። የራስሽን የፋይናንስ ነፃነት ማረጋገጥ ከዛሬ ይጀምራል።🌸 በንግሥት የሴቶች የቁጠባ ሒሳባችን፦ • ገንዘብሽን በጥንቃቄ ታስቀምጫለሽ፣ • ከፍተኛ ወለድ ታገኛለሽ፣ • የነገ ዓላማሽን ታሳኪያለሽ፣ • የፋይናንስ ነፃነትሽን ታረጋግጫለሽ፡፡ንግሥት የሴቶች የቁጠባ ሒሣብ የነገዋን ጠንካራ ሴት ለማገዝ የቀረበ የፋይናንስ አማራጭ!ፈጣን እና አስተማማኝ በሆነው የዓባይ ሞባይል ባንኪንግ በቀላሉ ይገበያዩ፡፡ መተግበሪያውን ከ 👉https://www.abaybanksc.com/mobile_app ያውርዱና ስልክዎ ላይ ይጫኑ ወይም በUSSD በ812# ይደውሉ!የታላቅነት ርዕይዎን በዓባይ ባንክ ዕውን ያድርጉ!የማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችንን ይወዳጁ! 👉https://www.abaybanksc.com/socialmediaዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!


Abay Bank
23 сент., 06:52
የመስከረም 13/2019 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመንበፈጣንና አስተማማኝ የሐዋላ ወኪሎቻችን ይላኩ፤ በዓባይ ባንክ በእያንዳንዱ ዶላር 10 ብር ተጨማሪ ስጦታ ከታላቅ ምስጋና ጋር ወዲያውኑ ይቀበሉ!ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!


Abay Bank
22 сент., 11:43изменён
ከውጭ አገር ለሚላክልዎ ገንዘብ አስደሳች ጉርሻ !ወዳጅ ዘመዶችዎ ለበዓል ማድመቂያና ለፍቅራቸው መግለጫ ከውጭ አገር በፈጣን እና አስተማማኝ የሐዋላ ወኪሎቻችን የሚልኩልዎን ገንዘብ ከዓባይ ባንክ ሲቀበሉ እና ሲመነዝሩ ከከፍተኛ ዕለታዊ ምንዛሬ በተጨማሪ በእያንዳንዱ ዶላር የ10 ብር ስጦታ ከታላቅ ምስጋና ጋር ይቀበሉ፡፡🎁 ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ በእያንዳንዱ ዶላር 10 ብር ይሸለሙ!ፈጣን እና አስተማማኝ በሆነው የዓባይ ሞባይል ባንኪንግ በቀላሉ ይገበያዩ፡፡ መተግበሪያውን ከ 👉https://www.abaybanksc.com/mobile_app ያውርዱና ስልክዎ ላይ ይጫኑ ወይም በUSSD በ812# ይደውሉ!የታላቅነት ርዕይዎን በዓባይ ባንክ ዕውን ያድርጉ!የማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችንን ይወዳጁ! 👉https://www.abaybanksc.com/socialmediaዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!


Abay Bank
22 сент., 08:07
Your World Just in One Card!☕️✈️ From your morning coffee to booking a flight across the globe — your world just in one card.💳 With Abay Visa Card, you don't need a heavy wallet, just one card to unlock your world.Tap into convenience, security, and global access wherever life takes you.To use Abay Mobile Banking Service seamlessly, please download the app 👉https://www.abaybanksc.com/mobile_app or dial to 812#For a variety of our banking services, instant financial information, and new vacancy announcements please follow/subscribe our Digital Media. 👉https://www.abaybanksc.com/socialmediaSource of Greatness!


Abay Bank
22 сент., 06:08
የመስከረም 12/2019 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመንበፈጣንና አስተማማኝ የሐዋላ ወኪሎቻችን ይላኩ፤ በዓባይ ባንክ በእያንዳንዱ ዶላር 10 ብር ተጨማሪ ስጦታ ከታላቅ ምስጋና ጋር ወዲያውኑ ይቀበሉ!ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!


Abay Bank
21 сент., 13:51
ለታማኝ ደንበኝነትዎ ጉርሻ አለዎ!እርስዎ እኛን መርጠው ከባሕር ማዶ በፈጣን እና አስተማማኝ የሐዋላ ወኪሎቻችን የሚላክልዎን ገንዘብ ከባንካችን ሲቀበሉ እና ሲመነዝሩ ከከፍተኛ ዕለታዊ ምንዛሬ በተጨማሪ ለታማኝ ደንበኝነትዎ በእያንዳንዱ ዶላር የ10 ብር ጉርሻ ከታላቅ ምስጋና ጋር ይቀበሉ፡፡ከእኛ ጋር ለመሥራት ስለመረጡ እናመሰግናለን!🎁 ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ ይሸለሙ!ፈጣን እና አስተማማኝ በሆነው የዓባይ ሞባይል ባንኪንግ በቀላሉ ይገበያዩ፡፡ መተግበሪያውን ከ 👉https://www.abaybanksc.com/mobile_app ያውርዱና ስልክዎ ላይ ይጫኑ ወይም በUSSD በ812# ይደውሉ!የታላቅነት ርዕይዎን በዓባይ ባንክ ዕውን ያድርጉ!የማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችንን ይወዳጁ! 👉https://www.abaybanksc.com/socialmediaዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!


Abay Bank
21 сент., 09:03
ጥረትዎን ወደ ፍሬ፣ ህልምዎን ወደ እውነታ ይለውጡ!Unite.et የወገናቸውን ኑሮ ለመደገፍና ጥሪት ለመቋጠር ሌት ከቀን ለሚታትሩ ኩሩ ኢትዮጵያውያን የተዘጋጀ የፋይናንስ አጋር!ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ጋር በመተባበር የተዘጋጀው Unite.et ሁለገብ የባንክ አገልግሎት፣ ከእጅዎ መዳፍ ሳይለይ የዓለምን ጫፎች ያገናኝዎታል።🕒 በቀን 24 ሰዓት፣ በሳምንት 7 ቀን፣ 🌐 ከየትኛውም የዓለም ክፍል፣ 📲 በቀላል እና ደህንነቱ በተጠበቀ መንገድ ያገለግልዎታል!ዓባይ ባንክ የታላቅነት ጉዞዎ እውን እንዲሆን ሁልጊዜ ከጎንዎ ነው!ፈጣን እና አስተማማኝ በሆነው የዓባይ ሞባይል ባንኪንግ በቀላሉ ይገበያዩ፡፡ መተግበሪያውን ከ 👉https://www.abaybanksc.com/mobile_app ያውርዱና ስልክዎ ላይ ይጫኑ ወይም በUSSD በ812# ይደውሉ!የማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችንን ይወዳጁ! 👉https://www.abaybanksc.com/socialmediaዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!


Abay Bank
21 сент., 07:03
የመስከረም 11/2019 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመንበፈጣንና አስተማማኝ የሐዋላ ወኪሎቻችን ይላኩ፤ በዓባይ ባንክ በእያንዳንዱ ዶላር 10 ብር ተጨማሪ ስጦታ ከታላቅ ምስጋና ጋር ወዲያውኑ ይቀበሉ!ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!


Abay Bank
21 сент., 05:01изменён
https://www.abaybanksc.com Source of Greatness!
2,620Открыть в Telegram
Abay Bank
20 сент., 04:23
https://www.abaybanksc.com ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!


Abay Bank
19 сент., 08:58
Sending Money Home Made Simple!With bank-grade security and instant delivery to bank accounts or mobile wallets, your hard-earned money arrives home in seconds.Use our instant and reliable international money transfer agents: Dahabshiil, Western Union, MoneyGram, Ria, Remitly, Thunes, Shift, URemit, EthioDash and Sitti Express to send money home in no time with #10Birr incentive added on every Dollar you send!To use Abay Mobile Banking Service seamlessly, please download the app 👉https://www.abaybanksc.com/mobile_app or dial to 812#For a variety of our banking services, instant financial information, and new vacancy announcements please follow/subscribe our Digital Media. 👉https://www.abaybanksc.com/socialmediaSource of Greatness!


Abay Bank
19 сент., 05:58
የመስከረም 09/2019 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመንበፈጣንና አስተማማኝ የሐዋላ ወኪሎቻችን ይላኩ፤ በዓባይ ባንክ በእያንዳንዱ ዶላር 10 ብር ተጨማሪ ስጦታ ከታላቅ ምስጋና ጋር ወዲያውኑ ይቀበሉ!ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!


Abay Bank
18 сент., 11:11
ፍጥነቱ፣ አስተማማኝነቱ፣ ጉርሻው . . . ሁሉም ማስደሰቱ!ከባሕር ማዶ በፈጣን እና አስተማማኝ የሐዋላ ወኪሎቻችን የሚላክልዎን ገንዘብ ከዓባይ ባንክ ሲቀበሉ እና ሲመነዝሩ ከፍተኛ ዕለታዊ ምንዛሬ ከማግኘት በተጨማሪ በእያንዳንዱ ዶላር የ10 ብር ስጦታ ከታላቅ ምስጋና ጋር ይቀበሉ፡፡🎁 ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ ይሸለሙ!ፈጣን እና አስተማማኝ በሆነው የዓባይ ሞባይል ባንኪንግ በቀላሉ ይገበያዩ፡፡ መተግበሪያውን ከ 👉https://www.abaybanksc.com/mobile_app ያውርዱና ስልክዎ ላይ ይጫኑ ወይም በUSSD በ812# ይደውሉ!የታላቅነት ርዕይዎን በዓባይ ባንክ ዕውን ያድርጉ!የማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችንን ይወዳጁ! 👉https://www.abaybanksc.com/socialmediaዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!


Abay Bank
18 сент., 06:45
ሱመያ- ከዓባይ ባንክ ለሴቶች የቀረበ የስኬት ቁልፍ፣ የታላቅነት አጋር !ሴቶች በኢኮኖሚ የታገዙና እንዲሆኑና እራሳቸውን በፋይናንስ እንዲያበቁ ሱመያ የሴቶች ከወለድ ነጻ የቁጠባ ሒሳብን ዓባይ ባንክ አመቻችቷል። የሸሪዓ ዕሴቶች እና መርሆችን ባከበረ መልኩ ገንዘብዎን በምቾት እና በአስተማማኝ ሁኔታ ይቆጥቡ።በሁሉም ቅርንጫፎቻችን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ በታገዙ ልዩ መስኮቶች እንዲሁም ለዚህ አገልግሎት ብቻ ተብለው ወደ ተከፈቱ ቅርንጫፎቻችን በመሄድ የሱመያ-የዓባይ ሰዲቅ ከወለድ ነፃ የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ ተጠቃሚ ይሁኑ።ፈጣን እና አስተማማኝ በሆነው የዓባይ ሞባይል ባንኪንግ በቀላሉ ይገበያዩ፡፡ መተግበሪያውን ከ 👉https://www.abaybanksc.com/mobile_app ያውርዱና ስልክዎ ላይ ይጫኑ ወይም በUSSD በ812# ይደውሉ!የታላቅነት ርዕይዎን በዓባይ ባንክ ዕውን ያድርጉ!የማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችንን ይወዳጁ! 👉https://www.abaybanksc.com/socialmediaዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!


Abay Bank
18 сент., 05:59изменён
የመስከረም 08/2019 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመንበፈጣንና አስተማማኝ የሐዋላ ወኪሎቻችን ይላኩ፤ በዓባይ ባንክ በእያንዳንዱ ዶላር 10 ብር ተጨማሪ ስጦታ ከታላቅ ምስጋና ጋር ወዲያውኑ ይቀበሉ!ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!


Abay Bank
17 сент., 13:54
ለነገ የልጆችዎ ተስፋ፣ ጥበብ የተማሪዎች ቁጠባ !ባንካችን ባዘጋጀው "ጥበብ-የትምህርት የቁጠባ ሒሣብ" የትምህርት ህልምዎን እና ጉዞዎን ስኬታማ ያድርጉ።በጥበብ - የትምህርት የቁጠባ ሒሳብ ምን ያገኛሉ? ✅ ጠቀም ያለ የወለድ መጠን፣ ✅ አስተማማኝ የነገ ተስፋና ዕቅድ እንዲሁም ✅ ለስኬትዎ ከጎንዎ የሚቆም አጋር፡፡በአቅራቢዎ በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን ጥበብ - የትምህርት የቁጠባ ሒሳብ በመክፈት የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ጋብዘናል፡፡ስኬታማ የትምህርት ዓመት እንመኛለን!ግብይትዎን በዓባይ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ ያድርጉ። መተግበሪያውን ከ 👉https://www.abaybanksc.com/mobile_app ያውርዱና ስልክዎ ላይ ይጫኑ ወይም በUSSD በ812# ይደውሉ!የታላቅነት ርዕይዎን በዓባይ ባንክ ዕውን ያድርጉ!የማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችንን ይወዳጁ! 👉https://www.abaybanksc.com/socialmedia

